tgindex
𝐅𝐢𝐧𝐟𝐢𝐧𝐧𝐞𝐞 𝐏𝐫𝐞𝐬𝐬

𝐅𝐢𝐧𝐟𝐢𝐧𝐧𝐞𝐞 𝐏𝐫𝐞𝐬𝐬

Статистика

✅|| 𝐘𝐀𝐀𝐃𝐀 ykn komii yoo qabaattan nuuf barreessaa. ✅|| ማንኛውም አስተያየት ወይም ቅሬታ ካለዎት ይፃፉልን ✅|| write to us if you have any comments or complaints. 👀 @Fastmereja_Bot 👀

Последний пост
16:07
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
103
Всего постов
369
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
12 авг.
Подписчики
10 416
+16 за 4 дн.
Сутки
−3
−0,03%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
495
40 постов
Вовлечённость
4,8%
к подписчикам
Постов в день
14,7
всего 369
Упоминаний
2
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
461
1/48двое суток
528
1/72трое суток
569

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • ''Mootummaan magaalaa guddoo ofii hin bulchine Mootummaa Naannoo Oromiyaa qofaadha.'' Kun akkamiin ta'e? Akkamiin ammoo furama? Yaada hayyooti seeraa fi siyaasaa dhimma Finfinneerratti kennan 👉 https://bbc.in/3TSJZkc

  • 14 авг.53311из Brics4ethiopia

    🚨 የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን የኑክሌር ማስወንጨፊያ ቁልፉ ሁልጊዜ በቢሮአቸው ጠረጴዛ ላይ እንደሚገኝ እና የመላው አሜሪካ ግዛት በሰሜን ኮሪያ የኑክሌር ጥቃት ክልል ውስጥ እንደሆነ አስታወቁ ።ይህ የኪም ንግግር ፒዮንግያንግ በአሜሪካ ላይ የምታሰማውን ተደጋጋሚ የኑክሌር ዛቻ ያጠናከረ ሆኗል።ሁኔታው በኮሪያ ልሳነ-ምድር ላይ ያለው ውጥረት እንደገና እንዲያይል አዲስ ስጋትን ፈጥሯል። ​(PBS news)

  • Akka fuulli feebuu የሹፌሮች አንደበት (Yashufeerochi Andabat) jedhu galgala kana ibseetti, Makiinaan Jimmaatii buna fe'ee Finfinnee seenaa ture tokko, bakka sakattaa Diimaa jedhamu Sabbatatti argamu erga darbee booda gara Finfinnee utuu imalaa jiru saamtonni shufeerii…

  • Akka fuulli feebuu የሹፌሮች አንደበት (Yashufeerochi Andabat) jedhu galgala kana ibseetti, Makiinaan Jimmaatii buna fe'ee Finfinnee seenaa ture tokko, bakka sakattaa Diimaa jedhamu Sabbatatti argamu erga darbee booda gara Finfinnee utuu imalaa jiru saamtonni shufeerii keessaa buusanii makiinicha bunumaa wajjin fudhatanii badaniiru jiru jedheera .. Koodiin makiinichaa 3 A11786 jedhu. Makiinicha ooffachaa Finfinnee seenan jedhameera .

  • 🚨 አሜሪካ ጠቅላላ 45 MQ-9 ድሮኖችን አጣች!! 🛩️✈️ ዋሽንግተን ፖስት እንደዘገበው ከአሜሪካ ባለስልጣናት በተገኘ መረጃ መሠረት፡ የአሜሪካ ጦር ከኢራን ጋር ባለው ግጭት እስካሁን ቢያንስ 45 የሚሆኑ MQ-9 Reaper ሰው አልባ ድሮኖችን አጥቷል።ይህም የአሜሪካ ጦር ካለው የሪፐር ድሮን ስብስብ (fleet) ውስጥ 25 በመቶው (አንድ አራተኛው) መሆኑ ተገልጿል። https://t.me/Brics4ethiopia/5862?single

  • 14 авг.4524из Brics4ethiopia
  • 14 авг.4251из Brics4ethiopia
  • 14 авг.39811из Brics4ethiopia

    ኔታኒያሁ እንግሊዝ በቅርቡ ኢስላማዊት ሪፐብሊክ መሆኗን መግለፁ በአለምአቀፍ ሚዲያዎች ከፍተኛ መነጋገሪያ ሆኗል። የወራሪዋ እና ህገወጥ ሰፋሪዋ ሀገር መሪ እንግሊዝን ኢስላማዊት ሪፐብሊክ ብሪታኒያ ሲል ጠርቷታል። ናታኒያሁ አክሎም እንግሊዝ የኑክሌያር መሳሪያ የታጠቀች ሙስሊም ሀገር ናት ብሏታል። ኔታኒያሁ ይህን ያለው የእንግሊዝ ፖለቲካ በከፍተኛ ሁኔታ መቀየሩን ተከትሎ ነው። በእንግሊዝ ውስጥ በርካታ ሙስሊም ባለስልጣናት ወደ ፊት እየመጡና የሙስሊሞች ቁጥር በከፍተኛ ፍጥነት እየጨመረ ከመሆኑም ሌላ እንግሊዝ የቀድሞ ድጋፏን ለእስራኤል መቀነሷን ተከትሎ ኔታኒያሁ በኢስላማዊነት ፈርጇታል። አዲሱ የእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስትር አንዲ በርን በእስራኤል አመራሮች ፣ ተቋማትና ሰፋሪዎች ላይ ማእቀብ እንደሚጥሉ መናገራቸውን ተከትሎ እስራኤል ቁጣዋን ገልፃለች። የቀድሞው የእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስትር ዊስተን ቸርች ልጆች ከእስራኤል ጎን ተሰልፈው ለመዋጋት የተጓዙበትን ታሪክ አስተዋሶ እንግሊዝ ምን ያክል የእስራኤል ጠበቃ እንደነበረች የገለፀው ናታኒያሁ አሁን ላይ ያንን ማሰብ እንኳ አይቻልም አሁን ያለቺው ኢስላማዊቷ ሀገር እንግሊዝ ነች ብሏል። የአሜሪካው ምክትል ፕሬዚዳንት ጄዲ ቫንስም በሰጠው መግለጫ እንግሊዝ በኢስላሞች ትዋጣለች አሜሪካም ቀጣይ ፕሬዚዳንቷ ሙስሊም ሊሆን ይችላል በማለት የተሰማውን ስጋት ተናግሯል። Via [Seid Mohammed Al Habeshiy] ✍️ ቴሌግራም፦             📌t.me/Brics4ethiopia

  • 🚨🇮🇷 በኢራን የመንግስት ሚዲያዎች እንደዘገቡት፣ የኢራን እስላማዊ አብዮታዊ ዘብ የአየር መከላከያ ሃይሎች በሆርሞዝጋን ግዛት በዛሬው እለት የአሜሪካን MQ-9 ድሮን መትተው መጣላቸውን አስታውቀዋል። ይህ ዘገባ በአሜሪካ እና በኢራን መካከል ባለው ወቅታዊ ውጥረት ውስጥ የተከሰተ ሲሆን፣ ሌሎች ዓለም አቀፍ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት በሁለቱ አገራት መካከል ባለው ግጭት በድምሩ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው የአሜሪካ MQ-9 ድሮኖች መጥፋታቸው ተገልጿል። ሆኖም፣ ይህንን ዘገባ በተመለከተ ከአሜሪካ በኩል እስካሁን ይፋዊ ማረጋገጫ አልተሰጠም። . . https://t.me/Brics4ethiopia/5856?single

𝐅𝐢𝐧𝐟𝐢𝐧𝐧𝐞𝐞 𝐏𝐫𝐞𝐬𝐬 — tgindex