tgindex
ለሩህ°ቅመም

ለሩህ°ቅመም

Статистика

Some thoughts | ..የሩህ ቅመም..🤍 |

Последний пост
24 июн.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
22
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 136
−4 за 4 дн.
Сутки
−1
−0,09%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
885
22 постов
Вовлечённость
77,9%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 22
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 24 июн.31677из z_spicesoul

    አላህ በሙሳ ላይ መች አረፈደ ? ነብየና ሙሳ ከህዝቦቻቸው ጋር ሆነው በፊርአውንና ጭፍሮቹ ኢላማ በተደረጉበት ክስተት መሀል አላህም አብሮ ነበር። የአላህ ከነሱ ጋር አብሮ የመገኘትና ከሰራዊቱ ኢላማ ነፃ የመሆናቸው cuz ደግሞ ከሰበብ በኋላ የኢማንና የተወኩል ውጤት አይመስላችሁም? አላህ ለእውነተኛ ባሮቹ ጠበቃ መሆኑንስ አያሳያችሁም? ነብይ ሙሳ ህዝባቸውን ይዘው አላህ ሂዱ ብሎ ወዳዘዛቸው ቀይ ባህር እስኪደርሱ ድረስ የነበራቸው የቂን እንዲሁም ፈርዖን ከበስተኋላቸው እስኪደርስ ድረስ በጌታቸው ላይ የሰነቁት እምነት የኢማናቸውን ጥግ ያሳየናል። የአላህም ከሙሳ እና ህዝቦቹ ጋር መሆን እርሱን ተወኩል ላደረጉ ሁሉ መድህን እንደሚሆናቸው በግልፅ ያየንበት ነው። ኢቭን የሙሳ ህዝቦች እኛ(የፈርዖን ሰዎች) የሚደርሱብን ነን ብለው ስጋት ባደረባቸው ሰአት ሙሳ ቅንጣት ተስፋቸውን አላጡም ፣ አላህም አላረፈደም። በዚህ ክስተት መሀል ታዲያ ሰይድና ሙሳ አንድን ታሪካዊ እና ወርቃማ የሆነን ንግግር አሰሙ። «ተዉ! ጌታዬ ከእኔ ጋር ነው በእርግጥ ይመራኛል» አሉ!" ይህም ቃል እውን ሆኖ አንዲትም ሰአት ሳትባክን ባሉበት እንዲፈፀም ሆኗል። በየትኛውም ጉዳያችን ላይ አላህ አብሮ አለ። መኖሩን በልበ ሙሉነት አምነን ተቀብለን እንደሆን ሁሉም ገር ይሆናል። ቀደም ሲል እንዳነሳው የአላህ ነብይ ሙሳ አላህ አብሯቸው ስለመሆኑ ጥቂት ጥርጣሬ በውስጣቸው አልነበረምና ሪስክ ውስጥ ቢሆኑም እንኳ ህዝባቸውን ይዘው ሂዱ ወደተባሉበት ቦታ ጉዟቸውን ጀምረዋል። ሰይድና ሙሳም አላህን ብቻ በልባቸው አስቀምጠው የተነሱበት ጉዳይ ነጃ እንዲወጡ አድርጓቸዋል። የዘመናት ሀሳብና ሸክማቸውም በዚሁ ክስተት እንዲያበቃ ሆኗል። ይህ የአለማቱ ጌታ ፍቃድና ችሮታ ነው። እነሆ አሹራን ስንዘክር የነብየና ሙሳን ተወኩል፣እምነት፣ኢማን bla bla ብዙ ነገሮችን አብረን እናነሳለን። ጉዳይህን ወደአላህ አስጠግተኸው ና ሙሉ እምነትህን በሱ ላይ አድርገህ ሳለ አትከስርም ወላህ። ተስፋ በቆረጥክበት ክስተት መሀል አላህ ግን ሳይረፍድ ተስፋህን በመሻትህ ፥ ምንአልባትም ከመሻትህም በላይ በሆነ ጉዳይ ይቀይረዋል። ዛሬ በበዳዮች እጅ ላይ ብትሆንም ነገ ግን ፍትህን የሚሰጥህ አላህ ብቻ ነው። አለመታመን ድርሻህ ቢሆን እና እውነታህን በውሸት ሚዛን ላይ አስቀምጠውብህ ብታይም አብሽር ፥ አላህ ምንጊዜም ከሐቀኞቹ ጎራ ያለ ጌታ ነው። የበታቻቸው ሊያደርጉህ በሚሞክሩ ሰዎች ላይ አላህን የበላይ አድርገህ ያዘው። ውጤቱን ደሞ በነብየና ሙሳ ላይ ሆኖ ያየኸው ነው። አላህን ባሰብከው ቦታ ላይ የምታገኘው ጌታ ነውና ነገርህን ከሱ ጋር ተወዉ። አንተ በጌታህ ላይ የምትይዘው ተወኩል ለሁሉም ጉዳይ ወሳኝ ነውና ተወኩልህን አፅንተህ ቆይ። እሱን ተማምነህ ማታልፈው አንድም ጉዳይ አይኖርም። «وَتَوَكَّلْ عَلَى اللَّهِ ۚ وَكَفَىٰ بِاللَّهِ وَكِيلًا» «በአላህም ላይ ተመካ ፥ መመኪያም በአላህ በቃ።» #ashura_reflection🤍 Re- (አብድልቃድር ኑር)

  • ዱኒያ ላይ ከቀናት ሁሉ ታላቁ ቀን እየመጣ ነው🤍

  • 4 мая759155

    ተደጋጋሚ የሀጃ መብዛት. . . ልባችንን አይሁኑ የሰበሩ ሰዎች . . . እኛ ያልነው ቀርቶ አላህ ያለው በመሆኑ ውስጥ ትልቅ ሚስጥር አለ። ምናልባት ሁሉም አላህን አብዝተን እንድንቀርበው እና ወደአላህ የሚደረገውን መንገድ እንድንጀምረው አስባብ ሊሆኑን የሚችሉ ነገሮች ናቸው። it is for fikha khayr እናንተዬ🤍 (አብድልቃድር ኑር)

  • ሰይዲና ሙሳ ህዝባቸውን ይዘው ቀይባህርን እንዴት እንደሚሻገሩ ፈፅሞ አያውቁም ነበር። ግና አላህ መቼም እንደማይተዋቸው ያውቁ ነበር። it’s full of የቂን in allah🙌🏽🤍

  • Dear ምዕመናን ሰሞኑ አናውንስ ያደረግኳችሁ ስራ ገና ካሁኑ አሪፍ እየሄደ ነው ነውኮ የምላችሁ😎 ምንድነው መሰላችሁ ከስር ያስቀመጥኩላችሁ የስራ ግሩፕ በ2 ቀን ውስጥ 1000 followers ከገባ አንድ እህት የክፍያ ማስታወቂያ እዛው ግሩፕ ላይ እንደምታሰራኝ ቃል ገብታልኛለች። የእናንተን አክቲቭ መሆን አይታ ስለሆነ ማስታወቂያውን የምሰራላት ግሩፑን ጆይን ያላደረጋችሁ ሰዎች ካላችሁ ጆይን አድርጉ። ያደረጋችሁም ድጌ ጆይን አድርጉ😭😂 ኮንታክታችሁ ላይ ያሉትን ሰዎች ወደግሩፑ አድ ብታደርጉ ግን ደስ ይለኛል አህባቢ። ቲክቶክ ፕላትፎርም ላይ ላሉ ሰዎች ብቻ አለው አለን የምትሉ ሰዎች ግን ይሜ🤙🏽😒 https://t.me/ab_storeeee

  • What’s up አህባቢ እንዴት አላችሁ out of channel topic ዛሬ ወጣ ባለ ነገር መጥቻለሁ። ከሌላ ጊዜ በተለየ ሼር እያደረጋችሁ ብታነቡ ደስ ይለኛል። እርግጠኛ ባልሆንም አምስት አመትና ከዛ በላይ እዚህ ቤት ውስጥ አብረን ስንቆይ እንዲህ ባለ ነገር መጥቼ አላውቅም። ለማናቸውም በአላህ ፍቃድ በቅርቡ እዚሁ ቴሌግራም እና መሰል ሶሻል ሚዲያዎች ላይ የኦንላይን ስራ ለመጀመር አስቤያለሁ እና አንደኛ ከታች ያስቀመጥኩትን የቴሌግራም ግሩፕ ተቀላቀሉ። ሁለተኛ ደግሞ ስራውን ስጀምር ቻናል እና ግሩፕ ያላችሁ ሰዎች በኢንቦክስ ከመምጣቴ በፊት😂 ማስታወቂያ በመስራት ብታበረታቱኝ ደስ ይለኛል። ሌላው ደግሞ የግሩፑ አባል ከሆናችሁ በኋላ የሚሸጡ እቃዎችን ለወዳጅ ጓደኛችሁ ሼር ብታደርጉ ያበደ ነው። በአላህ ፍቃድ ለእናንተ የሚሆኑ እቃዎችን ለማቅረብ ዝግጅቴን በመጨረስ ላይ ነኝ። የማቀርባቸው እቃዎች የተገደቡ አይደሉም። ከአላህ ጋር ሁሉንም አይነት እቃዎች ለመያዝ እሞክራለሁ። በእናንተም ትዕዛዝና ፍላጎት random የሚያስፈልጋችሁን ነገሮች በትዕዛዝ ተቀብዬ አቀርባለሁ። ለጊዜው ኦንላይን ላይ ብቻ ስለምሰራ ያላችሁበት ድረስ በነፃ ትራንስፖርት አቀርባለሁ። (እግረ መንገድ በአካል የምንተዋወቅበትንም መንገድ እናሰፋለን😎) የሚቀርቡት እቃዎች ሁሉ የእናንተን ኪስ በማይጎዱና ተመጣጣኝ በሆነ ዋጋ ይሆናል። በመጨረሻም ከስር ያስቀመጥኩትን ግሩፕ በመቀላቀል ሰዎችን አድ እንድታደርጉ በአክብሮት ና ከልብ በመነጨ ውዴታ እጠይቃለሁ። (በኦንላይን ስራ ላይ ልምዱ ያላችሁ ሰዎች ካላችሁ እንደጀማሪ ስለኦንላይን ስራ የምትመክሩኝም የምትጠቁሙኝም ነገር ካለ በደስታ እቀበላለሁ። ካላችሁ እየጠበቅኳችሁ ነው። ( @Ab_nure) ማዓ ሰላም👋🏽 ግሩፑን ጆይን እያደረጋችሁ ጠብቁኝ🤍 https://t.me/ab_storeeee

  • ያልተነገሩ ሀሳቦች…እጅግ ብዙ መንነው ብቻ የቀሩ ስሜቶች…ያልተመለሱ መልዕክቶች… ተፅፈው ያልተላኩ ደብዳቤዎች ብዛት ምን ያህል ናቸው። ብቻ በሰአቱ ትርጉም አልነበራቸውም። (አብድልቃድር ኑር)

  • без подписи

  • без подписи

  • 👋🏽🤍

  • 20 мар.1 11014

    عيدكم مبارك አሂባ👋🏽🤍 @ለሩህ ቅመም

  • 15 мар.1 221108

    የሆነ አካል ዱአ አድርጉልኝ ብሎ ሲለን እሺታችን ከአንገት ብቻ መሆን የለበትም። ይህን ሲለን ለእኛ ተራ ነገር መስሎ ሊታየን ይችል ይሆናል ነገር ግን ለዛ ሰው ነጃ የመውጫ የመፈረጃ ወይንም የኸይር መንስኤ ሊሆነው ይችላልና የሚሰጠንን አማና ችላ ባለማለትና የጠየቀንን ቀላል የሆነ ጥያቄ በመወጣት ሀላፊነታችንን ልንወጣ ይገባል🤍 (አብድልቃድር ኑር)

  • እነሆ ከቀናት በፊት አህለን ያልነውን ፀጋ ፊ አማኒላህ ብለን የማሰናበት ደጅ ላይ ቆመናል!

  • 10 мар.1 090201

    ኢዕቲካፍ ከገባ አንድ ወዳጄ ጋር እያወራን እንደው ሀጃዬን አንተም ታውቀዋለህ እና እስቲ ዱዐ አድርግልኝ፣ በርግጥ ስለሌላው አላውቅልህም በኔ በኩል ግን ስሜን ጠርተህ ዱዐ እንድታደርግልኝ ነው የምፈልገው አልኩት then he said.. well እንግዲክ ዘዉጀው እንዳለ ሆኖ ሌላስ አለኝ። እሱን ተወው የራሴ ዱዐ ነው ቀሪዎቹን አንተ ደስ እንዳለህ ላንተ ትቻቸዋለሁ። ለምሳሌ ዝም ብሎ ቀለል ያለ ሀመር መኪና ምናምን እንድገዛ ዱዐ አድርግልኝ ብዬዋለሁ። ዌል እንግዲክ ወቅቱ ዱዐ ኢስቲጃባ የሚሆንበትም አይደል። ገና ካሁኑ በሀገሬ አውራ ጎዳና ላይ በሀመር መኪና ስንጎማለል እየታየኝ ነው። እስቲ አላህ ያብጀው🤲🏻 እንደኛ በትንሽ ህመም ላይ ሆኖ እነዚህን ውድ ቀናት በሚገባ መጠቀም ያልቻለ ሰው ደግሞ ሆድ እየባሰው ቢቆይም በአንዳንድ ሰዎች ዱዐ ግን ቦታችንን ተክተን እንቆያለን። እንደው አሚን በሉ። የመጣው ይምጣ በእነዚህ ቀናት ውስጥ ግን በአፊያ አትያዙ። ዛሬም ስለዱዐ እንሰብካለን። እንግዲ በዱአችሁ ክቡራትና ክቡራን። ያለነው የትኛውም ቀናት በማይስተካከሉት የዱኒያ ውድ ቀናቶች ላይ ነው። (ለ reaction የቸገረ ፖስት የሚል ኮሜንት አልፈልግም👋🏽😂)

  • 7 мар.9902212

    ሀቂቃ መለያየት አይደለም ማሰብ ለሚችል የሰው ልጅ ኸልቅ ማሰብ ለማይችል እንስሳም ልብ ሰባሪ ክስተት ነው። አዎን ተለያይተናል። ልክ ነው ተራርቀናል። በሰአቱ አዝነናል እንዲሁም ደክሞናል። በዛ ሰአት ከጎናችን ማን እንደነበር ግን በሚገባ አይተናል። የሄዱት ሲሄዱ ትርፍ የሆኑንን ሰዎች ለይተናል። ምንም ቢፈጠር አብረውን የቀሩ ትክክለኛ ማንነቶችን አይተናል። አልሀምዱሊላህ ነው እናንተዬ አንዳንድ መለያየቶች ለአቅል ቢከብዱም ፍሬውን ከገለባ ልቅም አድርገው ያሳያሉ። በጨለማ ውስጥ ብርሀን ሆኖ የሚቀረው ማን እንደሆነ በሚገባ ያሳያሉ። ይሁን ለኸይር ነው በሉ። አብሽሩ🤍 (አብድልቃድር ኑር)

  • 7 мар.912168

    Fuad once said የትናንቱን ያህል ላንዋደድ እንችላለን፣ የትናንቱን ያህል በልቦቻችን መሀከል የነበረው መተሳሰር ያን ያክል ጠንካራ ላይሆን ይችላል። ብዙ አለመግባባቶች ተፈጥረዋል። ተለያይተናል። ተራርቀናል። ነገር ግን በመካከላችን የነበሩ መልካም ጊዜያትን አንረሳም። ያሳለፍናቸውን እነዛን ደግ ቀናት አንዘነጋም። َلَا تَنسَوُا الْفَضْلَ بَيْنَكُمْ በመካከላቹ ችሮታን አትርሱ። ይላል አላህ በቁርዐን ላይ! አንዳንድ ሰዎች አሉ። ከወዳጆቻቸው ጋር በተፈጠሩ አለመግባባቶች ብቻ ትናንት አብረው እንዳልበሉ፣ አብረው መልካም ጊዜያቶችን እንዳላሳለፉ ክብራቸው ላይ የሚረማመዱ፣ ሚስጥራቸውንም በአደባባይ የሚያሰጡ አንዳንድ ሰዎች አሉ። ይህ ግን ተገቢ አልነበረም። በመለያየትህ ውስጥ እንኳን ውብ ሁን። ይላሉ አሊ ጠንጣዊ! እጅግ ከባዱ ነገር መለየት ነው ግና ስትለዩ እንኳን ውብ ሁን።

  • 6 мар.953208

    At the end of any converse ብቻ አላህ ያውቃል፣ ብቻ ግን ለኸይር ነው፣ ብቻ ዱዐ ማድረግ ነው፣ ይሁን እስቲ አልሀምዱሊላህ ማለት ነው። እንደማለት ንግግርን አሳማሪ እና ንግግርን መዝጊያ ውብ ቃል የለም። Obvious አላህ ሁሉን አዋቂ ጌታ ነውና እሱ እንዲሆን የፈቀደው ሁሉ ለኸይር ነው። ለዛም ደግሞ አልሀምዱሊላህ ብሎ ዱዐ ማድረግ ነው። ምክንያቱም አላህ በስራው ላይ ተሳስቶ አያውቅም። ብቻ ዛሬም በዱዐችሁ ምርጦች👋🏽 (አብድልቃድር ኑር)

  • 4 мар.1 0542611

    I'm at the point of my life knowing ዱኒያ ላይ ከ ዱአ እያደረግኩልህ ነው በላይ የሚልቅ የውዴታ ቋንቋ የለም። ከልብ የሆነ ውዴታ በእወድሀለው ብቻ አይገለፅም። የውዴታ ምላሽ በእወድሀለው ንግግር ብቻም አይተረጎምም። ምናልባት አንዳንዴ ሊያስፈልግ ቢችልም ዱዐ እያደረግኩልህ ነው…ስምህን ጠርቼ ዱዐ አድርጌልሀለው bla bla thing ግን አላሁሰላም its inner peace በቃ! ሲጀመር ዱዐ ራሱ ደስ የሚል ነገር ነው። ለወደድነው ሁሉ ከዱዐ የበለጠን ውድ ነገር ልንሰጠው አንችልም። በአላህ መንገድ ከልብ ለወደዳችሁት ሰው ከልብ የሆነ ዱዐን አድርጉለት። ዱዐ is the priority thing in this duniya wa fil akhira! ወሩ ረመዳንም አይደል? በሉ እንግዲህ ለወደዳችሁት ሁሉ ዱዐችሁን አጋሩ። እግረ መንገድ እኛንም አስታውሱን🫶🏽 (አብድልቃድር ኑር)

  • ብቻ ዱንያ ላይ ከአላህ የሆነ የልብ ሰላም ከምንም ነገር ቀዳሚ መሆኑን የምንረዳበት አንድ ወቅት ይመጣል🫶🏽 ረመዳናችሁ እንዴት ነው እናንተዬ🥰 (አብድልቃድር ኑር)

  • 24 февр.1 110910

    የቱንም ያህል የማድረግ አቅሙ ቢኖራችሁ እንኳ አንዳንድ ውለታዎችን ግን በዱዐ ካልሆነ በቀር አትመልሷቸውም። ለምሳሌ ለሱሁር ለሚቀሰቅሳችሁ ሰው…😐