tgindex
Последний пост
5 июл. 2025 г.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
9 347
−6 за 4 дн.
Сутки
−6
−0,06%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
5 555
20 постов
Вовлечённость
59,4%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ሽልማቱን ተነጥቋል !!! ድምፃችንን ሰምታችሁ አፋጣኝ ምላሽ በመስጠታችሁ ልትመሠገኑ ይገባል ሀጨሉ ሁንዴሳ ፋውንዴሽን ! @my_oromia

  • Freedom ቻናል ለረጅም አመታት ለኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ድምፅ ሲሆን ነበር ከዛ ግን ከዛሬ አመት ጀምሮ ስለ ሰራዊቱ ጥሩም መጥፎም ነገር መናገር ለማቆም ውሳኔ ላይ ደርሰን ተግባራዊ አድርገናል ። ለዚህ ውሳኔ ዋና ምክንያቱን አሁን መናገሩ አስፈላጊ ስላልሆነ ትተነዋል ። ግን ለእናንተ ግን አንድ ትልቅ ጥያቄ ልጠይቃችሁ ። 1ኛ:- ሰራዊቱ ወደ ድል መቃረብ ሲጀምር ወደዋላ ብዙ እጥፍ የሚመልሰው ማን ይመስላችዋል ? 2ኛ:- የሠራዊቱን የ ዞን ክንፍ የሚመሩ አመራሮች እዛ የአመራርነት ጣሪያ ላይ ደርሰው እንደፈለጉ ጋልበውት ከዛ ከመንግስት ጋር የሚቀላቀሉት ለምን ይመስላችዋል ? 3ኛ :- የኦሮሞ ዲያስፖራ ኮሚኒቲ ሠራዊቱን የሚረዳው በየትኛው መንገድ እንደሆነ ታውቃላችሁ ? የተማከለ ነው ወይስ ለ ሰፈር እና ለጎጥ ? 4:- ጭር ባለ ሰአት ዋይ ዋይ የሚሉት የሠራዊቱ አክቲቪስቶች ልክ ሠራዊቱ ወደ ድል ሲጠጋ ለምን ጭር የሚሉ ይመስላችዋል ? እስቲ ትንሽ ቁጭ ብላችሁ ያለፈውን 7 አመት ጉዞ ተመልከቱት እና የሚሰራው ነገሮች በሙሉ ምን ያክል ትግሉን እንዳስኬደው ግምገማችሁን ኮመንት ላይ አስቀምጡ ። @my_oromia

  • በቃ እናፈንዳው ! ከመንግስት ከፍተኛ ባለስልጣን በደረሰን ውስጣዊ መረጃ መሠረት አባይ ግድብ 100% ተጠናቆ ካለቀ 2 ወር አልፎታል ። የግድቡ ሰራተኞች እዛው አካባቢ ቤት ተሰርቶላቸው ሲኖሩ የነበሩ ቢሆንም አሁን ባስቸኳይ አካባቢውን ለቀው እንዲወጡ ተግሯቸዋል ። እናም እስካሁን ለህዝብ ይፋ እንዲደረግ ያልተፈለገው በቅርቡ በኢትዮጵያ ታይቶ የማይታወቅ በመላው ሀገሪቷ ከፍተኛ የመመረቂያ ፕሮግራም እየተዘጋጀ…

  • без подписи

  • የ ሀጫሉ አዋርድ አዘጋጅ ግን ማነው ? 🤔 የዚህን ቪዲዮ አያችሁት አይደል ? አንድ ባል ያላት ሴት ከንፈሯ እስኪሰነጠቅ ተቀጥቅጣ " የህይወት ትርጉሙን አጣው የምኖርበት ምክንያት ጠፋኝ " እያለች እራሷን ቪዲዮ ስትቀርፅ ከነበረ ከዚህ ምን እንረዳለን ???? የሀጫሉ ገዳይ እንዳይታወቅ ተድበስብሶ በመታለፉ እንዲሁም የቀነኒ ገዳይም እንዳይታወቅ እየትበሰበሰ ባለበት በዚህ ወቅት በግድያው የመጀመሪያ ተጠርጣሪ የሆነን ግለሰብ ጀግና ብሎ የሚሸልም ተቋም በጭራሽ ሀጫሉን የማይወክል አሳፋሪ ተግባር ነው። በዚህ ድርጊታቸው ተፀፅተው ይሄን ታሪካዊ ስህተት በያርሙ መልካምነው። ቢያንስ ፍርድቤት ነፃ ነህ እንኳን ሳይለው ተሯሩጦ መሸለም... @my_oromia

  • ኦሮሞ ደብል ስታንዳርድ የሆኑ ሰዎችን መፀየፍ መልመድ አለበት ! ስንት ሰው በአደባባይ ሲረሸን እናት ልጇ ከፊቷ በ መከላከያ ሲገደል አቶ ታዬ የተባለ መለስተኛ አህያ በሞቱት ሰዎች ላይ ሲሳለቅ እና ውሸት ነው የመንግስት ወታደር ይሄን አያደርግም ብሎ ሲቀልድ ለ 7 አመታት ያክል እንብርት የሌለውን ሆዱን ሲሞላ ከርሞ ። አሁን ላይ " የመንግስት ወታደሮች ልጄን ለጅብ ሰጠብኝ " ብሎ ለአመታት ሲያንቋሽሻቸው የነበሩ ሚዲያዎች ላይ ቀርቦ አለቃቅሷል። የሰው ቁስል ላይ ቀልዶ በራሱ ሲደርስ ማልቀሱ Karma ስለሆነ ምንም አይገርምም። እኔን የገረመኝ ታዬን እንደ ኦሮሞ ነፃ አውጪ እየቆጠሩ ያሉ ተቃዋሚዎች ናቸው 🤣🤣 @my_oromia

  • አማራ => ራያ የኛ ነው ❌ ትግሬ => ራያ የኛ ነው ❌ ራያ => እኔ የ ኦሮሞ ነኝ ✅ @my_oromia

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • " ኦነግ የሚቆም ትግል አልጀመረም ፤ የተቋቋመበትን አላማ ከግብ ሳያደርስ አያቆመም " - አቶ ዳውድ ኢብሳ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ ) ከ5 ዓመታት ቆይታ በኃላ በአዲስ አበባ የሚገኘውን ጽ/ቤት ዳግም መክፈቱን ተከትሎ ይፋዊ ፕሮግራም በጽ/ቤቱ አካሂዷል። በወቅቱ መስሪያ ቤቱ ሊዘጋ የቻለው በኦነግ አመራሮች መካከል አለመግባባት በመፈጠሩ ነበር። ዛሬ በተካሄደው በዚህ የመክፈቻ መርኃግብር ላይ የፖርቲው ሊቀ-መንበር የሆኑት አቶ ዳውድ ኢብሳ ባደረጉት ንግግር " ኦነግ የሚቆም ትግል አልጀመረም፥ የተቋቋመበትን አላማ ከግብ ሳያደርስ አያቆመም " ሲሉ ተናግረዋል። አቶ ዳውድ በንግግራቸው ኦሮሞ ያካሄደውን ትግል ወደኋላ በመመለስ ያስታወሱ ሲሆን፥ ከሜጫ እና ቱለማ ማኅበር ምስረታ ጀምሮ እስከ ዛሬ ያለው እንቅስቃሴ በሰላም ለሚደረገው ትግል እድል ካለመስጠት የመነጨ መሆኑን ገልጸዋል። አክለውም ከጓደኞቻቸው ጋር ያለፉበትን ውጣ ውረዶች በመስታወስ " የሚቆም ትግል አልጀመርንም " ያሉ ሲሆን በሰላም መንገድ የመታገል ዕድሉ መስፋት አለበት ሲሉ ጥያቄ አቅርበዋል። ሊቀመንበሩ ፥ ላለፈው ምርጫ በሚደረግ እንቅስቃሴ አሁን የተመለሰላቸውን ጨምሮ  በሌሎች አከባቢዎች ያሉ ቢሮዎቻቸውም እንደተዘጋባቸው አባላቶቻቸው ለእስርና ለእንግልት እንደተጋለጡ በማስታወስ በኋላ ላይም በፓርቲው መሪዎች መካከል የተፈጠረው አለመግባባት ከምርጫው እንዳሶጣቸው ነው የገለጹት። በነበሩት ጊዜያት ፓርቲያቸው ከኃላፊዎች እስከ አባላት ድረስ ብዙ ስቃይ እንደደረሰባቸው ገልጸዋል ፤ በዚሁ መንገድ ህወታቸውን ያጡ የመኖራቸውንም አመልክተዋል። እዚህ ላይ አቶ በቴ ኡርጌሳን በማንሳት ተናግረዋል። አቶ ዳውድ " እስካሁን ድረስ ባልታወቀ አካል ተገድሏል (አቶ በቴ ኡርጌሳ) ፤ በህይወት ባለ ጊዜ ባደረገው ትግል ብዙ ነገር አድርጎልናል " በማለት አመስግነዋል። አቶ ዳውድ፥ መንግስት በሰላም መንገድ ለሚደረገው ትግል እድል እንዲሰጥ ጥሪ አቅርበዋል። በተጨማሪም ፥ ዋና መስሪያ ቤታቸውን ለማስመለስ ትልቅ ትግል እንደነበር በማንሳት፣ በዚህ ትግል ውስጥ የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ እና ተቃዋሚ ፓርቲዎች ትልቁን ድርሻ እንደተወጡ ተናግረዋል። ሌሎች ሳይመለስላቸው የቀሩትን የተቋሙ መስሪያ ቤቶች እንዲመለስላቸው በመጠየቅ ሂደት ላይ መሆናቸውን ገልጸዋል። አቶ ዳውድ ኢብሳ ፥ የብሔራዊ ምክክሩን በተመለከት ሁሉን አቀፍ ሀገራዊ ምክክር አስፈላጊ መሆኑን በመጠቆም አሳታፊ ውይይትና ፍትህ የተሞላበት እንዲሆን እየጠየቁ እንደነበርና ያ ሳይሆን ሲቀር መሳተፍ እንደተዉ ተናግረዋል። #OLF #BBCAfaanOromoo @tikvahethiopia

  • ዛሬ ለሊት  አሜሪካ ከባድ የ ቦምብ ጥቃት በ ኢራን ማድረጓን ተከትሎ ኢራን በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ kheibar የሚባለውን በጣም ከባድ ባለስቲክ ሚሳኤል ከ 2 ሰአት በፊት መልቀቋን አሳውቃች ። ሚሳኤሉ እስራኤል ሲደርስ ምን እንደሚፈጥር አብረን እናያለን። ግን ሚሳኤሉ የሚከሽፍበት መንገድ ከሌለ በጣም ከባድ ጉዳት ያደርሳል @my_oromia

  • ስም አይጠሬው ምን አለ ? ድሮ በኦሮሞ ፕሮቴስት ዘመን " TPLF የሀገሪቷን ሀብት በሙሉ ከሀገር እያሸሹ የህወሀት አመራሮች በልጆቻቸው ስም ዱባይ ቅንጡ ሪልስቴት እየገነቡ ሀገሪቷን ደሀ አደረጓት " በማለት ሲቀሰቅስ የነበረው ጋሽ ስም አይጠሬ ዛሬ ደግሞ ምን ቢል ጥሩ ነው ? " ብልፅግና የሀገሪቷን ሀብት በሙሉ ላይብረሪ እና መናፈሻ በመገንባት እያባከነ ነው ። " በሚል ቅስቀሳ ብቅ ብሏል🤣 ስንት መቃወሚያ ርእስ እያለ በዚህ ደረጃ ወርደህ እንደ ተራ የ አማራ ሀሜተኛ አይነት ወሬ ይዘህ ሚዲያ ላይ መምጣትህ በጣም ያሳዝናል ። በጣም የሚያስቀው ደግሞ የዛኔ ከሀገር ሀብት ሲያስወጡ የነበሩት የ TPLF ሰዎች በስም አይጠሬ ንግግር ተማርከው ጭንቅላታቸውን ሲነቀንቁ ነበር 🤣 @my_oromia

  • " አባይ ግድብን ግብፅ ታፈነዳዋለች " በማለት ሊያስፈራራ ሲሞክር የነበረው የአሜሪካ ፕሬዝዳን ዶናልድ ትራምፕ ዛሬ ምን አለ ? 😅 አሜሪካ ናት አባይ ግድብን በመርዳት ለዚህ ያበቃችው ብሎ በአዲስ መልክ መጥቷል ። ያው ባለፈው እንዳልኳችሁ አባይ ግድብ ልመረቅ ጥቂት ጊዜ ብቻ ነው የቀረው @my_oromia

  • ጃል ዳውድ ኢብሳን ከልቤ የማከብረው ለምን መሰላችሁ ? ግልፅ የሆነ አቋም ስላለው እንዲሁም በስሜት ወይም ደግሞ ለጊዛዊ ሁካታ ብሎ የሚናገረው ነገር ባለመኖሩ ። ሌላኛው ደግሞ ከተናገረ ቃሉን በፍፁም አለማጠፉ ነው ። ይሄን ስናገር ከበቂ ማስረጃ ጋር ነው ። ማስረጃዎቹን ላቅርብ 1ኛ : - በኢትዮ ትግራይ ጦርነት ጊዜ TDF አማራ ክልልን ሰተት ብሎ አልፎ የኦሮሚያን መሬት ሊርጥ ሲል ። ጃል ዳውድ ( ኦነግ )  ብልፅግናን አምርሮ ቢቃወምም ባእድ አካል ( TDF ) የኦሮሚያን መሬት በጭራሽ መርገጥ እንደማይችል ማስጠንቀቂያ በማውጣት  TDF ኦሮሚያ ውስጥ ገብቶ እንዲጨፍርበት ባለመተባበር ከኦሮሞ ህዝብ ጎን መሆኑን በግልፅ አሳይቷል። 2ኛ :- ካሁን በዋላ እዚሁ ከህዝባችን ጋር እናልቃለን እንጂ ሀገር ጥለን አንወጣም ካሉ ሁለት ፖለቲከኞች መሀል አንዱ ጃል ዳውድ ነበር ። እናም ጃል ዳውድ ቃሉን በመጠበቅ ሲያስሩትም ሲያፍኑትም ያለ ምንም ፍርሀት ለቃሉ ታምኖ አለ ። ተመሳሳይ ቃል ተናግሮ የነበረው  ሁለተኛው ሰውዬ ( ስም አይጠሬው ) በባሌም በቦሌም አድርጎ ጥሎን ተቀይሷል። 3ኛ : - ፊንፊኔን ከረገጠበት ቀን ጀምሮ ላለፉት 7 አመታት የተናገራቸው ንግግሮችን ብትመለከቱ አንዱ ከአንዱ ጋር ምንም አይነት መጣረስ የሌለው እና ግልፅ አቋምን የሚያሳይ ነው ። @my_oromia