tgindex
𝐀𝐛𝐝𝐢𝐬𝐚 𝐃𝐞𝐟𝐚𝐫

𝐀𝐛𝐝𝐢𝐬𝐚 𝐃𝐞𝐟𝐚𝐫

Статистика

የውይይት ግሩፓችንን ይቀላቀሉ @AAbbddiissaa

Последний пост
13 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
3
Всего постов
22
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
7 339
−5 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 519
22 постов
Вовлечённость
20,7%
к подписчикам
Постов в день
0,4
всего 22
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
769
1/48двое суток
881
1/72трое суток
950

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 'አብዲሳ እግዜር ይስጥህ ኤቲስት አረከኝ' 'መፀሃፍህን አንብቤ ክሬን በጥሼ ጥዬዋለው'

  • ከ ፈጣሪ አለን? ወደ ፈጣሪ አለ? ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እሚደረጉ የፈጣሪ ክርክሮች.. ወደ ተሻለ ደረጃ እንዲሸጋገሩ ማረግ ችለናል ብዬ አስባለው... ከ እግዜር እና አላህ ትክክለኛው አምላክ ማነው?.. እሚለው ክርክር አሁን ላይ ጥንታዊ እየመሰለ መጥቷል ... ባለፉት ወራቶች ስናረግ የነበረው ክርክር ደሞ.. የሰው ልጆችን እና ምድርን ያስገኘ ፈጣሪ አለ ወይ? .. እሚለው ክርክር ነበር ሲያደክመን የነበረው.. አሁን ላይ ስለ ዝግመተ ለውጥ እና ኮስሞሎጂ.. በትውልዱ ዘንድ ጥሩ ግንዛቤ እንዲኖር ማረግ ችለን ... ክርክሩ ወደ ሌላ ደረጃ ከፍ እንዲል አርገነዋል... አሁን ክርክሩ ይሄ ነው.. ይሄ ዩንቨርስ አስገኚ አለው ወይስ የለውም?... ዩንቨርሱን ዲዛይን ያረገ ንቁ-አሳቢ የሆነ ሃያል ሃይል አለ ወይስ የለም? ... ዩንቨርሱ በአንድ ወቅት የተገኘ ነው ወይንስ ለዘለአለም የነበረ? ... ዩንቨርሱ የቆመብትን ደለል የሰጠው እውነታ ምንድን ነው? በእውነቱ ጨዋታውን አደራነው... @Abdisa_Defar

  • 11 авг.1 120256

    'ፌሚኒስት ሆኖ ሃይማኖተኛ መሆን ይቻላል ብዬ አላስብም' ሰሞኑን አንዳን ሴቶች አየጮሁብኝ ነው... በተለይ የሆነች Orthodox Feminist እምትባል ልጅ.. 'አብዲሳን ገድዬ እጄን ለመንግስት እሰጣለው'.. እያለች ያዙኝ ልቀቁኝ ስትል ነብር lol 😹 ለምን? አትሉም ... በቅርቡ ቲክቶክ ላይ እኔ ቤት የተደረገ ውይይት ላይ ለፌሚኒስት ዶ/ር ፌቤን ... 'ፌሚኒስቶች ሃይማኖትን ስትወቅሱ አላይም እና ለምን ትፈሩታላቹ?' ብዬ ያቀረብኩት ጥያቄ ነበር ዶ/ር ፌቤንም መፅሃፍ ቅዱስን 6ጊዜ እንዳነበበች ተናግራ.. ሃይማኖትን ነብስ እና ስጋውን ነጣጥላ እንደምትተች ነግራኝ... ፌሚኒዝም እና አብርሃማዊ ሃይማኖቶች አብረው አይሄዱም ብላ እንደምታምን አስረድታ... "አንድ ሰው ፌሚኒስትም ሃይማኖተኛም መሆን አይችልም" ብላ የግል ሃሳቧን ተናግራ ነበር... (ይሄ የፌሚዝም አቋም ሳይሆን... የግለሰብ ሃሳብ መሆኑ ሊሰመርበት ይገባል) ታዲያ እነ አጅሬ.. 'ሃይማኖተኛ ፌሚኒስቶች' ይሄን ያለው አብዲሳ ነው.. ብለው በየ ላይቩ ላይ እኔን እየቀጠቀጡኝ ነው ... ያው ዶ/ር ፌቤን እንዳለችው ማስረጃ አምጥቻለው አሁን እሷን አናግሯት... አንድን ነገር ወንድ ሲናገረው መጥፎ ሴት ስትናገረው ጥሩ ሊሆን አይችልምና... እስቲ እሷን ስትናገሩ እናያለን! ምድረ ጀማሪ ፌሚኒስት ለሴት መታገል ማለት ወንድን መታገል ማለት አደለም.. በሴቶች በኩል ፌሚኒስት ለመባል ስትይ አብዲሳን ወይም ወንድን መቀጥቀጥ አይጠበቅብሽም.. ሴት እሚደፍሩትን ወንዶች ሄደሽ አናግሪ ... እኔ ትችት ያፋፋኝ ሰው ነኝ .. ሌላው ይቅርና.. ከማንም ጋር በጋራ ስቆጠርም ደስ አይለኝም.. እኔ ሃሳብ ነኝ ! አሁን እምናገረውን ነገር ሴት አለመናገሯ ... መጥፎ ሊመስል ቢችልም ግን መሰረታዊ ነገር ስለሆነ እነግርሻለው.. "ትግልሽ ጠላት መቀነስ ይሁን!" @Abdisa_Defar

  • 9 авг.1 509305

    I am thinking that humans are a very amazing creature, ... the distance they go to in order to continue the survival process, I am amazed at how many things we have created to continue our lives, beyond the things we need to sustain our lives. I am surprised that nature is so amazing, whether it came by random or if there is a power behind it.... What is more surprising to me now is the brilliance of human thinking. The creativity that we have been going through to make life easier, from time to time,  traveling to other planets, trying to find out what is in other huge natures beyond our land, is only the brilliance of human thinking and doesn't this surprise you? How can a wonderful creature overcome things that can interrupt the survival process brought by nature, humans, who have created things that are enjoyable with suffer for thousands of years, make life beautiful. I really admire humans who use their intelligence to make life enjoyable 🙌 and until death takes me from this life, I will eagerly await new things from these wonderful people ! 📝Hayat 🧕

  • 8 авг.1 562354

    በፌሚኒስት አክቲቪስቶች አስተባባሪነት ከሰኞ ጀምሮ ሊደረገ የታሰበዉ የስራ ማቆም አድማ ላይ የተደረገ ገለልተኛ ትንተና በጆርዲን በዛብህ(ቱንቡ የማህበራዊ ሚዲያ ፌሚኒዝም አቀንቃኝ) አነሳሽነት ሊደረገ የታቀደ የሶስት ቀን ገደማ የስራ ማቆም አድማ አለ። ይህም የሚከናወነዉ ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ በመሆኑ ስለ እዚህ እንቅስቃሴ አንድ አንድ ነገር ለማለት ወደድኩ። ይሄ የተቃዉሞ ስልት በአለም ደረጃ ተደርጎ ያዉቃል ወይ? ለሚለዉ ጥያቄ አዉ ያዉቃል እንደዉም በዝናዉ እና በትልቅነቱ የሚነሳዉ የ 2023ዉ የአይስላንድ 100ሺህ ሴቶች(ጠቅላይ ሚኒስተሯን ጨምሮ) ያረጉት አድማ ነዉ። ይህም ቁጥር ከ ጠቅላላ የህዝብ መጠኑ 25%ን የሚያካትት በመሆኑ ከሃገሪቱ አንፃር በግዙፍነቱ የሚታማ የስራ አድማ አልነበረም። ምንም ያህል አይስላንድ በፆታ እኩልነት ዘንድ ከአለም ቀዳሚዋ ሀገር ነሽ ተብላ በ WEF ranking የ 14 አመት ተከታታይ ሻምፒዮን ብትሆንም፤ በዛ የከተሙ ሴቶች ግን እኩሌታዉ ፍፁም ካልሆነ እና ጥቂቱ የደሞዝ ልዩነት ካልጠፉ አናርፍም በሚል ነበር የስራ ማቆሙን አድማ ያረጉት። እንደዚህ አይነት የስራ ማቆም አድማዎች የሚደረጉት ኢኮኖሚው ላይ ጫና በማሳደር የመንግስትን ትኩረት ለማግኘት እና የፖሊሲ ብሎም የ ህግ ስርአቶች ላይ ለዉጥ ለማምጣት ሲፈለግ ነዉ። እና ጆርዲን በዛብህ በቅስቀሳዉ ላይ እንዳለቹ (አንቺ ስራ ብታቆሚ ኢኮኖሚዉ ቀጥ ይላል) 25%ዉ ህዝቧ በጎዳና ላይ ስራ ፈቶ በመዋሉ ብሎም ኢኮኖሚዉ ዉስጥ ከሌላዉ ሃገር አንፃር ከፍተኛ ተሳትፎ አላቸዉ የሚባሉት የአይስላንድ ሴቶች የስራ ማቆም አድማ የታሰበዉን የኢኮኖሚ ጫና አምጥቷል? መልሱ አላመጣም ነዉ። ይሄዉላቹ ማነኛዉም ሀገር ላይ በአመት ዉስጥ ቢያንስ ከ 10 ቀን ያላነሰ የ holiday day offዎች አሉ፤ሁለቱም ፆታዎች ስራ የማይገቡበት ማለት ነዉ። እነዚህ የበዓል ቀናት ኢኮኖሚዉ ላይ ያን ያህል ተፅህኖ እንደማያሳድሩ ሁሉ የ ሁለት እና ሶስት ቀናት የስራ አድማ specially የሀገሪቷ ኢኮኖሚ ላይ አነስተኛ ተሳትፎ አለዉ የሚባለዉ የፆታ ክፍል የሚያረገዉ የስራ ማቆም አድማ significant የሆነ የ macro economy መናወጥ እና ክፍተት አያመጣም። ምንም ያህል ኢኮኖሚዉ ቀጥ ባይልም የአገልግሎት ዘርፉ እና መሰል sectorዎች ላይ ግን መጠነኛ መስተጓጐል ሊታይ ይችላል። የስራ ማቆም አድማዉ የቤት እና የኩሽና ስራዎችንም የሚያካትት በመሆኑ ትልቁ ችግር የሚፈጠረዉ በቤተሰብ ደረጃ ባሉ መስተጋብሮች ነዉ የሚሆነዉ። እንደሚታወቀዉ ምግብ ማብሰል፣የቤት ዉስጥ ጉዳዮችን ማስተዳደር፣ልጆችን መንከባከብ የአብዛኛዉ የኢትዮጵያ ቤት እመቤቶች ሃላፊነት ነዉ፤ይሄን ሃላፊነት በማይወጡበት ጊዜ በቤተሰቡ መሃል ከፍተኛ የሆነ አለመግባባት መፈጠሩ አይቀሬ ነዉ። ስለዚህ ይሄ አድማ ከመንግስት ይልቅ የያንዳንዱን አባወራ ጓዳ ጎድጓዳ የሚያናዉጥ ነዉ የሚሆነዉ ማለት ይቻላል። በተጨማሪም እንደ ኢትዮጲያ አይነት አብዛኛዉ ህዝቧ conservative የሆነባት ሀገር ላይ እንደዚህ አይነት አድማዎች በትዳር ዉስጥ በቀላሉ ታይተዉ የሚታለፉ እና የሚስተባበሉ አይነት አይደሉም። ስለዚህ የዚህን አድማ የመጨረሻ ዉጤት ስንተነብየዉ ከመንግስት የፓሊሲ ለዉጥ እና የህግ ስርአት ማስተካከያ ይልቅ መጠነ ሰፊ የሆኑ ፍቺዎች፤የቤተሰብ መበተኖች እና ትዳር ላይ ጠባሳ የሚጥሉ አለመግባባቶችን የመፍጠር እድሉ የእትዬለሌ ነዉ። ይህ ደሞ ባንድም ሆነ በሌላ በኩል "በኢኮኖሚዉ ዘንድ አናሳ ተሳትፎ አላት" ለምትባለዉ የኢትዮጵያ ሴት ችግሯ ላይ ነዳጅ የሚያርከፈክፍ፣ በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ የሚፈጥር አካሄድ ነዉ። ሆነም ቀረ የአድማዉ ቅዱሱ አላማ እንዲሳካ እየተመኘን ይህን ማስረጃን የተመረኮዘ ትንበያ እና መሬት የረገጠ እዉነታን መዳሰስ ግድ ስለሚለን ለማስፈር ወደናል።               ✍️ ማዲ

  • 7 авг.1 224101

    ስነ -ሂስ ኤኬሌ ትችት ሰነዘረ ወይንም ሂስ አቀረበ ሲባል ሁሌም እንሰማለን ግና አንድ ሂስ ሂስ ለመባል መሟላት ያለባቸዉ ነገሮች አሉ ወይስ የሉም ብለን ስንቶቻችን ጠይቀን እናዉቃለን? እርግጥ ነዉ በአብዛኞቻችን ዘንድ ያለዉ የሂስ ግንዛቤ ነገሩን ሲያዉጠነጥኑት እና ሲቀኙት ከሚኖሩት የዘርፉ ባለሞያዎች(ሃያሲያን) ጋር በፅኑ የተራራቀ ነዉ። በሰፊዉ ማህበረሰብ ዘንድ "ሂስ" እና "ነቀፌታ" የተለያዩ ናቸዉ ተብሎ አይታሰብም ዳሩ ግን በመካከላቸው መጠነ ሰፊ የሆነ ልዩነት መኖሩ ነዉ። አንድን ሂስ እንደ ሂስ ሊያስቆጥሩት ከሚችሉት ነገሮች ዉስጥ የተወሰኑትን ለመጥቀስ ያህል ሚዛናዊነት፣አመክንዮአዊ ማስረጃ፣ሰፊ አዉዳዊ ዳሰሳ እና ገንቢነት ናቸዉ። ለምሳሌ እትዬ ፋጡማ የጎረቤታቸዉ እትዬ አስካለ የእድር ቤት አስተዳደራዊ አፈፃፀም ላይ ሂስ ቢጤ ሊያቀርቡ ተነሱ እንበል፤ እትዬ ፋጡማ ከሁለት ቀን በፊት ያዩት የእትዬ አስካለ እና እትዬ ሙሉ(የላይኛዉ ሰፈር የእድር አስተዳደር) አፍ ለ አፍ ገጥሞ ማዉራት ስጋት ሆኖባቸዋል። በአይምሯቸዉ ዉስጥም "በዚህ አይነት የኛ ቤት የእድር እቃ እዛኛዉ እድር ቤት ጥቅም ላይ እየዋለ ይሁን እንዴ" የሚል ግላዊ ጥርጣሬ ያድርባቸዋል። ይህን ጥርጣሬያቸዉንም በማበልፀግ በእድሩ ስብሰባ ላይ የአፈፃፀም ጉድለት በሚል ምክንያት ትችት/ሂስ ቢጤ ሊሰነዝሩ ይሰናዳሉ። ምንም እንኳን እድሩ በቀድሞ አስተዳደሮች ዉስጥ እያለ ከሚጠፋዉ የተመዘገበ እቃ ባልበለጠ ሁኔታ ቢሆንም በእትዬ አስካለ አስተዳደር ስር የጠፋዉ፤እትዬ ፋጡማ ግን  ከዚህ ቀደም በአገልግሎት ላይ የጠፉ የእድር ኩባያዎችን ጉዳይ ለአብነት በመጥቀስ እነዚህ እቃዎች እየጠፉ ያሉት ከዚህ እድር በተጨማሪ ለሌላ እድር አገልግሎት ላይ እየዋሉ መሆኑን በመጠቆም ከግል ጥርጣሬያቸዉ የመነጨዉን ትንተና ለእድር ቤቱ ያቀርባሉ። አሁን የእትዬ ፋጡማ ሂስ ሂስ ተብሎ መቆጠር ይችላል ወይ? የሚለዉን እንዳሰዉ አንደኛ የአመክንዮአዊ ማስረጃ እጥረት ነዉ! የእትዬ ፋጡማ ሂስ የሚነሳዉ ከግላዊ ጥርጣሬያቸዉ ነዉ የሚያበቃዉም ግላዊ ጥርጣሬያቸዉ ባፈራዉ መደምደሚያ ላይ ነዉ። የእትዬ አስካለች እና እትዬ ሙሉ አፍ ለ አፍ ገጥሞ ማዉራት እትዬ አስካለች ወደ እተዬ ሙሉ እድር እቃ ታግዛለች ለሚለዉ መደምደሚያ የሚያደርስ በቂ ማስረጃ አይደለም። ስለዚህ ከግላዊ የቢሆናል እሳቤያቸዉ በመነሳት እትዬ ፋጡማ የ አስተዳደራዊ አፈፃፀም ጉድለቶች ያሉትን ትችት ተብዬ አቅርበዋል፤ ይሄንንም አመክንዮአዊ ያልሆነ እና ማስረጂያን ያልተመረኮዘ ትችት ከመደበኛ ሂስ ዉስጥ መመደብ አይቻልም። ሁለተኛዉ ደሞ ሚዛናዊነት ነዉ። የእትዬ ሙሉ እና እትዬ አስካለች አፍ ገጥሞ ማዉራት በተለያየ መንገድ ሊታይ ይችላል። ስለ ግል ጉዳያቸዉ፣ስለ ወዳጅነታቸዉ፣ ስለ ሌላ የስራ ጉዳይ እና መሰል ነገሮች እያወሩ ሊሆን ስለሚችል የነሱን አፍ ገጥሞ ማዉራት በእድርተኛዉ ላይ ከሚደረግ አሻጥር ወይ ሴራ ጋር ብቻ አገናኝቶ መተርጎም ሚዛናዊነት ያልታከለበት እና የግል ምልከታን አዝማሚያ(personal bias) ያስታከከ ተፋልሷዊ ትችት/ሂስ ተደርጎ ሊወሰድ ይችላል። በዚህም የተነሳ ስለ አንድ ነገር የምናረገዉ መደበኛ ሂስ አመክኖአዊ ማስረጃን የታከከ እና ከግላዊ ምልከታ አድልኦዎች የፀዳ መሆኑን አበክረን ልንገመግም ይገባል።

  • 7 авг.1 195151

    በባለፈው ፅሁፌ ላይ በፍልስፍና ውስጥ principle of charity ወይም ሰዎች ከሚያነሱት ሀሳቦች እና ሙግቶች ውስጥ ደካማውን ትተን ጠንካራ ሀሳቦቹ ላይ ስለማተኮር እና ምላሽ ስለመስጠት አንስቼ ነበር። ከአጉል የቃላት ጨዋታ እና ስድድቦሽ በዘለለ የተሻለ ማህበረሰባዊ ውይይቶች እንዲኖሩን አሁንም ያለኝ አቋም ይኸው ነው። ኢትዮጵያዊ ውስጥ እንደ jubilee አይነት side ያልያዙ የክርክር መድረኮች ቢኖሩና አይደፈሩም ተብለው ሚታሰቡ ሀሳቦች በእውቀት ህዝቡ ቢሞግታቸው፣ የክብር ማማ ላይ ያሉ ሰዎችም ቀርበዉ ከማህረሰቡ የሚሻል አመክንዮ ይኑራቸው አይኑራቸው ቢፈተሽበት ምኞቴ ነው። ነገር ግን  በእውቀት ላይ በተመሰረተ ድጋፍ እና ትችቶች የማህበረሰብን ንቃተህሊና ለመለወጥ ከመሞከር ይልቅ፣ በማህበራዊ ሚድያ የሚመላሱ ቫይራል ቪድዮችን ማራገብንና እንደማስረጃ ማቅረብን እንደ እውቀት ከረንሲ እስከመቁጠር ደረጃ የደረስን ይመስለኛል! ''To each their own'' ሰውን በዚ መልኩ ብቻ አውሩ የማለት ሀሳቡም ስልጣኑም የለኝምና ይሄን ጉዳይ እዚው ላይ ትቼዋለው። በባለፈው ፅሁፍ ስር የዘለልኩት መልስ ሚያስፈልገው ጥያቄ ካለና ካልመለስኩ ይቅርታ እጠይቃለው(በድፍኑ strawman strawman ከሚለው እና ከአሽሙሮቹ ውጪ)።  በግሌ የፌሚኒዝም አይዲዎሎጂን ደጋፊ ነኝ። እንደ የትኛውም አይዲዎሎጂ ፌሚኒዝምም ትችት ሊቀርብበት ይገባል ብዬም አስባለው፣ አይዲዮሎጂዎች የሚያድጉበት አንዱ መንገድም አግባብ ያለው ትችት ስለሆነ። ነገር ግን አህያውን ፈርቶ ዳውላውን አካሄዶች ለምሳሌ ሀሳቦችን ሳይሆን የተወሰኑ ግለሰቦችን አግባብ ባልሆነ መንገድ ማስጣት፣ ከጥቅማቸው ይልቅ ጉዳታቸው ያመዝናል ብዬ አስባለው። ምክንያት ከተባለ የህዝቡን አይን ከችግሩ እና ከዋናው ሀሳብ ያሸሻሉና። ያንንም ነው በባለፈው ፅሁፌ በጨዋነት ለማስረዳት የሞከርኩት።  ፌሚኒዝም ለምን ተነካ ወይም የፌሚኒዚም ገፅታ እንዳይበላሽ የሚል አልነበረም፣ በግለሰብ ደረጃ ማበላሸትም ይቻላል ብዬ አላስብም፣ የሚቻላቸው ነገር ቢኖር ውይይቶችን ከዋናው ሀሳብ አውቀውም ይሁን ሳያውቁ ማሸሽ እንጂ። በቅንነት ለተረዳቹኝ እንዲሁም ስለፌሚኒዝም መሰረታዊ እውቀት እንዲኖራቹ የምትፈልጉ ሰዎች አንድ ግብዣ አለኝ። በጣም በማከብራቸው ግለሶቦች በዶ/ር ፌቤን፣ ሬይ እና ጓደኞቻቸው የተዘጋጀ የፌሚኒዝም የንባብ ግሩፕን እንድትቀላሉ! ይሄ ግሩፕ ከተጀመረ ጥቂት ወራቶች ሲያስቆጥር፣ በሞያው ላይ ፎርማል ትምህርት ባላቸው እንዲሁም በኢትዮጵያ ውስጥ ስልጠናዎችን እና grassroot እንቅስቃሴውችን እያደረጉ ባሉ ግለሰቦች የተዘጋጀ reading syllabus ያለው ሲሆን በተጨማሪ የተነበበው ሀሳብ ላይ በየ 15 ቀኑ በቲክቶክ ላይቭ ላይ ውይይት አላቸው። ምናልባት የቋንቋ እጥረት ካለባቹ፣ ጠቅላላ የፅሁፎቹን ሀሳቦች በውይይቱ ላይ ስለሚያቀርቡት በቀላሉ ትረዱታላቹ ብዬ አስባለው። እንዲሁም ከንባብ ማቴሪያሎቹ ውስጥ ጥያቄ የፈጠረባቹ ነገር ካለ በlive ውይይቱ ላይ መጠየቅ ወይም ቴሌግራም ግሩፑ discussion section ላይ ሀሳብ እና ጥያቄዎቻቹህን ማቅረብ ትችላላቹ።  ማሳሰቢያ በቀረቡት የንባብ ማቴሪያሎች ላይ ሀሳብም ሆነ ጥያቄዎች ይበረታታሉ ነገር ግን ከቀረቡት ማቴሪያሎች እና ከግሩፑ አላማ ዉጪ የሆኑ ሀሳቦችን ማቅረብ ከሶሻል ሚዲያ የተለቃቀሙ ወሬዎችን ማንሸራሸር እንዲሁም መሰዳደብ የተከለከለ መሆኑን ከወዲሁ ለማሳሰብ እወዳለው። በቀጣዩ ሊንክ ግሩፑን መቀላቀል ይችላሉ

  • 5 авг.1 7906

    видео или голосовое, без подписи

  • 3 авг.1 896103

    እዚ ዩንቨርስ ውስጥ የሌለ አንድ ነገር ቢኖር 'አሁን' ነው! ቦታ- የቁስ አካል መገኛ አውታር ጊዜ- የለውጥ መከሰቻ አውታር ከዚ ውጪ አሁን እሚባል ነገር አለ? ... አሁን ስትል ዩንቨርሳል የሆነ የጋራ አሁን አለን? .. ወይስ ያንተን የግልህን አሁን ነው አሁን እያልክ ያለከው? እውን የግልክ አሁንስ አለህ?.. አሁን ባልክበት ቅፅበት ለውጥ እና ሂደት ተካሂዷል ... ታዲያ አሁንህ መቼ ነው? ከላይ እንዳስቀመጥኩት ያለው አንድ ነገር ጊዜ-ቦታ ነው.. በዚህ አውታር ውስጥም አንድ ክስተት ይከሰታል.. ያንን አስከትሎ ሌላ ክስተት ይከሰታል... ቀኝ እግርህን ተከትሎ ግራ እግርህ ይራመዳል... ከዚ ውጪ ሌላ በእኛ እና ጊዜ-ቦታ መሃከል እሚገኝ.. የጊዜ መተላለፍ እንዲካሄድ እሚያረግ ነገር የለም... ትላንትን አልፈን አሁን ላይ ተገኝተን ወደ ወደፊቱ የምንሄድበት ተአምር የለም... እሁን ላይ ቀን እና ምሽት .. ሰኞ ማክሰኞ እያልክ የምትቆጥረው ጊዜ የምድርን አዙሪት እና እሽክርክሪት ለክተን.. ለመግባባት በሚያመቸን መልኩ የቀረፅነው ፈጠራችን ነው... ስልክህ ላይ ያለው ሰአት ስራ ለመሄድ Alarmህ እንዲጮህ ነው እሚያገለግለው እውነታው ይሄ ሆኖ ሳለ ... ነገር ግን እንዴት.. ጊዜ እየሄደ እና እኛም በውስጡ እያለፍን ያለን ነገር. ሆኖ እንዲሰማን ሆነ? የንቃተ-ህሊና ያልተፈታ ሌላኛው ችግር ይሄ ነው... ምን አልባት ንቃተ ህሊና እራሱን እየዋሸ ይሆናል.. ወይንም ደሞ የማስታወስ ብቃታችን ይዞት የመጣው ቅዠትም ይሆናል... አለበለዚያ ደሞ.. ቁስ-አካል ይሁን አይሁን እማናውቀው ይሄ ንቃተ-ህሊናችን... የቁስ አካል መገኛ አውታር ውስጥ ሲገኝ... ከእውነታው ጋር እየተፃረረም ይሆናል:: ለጊዜው አናውቅም! የ Time Travel ሙሉ ቀመር | ድንቅ ቪዲዮ! @Abdisa_Defar

  • 3 авг.1 852202

    የ "ኢዝም" ጠንቆች ይህ ቅጥያ ማነኛዉም ማህበራዊ፣ግላዊ፣ፍልስፍናዊ፣ስነምግባራዊ፣ባህላዊ እሳቤዎችን ለመግለፅ የሚገባ ቅጥያ ነዉ። ዳሩ ግን ይሄ ቅጥያ በሰዎች ስነልቦናዊ የአስተሳሰብ ስርአት ላይ ድንበርን፣ እነሱ እና እኛን፣ ፅንፈኝነትን የመፍጠር ምሉዕ ሃይል አለዉ። ከዛም በዘለለ ግራጫ የሆነዉን የአለምን ችግር ጥቁር እና ነጭ በሆነ መንገድ ለመግለፅ በመሞከር ሁለት "እኔ ነኝ ልክ" ፣ "እኔ ነኝ ልክ" የሚሉ ጎራዎችን ከመፍጠር ባሻገር የሚመነዘር ለዉጥ በምድር ላይ ሲያመጡ የሚታየዉ እምብዛም ነዉ። አንድ የ ኮሚኒዝም ተከታይ ካፒታሊዝም ያመጣዉን የግል ንብረት ባለቤትነት መብት እና የኢኮኖሚ እድገት(ምንም ያህል የመደብ ልዩነት ቢኖርም) ማድነቅ ካልቻለ እና ጥሩ ጎኑን ከራሱ እሳቤ ጋር ሊያቀናጅ ፍቃደኛ ካልሆነ፤ አንድ የካፒታሊዝም ተከታይም የኮሚኒዝም የሰዎችን የመደብ መራራቅ እና ጭቆና የማስቀረት "ቅዱስ አላማ" ሳይታየዉ ቀድመዉ በተደረጉ እንቅስቃሴዎች ላይ ተመስርቶ በጥላቻ ካደባበት፤ ሁለቱም እንደ ቁራ ፅንፍ ይዘዉ የራሳቸዉን ድምፅ የሚያስተጋቡ የገደል ማሚቴዎች እንጂ ላለዉ መሰረታዊ ችግር መፍትሄ ሊፈጥሩ የቆሙ አካላቶች አይደሉም። ሰዎች ርዕዮተዓለማቸዉን እና እሳቤዎቻቸዉን እንደ ፍፁም አርገዉ ሲቀበሉ መሻሻልን ወይም ተጣጣፊነትን ሲነፍጉት ሃይማኖታቸዉ ሆኖ ይቀመጣል። ካፒታሊስት ከሆንክ ለምን የካፒታሊዝምን ክፍተት ትናገራለህ፤ ኮሚኒስት ከሆንክ ለምን የኮሚኒዝምን ክፍተት ትናገራለህ የሚለዉ አስተሳሰብ የ አመክኖ ህግ እስኪመስል ድረስ ያለዘለቀበት የሰዉ ልጅ አይምሮ የለም። አንድ ርዕዮተዓለም ስለተመቸን ወይ ከኛ የአስተሳሰብ ዘዉግ ጋር ስለገጠመ ብቻ ጉድለቶቹን እና ግድፈቶቹን በእዉር ድንብር ስንከላከል መኖር አለብን ማለት አይደለም፤ግድፈቶቹን ነቅሰን አዉጥተን ተችተን ትሩፋቶቹን ደሞ አበረታተን ሁለንተናዊ ጠቀሜታ ወደ ሚያመጣ እሳቤ ማሳደግ እንጂ ጎራ ተከፋፍሎ "እኔ ነኝ ትክክል"፣ "አንተ ነህ ትክክል" መባባል ለዘመናት ካሳለፍነዉ የእጅ መጠቋቆም ጉዞ በዘለለ የሚፈጥረዉ እዚህ ግባ የሚባል ለዉጥ የለም።

  • 31 июл.1 8623

    видео или голосовое, без подписи

  • 31 июл.1 819203

    ሰላም ወንድሜ፣ እንዴት ነህ? እኔ አብርሃም ደሳለኝ እባላለሁ። የአንተ ቻናል ተከታታይና አድናቂ ነኝ፣ የምታቀርበውን ይዘትም በጣም እወዳለሁ። በቅርቡ ሁለት መጻሕፍትን አሳትሜያለሁ። ዋና ዓላማቸው የሰው ልጅ ለሺህ ዓመታት ሲጠይቃቸው የኖሩትን ታላላቅ ጥያቄዎች—«እኛ ከየት መጣን? ዩኒቨርስ እንዴት ተፈጠረ? ሕይወት እንዴት ተጀመረ? ሰው እንዴት ወደ ዛሬው ደረሰ?»—በተለያዩ እይታዎች ማቅረብ ነው። የመጀመሪያው መጽሐፍ እነዚህን ጥያቄዎች ከዓለም ሃይማኖቶችና እምነቶች አንፃር ይመለከታል፤ ሁለተኛው ደግሞ ከዘመናዊ ሳይንስ አንፃር የBig Bang፣ የሕይወት አመጣጥ እና የዝግመተ ለውጥ (Evolution) ሐሳቦችን በቀላል አማርኛ ያብራራል። ከቻልክ መጻሕፍቶቹን ገዝተህ ብትደግፈኝ ወይም ለተከታዮችህ ብታስተዋውቃቸው በጣም አመሰግናለሁ። በየቡና ዲጂታል ማርኬት ላይ የአንባቢዎች ድጋፍ መጽሐፍት ለብዙ ሰዎች እንዲደርሱ ትልቅ ሚና ይጫወታል። ጊዜህን ሰጥተህ መልእክቴን ስላነበብክ ከልብ አመሰግናለሁ። መልካም ስኬት እመኝልሃለሁ። 👉 1 የዩኒቨርስ እና የሕይወት አመጣጥ፡ ከቢግ ባንግ እስከ የሰው ልጅ ዝግመተ ለውጥ 👉 2 የአለም ሃየማኖቶች እና እምነቶች ታሪከ ትምህርት እና ንፅፅር

  • 31 июл.1 62476

    የትርጉም አልባነት ትርጉም | የመጨረሻው መፍትሄ @Abdisa_Defar

  • 30 июл.1 8958

    The audience learns about the reaction but not about the conditions from which it emerged. Imagine discussing labor movements exclusively by showing violent strikes while ignoring exploitative working conditions. Or imagine discussing the civil rights movement only by highlighting riots while omitting the discrimination and oppression that preceded them. Such accounts would not necessarily be false, but they would be profoundly incomplete. They would explain the reaction while erasing the context. Research in political communication, particularly the work of communication scholar Robert Entman, describes this process as framing: selecting certain aspects of reality while ignoring others. By consistently framing feminism through its most controversial figures, critics can shift public attention away from empirical questions about wage inequality, domestic violence, political representation, reproductive rights, unpaid care work, or workplace discrimination. Instead, debate becomes centered on whether a provocative social media post represents feminism as a whole. Attention itself becomes a political resource. Good criticism should address the strongest version of an argument rather than its weakest examples, a standard philosophers refer to as the principle of charity. If one wishes to critique feminism intellectually, then its major theories, arguments, and empirical claims should be the focus, not merely the most sensational statements made by individuals on social media. Representative evidence should come from influential feminist texts, major feminist organizations, peer reviewed scholarship, or systematic studies of feminist beliefs, not from isolated viral posts. A healthy society requires something more demanding: a commitment to evaluating ideas based on representative evidence rather than memorable exceptions. When that distinction is lost, public debate ceases to be an effort to understand reality and instead becomes a competition between caricatures. Finally, I want to challenge those who consider themselves serious critics of feminism. Before posting that “feminism has become misandry,” ask yourself a few questions. How many posts have you shared explaining feminist theory before sharing screenshots of misandrist comments? Which school of feminist thought are you actually criticizing? Liberal feminism? Marxist feminism? Radical feminism? Intersectional feminism? Or are you treating them all as a single ideology? What research methodology led you to conclude that misandry primarily stems from women who “couldn’t get husbands”? Is that conclusion based on empirical evidence, or is it simply a stereotype? Have you examined the extensive research on violence against women, sexual harassment, domestic abuse, and gender discrimination before concluding that misandry can be understood in isolation from those realities? How many academic works on feminism have you read before deciding that a handful of screenshots accurately represent the movement? In my view, it is more intellectually honest to openly criticize feminist theories if you disagree with them. A rigorous critique of feminist philosophy, sociology, or political theory is far more valuable than presenting oneself as sympathetic to feminism while reducing an entire movement to its most extreme voices. Direct criticism invites debate; caricature replaces debate with ridicule. Whether one ultimately accepts or rejects feminist theory is beside the point. Serious disagreement requires engaging with a movement’s representative ideas, strongest arguments, and best available evidence rather than its most sensational exceptions. Without that distinction, public debate shifts from evaluating arguments to trading caricatures. Inherited stereotypes are not a substitute for rigorous intellectual critique. Written by Kenab

  • 30 июл.1 42581

    Social Conflict and the Silencing of Complexity: Has Feminism Become Misandry, or Are We Caricaturing It? Public opinion is rarely shaped solely by direct arguments against a social movement. More often, movements are weakened through subtle rhetorical strategies that make genuine engagement seem unnecessary. Rather than refuting a movement’s central claims, critics may rely on sarcasm, ridicule, memes, or the repeated presentation of exceptional cases as though they represent the whole. This strategy does not require denying that real problems exist. Instead, it redirects public attention away from those problems and toward the movement’s most controversial representatives. Over time, the movement itself begins to appear irrational, hypocritical, or dangerous. My intention of writing this essay is to argues that public discourse frequently caricatures feminism by treating its most extreme expressions as representative of the movement itself, thereby obscuring the broader ideas and social conditions that feminism seeks to address. Although this pattern can affect many social movements, feminism provides a particularly visible example of how representative ideas are often displaced by memorable exceptions. This process can occur intentionally or unintentionally, both among opponents of a movement and even among some of its supporters. It exploits a well-documented cognitive bias known as the availability heuristic, first described by psychologists Daniel Kahneman and Amos Tversky. Because people tend to judge the frequency or significance of something by how easily examples come to mind, dramatic, inflammatory, or outrageous statements are far more memorable than careful discussions of structural issues. As a result, highly controversial feminist content often becomes far more visible than ordinary feminist scholarship, causing memorable exceptions to substitute for representative evidence. If every conversation about a movement becomes accompanied by sarcastic remarks or exaggerated caricatures, people gradually absorb the impression that the movement itself deserves ridicule. The movement’s actual arguments are never seriously examined because the caricature replaces them. Feminism, like many social movements, is not a single ideology but a broad family of theories and political movements concerned with understanding and addressing gender-based inequality. It includes liberal feminism, socialist feminism, Marxist feminism, radical feminism, intersectional feminism, ecofeminism, and many other schools of thought. Despite this diversity, public discussion frequently reduces feminism to the most inflammatory statements made by a relatively small number of individuals. In many online spaces, conversations about feminism quickly become conversations about misandry. Screenshots of women expressing hatred toward men are circulated as evidence that feminism itself has become anti-male. Such examples certainly exist, and whenever individuals advocate prejudice or hatred toward men, those views deserve criticism on their own merits. However, an equally important question is often ignored: Why do some individuals become misandrist in the first place? Several factors may contribute to misandrist attitudes among some individuals. Personal experiences of abuse, sexual violence, domestic violence, repeated discrimination, chronic harassment, online communities, ideological influences, identity formation, and broader social narratives may all contribute to generalized hostility toward men. These pathways differ from person to person and should not be reduced to a single explanation. Understanding this complexity helps explain how such attitudes can emerge and, ultimately, how they might be prevented. If the goal is to reduce prejudice rather than merely condemn it, understanding those causes is essential. My point is not to justify misandry. Rather, it is to highlight how public discourse often ignores underlying causes while repeatedly showcasing only expressions of hatred.

  • 28 июл.1 59335

    "አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት የባሏን መፅሀፍ አጠበች" የፌሚኒዝም እንቅስቃሴን ሀ ብሎ ያስጀመሩት እና ችቦዉን የለኮሱት እንስቶች አሁን በስመ ፌሚኒዝም እየተደረገ ያለዉን ተአምር ቢያዩ የሚገረሙ እና የሚደመሙ ይመስለኛል። በ18ኛዉ ክፍለዘመን ላይ የነበሩ ፌሚኒስቶች የፌሚኒዝምን ፅንሰሀሳብ ይዘው ሲነሱ በዉስጡ ያዘለዉ ዉጥን የማህበራዊ ፍትህ እና የእኩል መብት ተጠቃሚነት ጥያቄን እንጂ ከወንድ እኩል መሆኔ ይታወቅልኝ…

  • 28 июл.1 838267

    "አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት የባሏን መፅሀፍ አጠበች" የፌሚኒዝም እንቅስቃሴን ሀ ብሎ ያስጀመሩት እና ችቦዉን የለኮሱት እንስቶች አሁን በስመ ፌሚኒዝም እየተደረገ ያለዉን ተአምር ቢያዩ የሚገረሙ እና የሚደመሙ ይመስለኛል። በ18ኛዉ ክፍለዘመን ላይ የነበሩ ፌሚኒስቶች የፌሚኒዝምን ፅንሰሀሳብ ይዘው ሲነሱ በዉስጡ ያዘለዉ ዉጥን የማህበራዊ ፍትህ እና የእኩል መብት ተጠቃሚነት ጥያቄን እንጂ ከወንድ እኩል መሆኔ ይታወቅልኝ ዘንድ "እንደ ወንድ ቆሜ ልሽና" የሚል አልነበረም። እርግጥ ነዉ ማነኛዉም ፅንሰሃሳብ በጀመረበት አይቆምም እንደማነኛዉም ነገር ዝግመተ ለዉጥን ያካሂዳል፤ ግን አንድ ነገር በጣም ከተለወጠ እና ከመነሻዉ ሀሳብ መሰረታዊ ልዩነት ላይ ከደረሰ ያ ነገር በቀደመዉ ስም መጠራት ያቆማል፤አዲስ ባህሪዉን የሚገልፅ ስያሜም ይሰጠዋል። ስለዚህ ፌሚኒዝም እንደ ፅንሰ ሃሳብ ካዘለዉ ትርጓሜ ተነስተን አሁን በበይነ መረብ ላይ ዉርዉር የሚሉ ወንድን ሲራገሙ እና ሲሳደቡ በመዋል የበታችነት ስሜታቸዉን ለማስታገስ የሚሞክሩ በሃገሬዉ ቅኔያዊ ስያሜ ስንጠራቸዉ "ጋለሞታዎች"፤ ፌሚኒስቶች ናቸዉ ማለት እንችላለን? መልሱ አንችልም ነዉ! ምክንያቱ እነሱ የሚያሳዩት ባህሪ፣የአስተሳሰብ ምህዋር እና ግብረመልስ ከ ፌምኒዝም ይልቅ ለ ሚሳንድሪ(misandry) የሚቀርብ ስለሆነ ነዉ። በዚህም የተነሳ የሚያገባት ስታጣ አባቷን፣አጎቷን፣ወንድሟን እና ዘር ማንዘሯን የሚወክለዉን ፆታ እጅ እየጠቆመች ደፋሪ ለማለት የሚቃጣት፤ ጠዋት ላይ ፊቷን ሳትታጠብ ሮጣ ወንድ ለመሳደብ በይነ መረብ ላይ የምትጣድ፤ማሰብ ሲያቅታት በጭፍኑ ማመፅን የመረጠች እንስት ሁሉ ፌሚኒስት ልትባል አትችልም። በመጨረሻም በዘመናዊ ፌሚኒስት ነን ባዮች ገፀባህሪ ላይ የተፃፈ አንድ elite satire የያዘ መፅሀፍ ልጋብዛቹ፤አንብቡት ትዝናኑበታለቹ😄                        ማዲ✍

  • 27 июл.1 533162

    የአዳም እና ሄዋን ወንድም አንድ ሞቲ የተባለ ኢትዮጲያዊ ወዳጄ የዘረመል ምርመራ አድርጎ ውጤቱ ደርሶት አጋርቶኝ ነበር እናም የዘር ግንዱ 'ሴፒየን' የምንባለው የሰው ዝርያ ሲሆን ... ነገር ግን 1.81% እሚሆን ሌላ የሰው ዝርያም ውስጡ እንዳለ አረጋግጧል.. ይሄ የሰው ዝርያም ባለፉት 60ሺ አመታት ከምድር የጠፉት 'ኒያንዳርታል' እሚባሉት የሰው አይቶች ሲሆን.. በዋናነት ተራብተው የኖሩት በአውሮፖ አከባቢ ነበር ከምስራቅ አፍሪካ ተነስቶ ወደ አውሮፖ ፈልሶ የነበረው የሰው አይነት 'ሴፒየን'... ከነዚህ ሌሎች የሰው አይነቶች ጋር ተዳቅሎ ዘረመላቸውን በውስጡ አቆይቶ ዛሬም ድረስ አለ.. ይሄ የዘረመልም ዞሮ ዞሮ እኛ ውስጥም ለመኖር በቅቷል አሁን ላይ ማንም ሰው ቢሆን አፉን ሞልቶ.. 'እኔ የአንድ የሰው ዘር ውጤት ነኝ' ማለት አይችልም... ሁላችንም ውስጤ የሌሎች የሰው አይነቶች ዘረመል ይገኛል የዘረመል ምርመራ ማረግ የሚፈልግ ካለ www.23andme.org www.ancestry.com www.gedmatch.com www.dnagenics.com

  • 26 июл.1 68841

    A summary of a thought-provoking book የኃይለኞች ፈጣሪ by Abdisa Defar The book “የኃይለኞች ፈጣሪ” is a philosophical manifesto that criticizes inherited religious belief and passive culture, and calls for a self-created, strong, and consciously awake human being and society.  —Author and personal journey— • The author, Abdisa Defar, narrates his life from Addis Ababa through activism, journalism, exile, and five years of radical solitude, where he lives almost entirely alone and immersed in reading, thinking, and creating content.  • In that isolation he systematically examines and sheds identities given by family, politics, culture, and religion, and arrives at the conviction that he has “created himself with his own hands,” making himself his own creator.  —Core philosophical aim—  • The work presents what he calls a new “Dual-Potential Philosophy,” focused on human consciousness and its two directions: growth through knowledge, or paralysis through belief and ignorance.  • The central enemy in the book is not a political regime but “belief” (እምነት) as a mental poison that freezes consciousness and is transmitted as a trans-generational disease through Ethiopian religions and traditions.  —Consciousness, knowledge, and “poison”—  • Consciousness (ንቃተ ህሊና) is described as a mysterious but real inner capacity that grows by feeding on knowledge, just as wings allow birds to fly even if they cannot explain wings.  • Two “poisons” of consciousness are emphasized: dogmatic belief (እምነት) and unacknowledged ignorance (አለማወቅ); accepting one’s belief as ultimate truth and refusing to admit “I don’t know” stops growth and becomes self-deception.  • The “medicines” are: first, admitting that one’s belief is not absolute truth; second, confessing to oneself when one is fooling oneself, which allows consciousness to resume its endless development.  —Critique of religion and Ethiopian culture—  • The author argues that Ethiopians are deeply “left behind,” like isolated Amazon tribes, largely because religion has taught them to glorify not-knowing and to confuse believing with knowing.  • He lists how global science has split atoms, mapped the universe, prepares to inhabit Mars, revives extinct species, and develops AGI, while Ethiopians remain trapped in inherited dogmas and ritualistic faith.  • He harshly attacks the idea of “our faith and traditions” (“አይነኬ”) that must be protected; for him, there is no sacred “our thing” that is beyond question if it blocks growth.  —Cosmology and human place—  • Several sections retell modern cosmology: the birth of the universe, billions of stars and galaxies, the formation of the Milky Way, the sun, and finally earth emerging from star-dust billions of years ago.  • He explains the evolution of life from the first single-cell ancestor (LUCA) through vast time, stressing that all living things, including humans, share this single ancient root.  • Events like the asteroid impact 60 million years ago that wiped out dinosaurs are used to show that life is contingent and that humans are late arrivals, not central characters in a divine test.  —Self, strength, and “creator of the strong” — • Through solitude and thinking, the author concludes he is “not a person” in the usual social sense but a rare temperament that loves entering fire like gold to be tested and emerge stronger.  • The title “Creator of the Strong” (የኃይለኞች ፈጣሪ) reflects his goal: to shape a new generation that rejects victimhood, religious guilt, and obedience, and instead embraces responsibility, courage, and self-authorship.  • He contrasts “weak” cultures that glorify humility, suffering, and waiting for reward in heaven with “strong” people who accept pain, take responsibility, and use wounds as fuel.  —Direct confrontation with religious slogans—  • Late chapters take the form of a long dialogue where traditional religious phrases are quoted and answered with sharp “We will not!” or “That’s not true!” responses.  • Examples include rejecting:  • He also dismisses teachings about sin, female impurity, modesty rules, submission to authority, and promises of heaven and hell, insisting that responsibility and power belong here on earth, in this life.  —Message to the new generation—  • The book is explicitly written “for the new generation” so they can recognize inherited faith as a mental poison, vomit it out, and refuse to pass it forward to future children.  • He wants young people to see that “knowing” is not the enemy but the path to growth, that questioning everything is necessary, and that blind faith and fear-based obedience must stop with this generation.  • After exposing religion as an enemy of life, he promises and sketches a new life-philosophy centered on curiosity, strength, self-creation, and shared human responsibility instead of divine control. ——————————————— Link to the access the book: The Author Abdisa Defar can be reached using the social media links below: YouTube TikTok Telegram Email By Rediat Bekele Asfaw (Mr.) Published on Linkedin Dec 24, 2025

  • видео или голосовое, без подписи

𝐀𝐛𝐝𝐢𝐬𝐚 𝐃𝐞𝐟𝐚𝐫 — tgindex