INFO - 24
СтатистикаGet fast and secure information and share more people @information241 Inbox all information
- Последний пост
- 15 авг.
- Последнее чтение
- 13:14
- Постов за неделю
- 21
- Всего постов
- 37
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 920
- 1/48двое суток
- 1 054
- 1/72трое суток
- 1 137
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ቲሊሊ ደውሉ እስቲ 🤣 ዘንድሮም መከላከያው ይሮጣል 🔥
Hello ደሴ
እንጅባራ በትግራይ ሃይሎች ሙሉ ለሙሉ በቁጥጥር ስር ውሏል። እንግዲህ ከዚህ በኋላ የሚቀር አይመስለኝ።
ዛሬ የረገፈው የመከላከያ ሰራዊት በእርግጥም ያሳዝናል። በቅጡ ሳይሰለጥኑ አታምጧቸው እባካችሁን እባካችሁን።
ዛሬ ጠዋት በሰሜን ወሎ ዞን፣ ራያ ቆቦ ወረዳ፣ ልዩ ስሙ ዋልካ መንደር እና በጮቢ በር አካባቢ በጥምረት ኃይሎች ማለትም በTDF እና ፋኖ እና በመከላከያ ሰራዊት ከባድ ውጊያ ተቀስቅሷል። #በከባድ መሣሪያ ጭምር የታገዘው ከፍተኛ የተኩስ ልውውጥ በአካባቢው ላይ ትልቅ ስጋት የፈጠረ ሲሆን፣ ሁለቱም ወገኖች በቦታው ላይ ተጨማሪ ኃይል እያከማቹ እንደሚገኙ እየተገለጸ ነው !!
የምስራች❗️❗️ ➖️➖️➖️➖️ እንኻን ደስ ያላችሁ ጽምድ በቀናት ይፋ ይደረጋል። 🟰🟰🟰 ለሁሉም ሠላም ወዳድ ኢትዮጵያውያን በሙሉ። ጽምዶ ወይም የትብብር ሠራዊት በቅርብ ቀናት ይፋ ይደረጋል። የትብብር ኣንድነት ይፋ ከተደረገ በሰዓታት ውስጥ ጉዞ ወደ ኣራት ኪሎ ይደረጋል። በሁሉም አቅጣጫ በተመሳሳይ ሰዓት ውጊያ ይደረጋል። ሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ የትብብር ጦሩ ጽምዶ ኮማንድ ፖስት በሚሰጠው መመርያ ለመተግበር ተዘጋጁ።
በደቡብ ትግራይ ግንባር ጠንካራ ማጥቃት ተጀምሯል። 🔥
🗣 ባጫ እኔን "ዳንሰኛ ÷ እስክስተኛ" ያለኝ ተስፋዬ ገብረአብ ነው በማለት አስተባብሏል። ተረክ እንጂ ሀቅ አይደለም መሆኑ ነው። 😂😭 🛡 እንግዲ... ባጫ ልክ እንደ አለቃው በህይወት የሌለና ራሱን መከላከል የማይችልን ሰው ጠቅሶ ምስክርነት መጠራት ጀምሮአል። ይሄም ከአለቃው ቀጠለዉ ፣ ባጫ 'በህይወት የሌለ' ሰዉ ለምስክርነት የጠራው ሁለተኛ ሰዉ ያደርገዋል።🤭 😑
ኢትዮጲያ ትፍረስ‼️ ኢምፓየር ኢትዮጲያ ስትፈር ጨቋኝ እና ተጨቋን መደብ ቀርቶ የራስህን እድል በራስህን ትወስናለህ።
ዛሬ ጠዋት 4፡30 ላይ #የኢትዮጵያ አየር ሀይል የጦር ጀት አውሮፕላን በምሥራቅ ሸዋ ዞን፣ ቦራ ወረዳ፣ ጎራ ለማን ቀበሌ ውስጥ ተመትቶ ወድቋል። በአውሮፕላኑ ውስጥ የነበሩት 2 ፓይለቶች በፓራሹት ወደ መሬት የወረዱ ሲሆን በአካባቢው የነበረው የመከላከያ ኮማንዶ ሰራዊት ባደረገው ከፍተኛ ርብርብ ፓይለቶቹን ሊታደጋቸው ችሏል። አውሮፕላኑ በወደቀበት በዚህ አካባቢ በርካታ የኦሮሞ ነጻነት ጦር ሀይሎች ያሉ ሲሆን ተመቶ የወደቀው የጦር ጀት በመከላከያ ሰራዊት ሳይነሳ በፍጥነት አካባቢውን ተቆጣጥረው ይገኛሉ። . . . WBO 🔥
አብይ አህመድ የፊንፊኔን ጉዳይ አጀንዳ በማድረግ በየቀኑ በሁሉም አከባቢዎች የሚደርስበትን ጥቃት ለመሸፈን እየሞከረ ነው።
ጀግናው ሃይላችን የጉሙዝ የነፃነት አውጪ በዛሬው ድል አኩርቶናል።
ሰበር በብሉ ናይል ግዛት ከኢትዮጵያ ድንበር አቅራቢ አዲስ ውጊያ ተቀሰቀሰ! ከአንድ ወር በፊት የሱዳን ጦር ስትራቴጂካዊቷን ኩርሙክን መቆጣጠሩ ይታወቃል፡፡ ጠሮ በወቅቱ ከተማዋን ሲቆጣጠር የፈጥኖ ደራሽ ኃይል ታጣቂዎች ወደኋላ አፈግፍገው ነበር፡፡ ዛሬ በወጣ መረጃ፣ በሸረሪናው ውጊያ ተሳትፏል በሚል የተወነጀለው የፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ የመጨረሻ ሆኗል፡፡ ይህን ተከትሎ ባሁኑ ሰአት ከባድ ውጊያ እየተደረገ ነው፡፡ በዚህ ቀጠና የሕወሓት የጦር አሃዶች ከአልቡርሃን ጎን ሆነው እንደሚዋጉ ይታወቃል፡፡
የኦሮምያ ነፃነት ግንባር በየቀኑ በሚወስደው ጥቃት መንግስት አቅሙን እየተፈተነ መሆኑ ገልፆል። ዛሬ አዳማ በተደረገው የመከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ አመራሮች ስብሰባ በኩል መንግስት በWBO እየደረሰበት ያለበት ጥቃት ከፍተኛ መሆኑን ገልፆል። የፌደራል መንግስቱ በሰሜኑ ጦርነት ላይ ትኩረት ማድረጉን WBO እየወሰደ ባለው ጥቃት እየሰፋ መሆኑን አስታውቀዋል።
ግልገል በለስ ከተማ በፅምዶ ሃይሎች በቁጥጥር ስር ውላለች።
ቆቦ ዞብል 🔥
ኢትዮጵያ እየመከረችም እየረሸነችም!!! በጉራጌ ዞን አበሽጌ ወረዳ ሶስት ወጣቶች 'ፋኖ ናችሁ' ተብለው ከመኪና እንዲወርዱ ከተደረጉ በኋላ በአሰቃቂ ሁኔታ መረሸናቸው ታወቀ:: ተመስገን ጌታቸው፣ ይታገሱ አሰግደው እና ግዛው ግርማዬ የተባሉ ሶስት የአማራ ክልል ተወላጆች ከተሳፈሩበት የሕዝብ ማጓጓዣ መኪና ላይ “ፋኖ ናችሁ” በሚል ውንጀላ ተገደው እንዲወርዱ ከተደረጉ በኋላ በግፍ መገደላቸውን የአካባቢው ምንጮች ለመሠረት ሚድያ ተናግረዋል፡፡ Meseret Media
የሱዳኗ #ኩርሙክ ከተማ ከአር ኤስ ኤፍ ቁጥጥር ነፃ ከተወጣች በኋላ የጅምላ መቃብሮች ተገኙ በ #ሱዳን ብሉ ናይል ክልል በፈጣን ድጋፍ ኃይሎች (RSF) የተገደሉ የ25 ሰላማዊ ሰዎችን አስከሬን የያዘ የጅምላ መቃብር መገኘቱን አንድ የአካባቢው ባለሥልጣን እሁድ ዕለት አስታወቁ። መቃብሩ የሴቶች፣ የሕፃናት እና የሆስፒታል ሠራተኞች አስክሬን የያዘ መሆኑ ተገልጿል። በኩርሙክ ከተማ የጅምላ መቃብሩ መገኘቱ የተሰማው፣ የሱዳን ሰራዊት ካርቱም እና ጌዚራ ግዛቶችን ከአርኤስኤፍ ነፃ ካወጣ በኋላ ተመሳሳይ የጅምላ መቃብሮች መገኘታቸውን ተከትሎ ነው። የኩርሙክ ከተማ ኮሚሽነር አብደል አቲ ሞሐመድ አል-ፋኪ በሰጡት መግለጫ፣ የሰራዊቱ አባላት ታጣቂ ቡድኑን ከከተማዋ ካባረሩ ከአንድ ወር በላይ በሆነ ጊዜ ውስጥ በሰሜን ምስራቅ የከተማዋ ክፍል ባካሄዱት የማፅዳት እንቅስቃሴ መቃብሮቹን ማግኘታቸውን ገልጸዋል። አል-ፋኪ አክለውም፣ ተጎጂዎቹ የተገደሉት አርኤስኤፍ በከተማዋ ላይ ጥቃት በሰነዘረበት ወቅት የአጥፍቶ ጠፊ ድሮኖችን ለማስወንጨፍ ይጠቀምበት በነበረው ጄበል ፋንካት በተባለ ኮረብታ አቅራቢያ መሆኑን ተናግረዋል። የሱዳን ሰራዊት ኩርሙክን ሐምሌ 1 ቀን 2018 ዓ.ም. መልሶ ተቆጣጥሯታል። አርኤስኤፍ ስትራቴጂካዊ የሆነችውን ይህችን የድንበር ከተማ በየካቲት 29 ቀን 2018 ዓ.ም. በቁጥጥር ስር ያዋለው በአብደል አዚዝ አል-ሂሉ ከሚመራው የሱዳን ሕዝብ ነፃ አውጪ ንቅናቄ-ሰሜን (SPLM-N) አንጃ ጋር በመሆን ከኢትዮጵያ ድንበር በኩል በጋራ በከፈቱት ጥቃት ነበር። የሰብአዊ መብት ተከታታዮች እና የአካባቢው ነዋሪዎች አርኤስኤፍ ኩርሙክን እና በአቅራቢያ የሚገኙ የብሉ ናይል አካባቢዎችን በቁጥጥር ስር አድርጎ በቆየበት ወቅት ከሕግ ውጪ የሰዎች ግድያ፣ ዘረፋ እና አስገዳጅ ማፈናቀልን ጨምሮ በርካታ አሰቃቂ ድርጊቶችን ፈጽሟል ሲሉ ከሰዋል። ከኢትዮጵያ ጋር የምትዋሰነው ኩርሙክ፣ በአገሪቱ አስር ዓመታትን ባስቆጠሩት የእርስ በእርስ ጦርነቶች ውስጥ በተደጋጋሚ በመንግሥት ኃይሎች እና በአማፅያን ቡድኖች እጅ ስትገባ የቆየችና ለግጭት የተጋለጠች ከተማ ናት።
በሲዳማ ክልል ውስጥ አፈሳ ሲያካሂድ የነበረው የመከላከያ ሰራዊት መኪናው ተገልብጦ 7 መከላከያዎች ሞተዋል።
የፋኖ አላማ ቢሳካለት ብልፅግናን ቀርጥፎ በልቶ ከዛ በኋላ ኦነግንና ኦፌኮ በልቶ ከጨረሰ በኋላ ፊቱን ወደ ኦሮሞ ህዝብ መመለስ ነው። ችግሩ ግን ብልፅግናን መፎካከርና መዋጋት ራሱ ዳገት ሆኖበባቸዋል በዛ ላይ እርስ በራሳቸው እንደ ድመት ተበላልተው እየተጨራረሱ ነው። በዚህ አይነት አዝጋሚ ጎዞ ከማንኩሳ እስከ ጮቄ ተራራ ለመድረር እራሱ 500 ዓመት ይፈጅባቸዋል። አንድ ጥይት ተኩሰው ሳምንት ሙሉ ይፎክራሉ ትንሽ ሲገረፉ ሶስት ወር ሙሉ ሀዘን ይቀመጣሉ። እኛ የቸገረን የፋኖ ባዶ ፉከራ ሳይሆን ብልፅግና ያሰማራብን የሰው ጅብ ነው ህዝቡን ግጠው ጨርሰው አሁን ደግሞ ሁለተኛ ዙር አጥንታችንን እያጋጡ ያሉ የመንግስት ሌቦች ናቸው መከራ የሆነብን ፋኖ ያደረሰው ከብልፅግና የማይተናነስ በደል ለመካስ ከፈለገ ወጥሮ ይዋጋ።