tgindex
Africa Andinet No.1 Pre primary, Primary and Medium School /አፍሪካ አንድነት ቁ.1 ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት

Africa Andinet No.1 Pre primary, Primary and Medium School /አፍሪካ አንድነት ቁ.1 ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት

Статистика
@Afrischoolанглийский

For academic excellence and behavioural change !

Последний пост
9 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
22
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 021
+1 за 3 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
663
22 постов
Вовлечённость
64,9%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 22
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
632
1/48двое суток
724
1/72трое суток
781

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • ማስታወቂያ! (ነሀሴ 3/2018 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በከተማ አስተዳደሩ የሚሰጠዉን ትምህርት ጥራት ለማላቅ ሞዴል አለም አቀፍ የሳይንስ ልህቀት ማዕከል በመፍጠር በትኩረት በመስራት ላይ የሚገኝ ሲሆን በ2019 የትምህርት ዘመን በምስራቅ ጎህ የሳይንስ ልህቀት ማዕከል ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ከ9ኛ እስክ 12ኛ ክፍል ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር የቅድመ ዝግጅት ስራዉን ያጠናቀቀ በመሆኑ በትምህርት ቤቱ ለመማር የምትፈልጉ ተማሪዎች በትምህርት ቢሮ ማህበራዊ ሚዲያ አማራጮች ላይ በተገለጸው የመወዳደሪያ መስፈርት መሰረት በተጠቀሰው የመመዝገቢያ ሊንክ እስከ 8/12/2018 ዓ.ም ድረስ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

  • በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር በወረዳ 01 ትምህርት ጽ/ቤት የአፍሪካ አንድነት ቁ.1 ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት Bulchiinsa kutaa Magaalaa Araadaa Waajjira Barnootaa Aanaa 01 tti Mana Barumsaa Afrikaa Andinnat Lakk.1 Sadarkaa 1ffaa duraa, sadarkaa 1ffaa fi G/galeessati Arada sub - City Administration woreda 01 Education Office Afrikaa Andinnat Lakk.1 pre primary, primary and Medium School የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የነባር እና የአዲስ ተማሪዎች የምዝገባ መርሃ ግብር ውድ የአፍሪካ አንድነት ቁ.1 ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የተማሪ ወላጆች እና ተማሪዎች አስቀድመን እንኳን ለ2019 የትምህርት ዘመን አደረሳችሁ እያልን፡፡ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ከቅድመ አንደኛ እስከ 8ኛ ክፍል በቀን እና በማታ በአማርኛ እና በአፋን ኦሮሞ ስርአተ ትምህርት አማርጭና መሰረታዊ የጎልማሶች ትምህርት የነባርና የአዲስ ተማሪዎች ምዝገባ ከሀምሌ 20/2018 ዓ.ም ጀምሮ የምንመዘግብ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ አዲስ ተማሪዎች ለመመዝገብ ወደ ት/ቤት ከመምጣታችሁ በፊት እነዚህን መረጃወች መያዝ አለባችሁ የተማሪው/ዋ 3በ4 የሆነ 1 ፎቶ ግራፍ የወላጅ ወይም ያሳዳጊ 3በ4 የሆነ 1 ፎቶ ግራፍ የተማሪው/ዋ የልደት ካርድ የተማሪው/ዋ የ2018 ዓ.ም የውጤት መግለጫ ካርድ ከነበሩበት ት/ቤት መልቀቂያ ማምጣት የወላጅ የፋይዳ መታወቂያ የተማሪው የፋይዳ ቁጥር በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር በወረዳ 01 ትምህርት ጽ/ቤት የአፍሪካ አንድነት ቁ.1 ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት Bulchiinsa kutaa Magaalaa Araadaa Waajjira Barnootaa Aanaa 01 tti Mana Barumsaa Afrikaa Andinnat Lakk.1 Sadarkaa 1ffaa duraa, sadarkaa 1ffaa fi G/galeessatti Arada sub - City Administration woreda 01 Education Office Africa Andinet no.1 pre primary, primary and Medium School Galmee Bara Barnootaa 2019 A.L.I Barattoota idileefi haaraaf haaldureewwan barbaachisan: Kabajamtoota fi Jaallatamtoota Barattootaafi Maatii barattootaa Mana Barumsaa Afrikaa Andinnat Lakk.1 Sadarkaa1ffaa duraa,Sadarkaa 1ffaa fi G/Galeessaatiif. Baga Bara Barnootaa 2019 isin gahe jechaa galmeen barattootaa Barnoota Sadarkaa Tokkoffaan Duraa (KG) irraa jalqabee hanga Kutaa 8ffaatti eegalee jira.Kanaaf galmaa’uu kan barbaaddaniif :- Barnoota guyyaafi galgalaa Sirna Barnoota Afaan Amaariffaafi Afaan Oromoon Ga’eessotaafi Barnoota filannoon baratamu irratti barattoota buleeyyiifi haaraa ta’an Adoolessa 20/11/2018 A.L.I galmee eegaluu keenya isin beeksisna. Barattoonni haaraan galmaa’uuf wanti isaan barbaachisu; Suura Barataa/ttuu 3×4 tokko Suura Maatii/Guddiftuu 3×4 tokko Waraqaa dhalootaa barataa/ttuu Kaardii bara 2018 Waraqaa faayiidaa Maatii Waraqaa geggeessituu mana Barumsaa irraa dhufanii. lakkoofsa faayiidaa Barataa/ttuu

  • 24 июл.7942из sebsibe Bekele

    የተሻሻለ ማስታወቂያ 2019 ዓ. በቅድመ አንደኛና ለክወና (PVA) በዲፕሎማ የት/ት ደረጃ ለመማር ፍላጎት ያላችሁ ከዚህ በታች በተዘረዘረው መስፈርት መሰረት ከዛሬ ጀምሮ እስከ ሐምሌ 21/11/2018 ዓ.ም.ድረስ የተቀመጠዉን መስፈርት የምታሟሉ አራዳ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት መም/ትም/ልማት ቡድን ቀርባችሁ እንድትመዘገቡ ይሁን፡፡           የማወዳደሪያ መስፈርቶችና ይዛችሁ የምትመጡት መረጃዎች 1.  በህጻናት አስተዳደግ እንክብካቤ ዙሪያ ሰልጥነው ሰርተፊኬት ኖራቸው በመንግስት ት/ቤቶች በሞግዚትነት እየሰሩ የሚገኙ 2.  በድሮው10ኛ ክፍል የአገር አቀፍ ፈተና ውጤት1.8 እና ከዚያ በላይ ያላቸው ከ2011ዓ.ም በኋላ ትምህርታቸውን ያጠናቀቁ 3.  በ12ኛ ክፍል የአገር አቀፍ ፈተና አማካኝ ውጤት  200 እና ከዚያ በላይ ያላቸው ከ2011 ዓ.ም በኋላ ትምህርታቸውን ያጠናቀቁ 4.  የ 4 ሴሚስተር የምዘና ዉጤት 5.  ከምትሰሩበት ተቋም ደብዳቤ

  • 24 июл.7611из ⓉⒺⓈⒻⒶ AB

    видео или голосовое, без подписи

  • 24 июл.7631из ⓉⒺⓈⒻⒶ AB

    видео или голосовое, без подписи

  • 24 июл.7781из ⓉⒺⓈⒻⒶ AB

    видео или голосовое, без подписи

  • 24 июл.7701из ⓉⒺⓈⒻⒶ AB

    видео или голосовое, без подписи

  • 24 июл.7081из ⓉⒺⓈⒻⒶ AB

    видео или голосовое, без подписи

  • 24 июл.7041из ⓉⒺⓈⒻⒶ AB

    видео или голосовое, без подписи

  • 24 июл.6601из ⓉⒺⓈⒻⒶ AB

    видео или голосовое, без подписи

  • 24 июл.6561из ⓉⒺⓈⒻⒶ AB

    видео или голосовое, без подписи

  • 23 июл.7132из sebsibe Bekele

    ማሳሰቢያ ;ለመንግስት እና ለግል ቅድመ አንደኛ ትምህርት ቤቶች 1.-ከሞግዚት ወደ ቅድመ 1ኛ ደረጃ የትምህርት መስክ በዲፕሎማ 2.ከሞግዚት በክወና እና እይታ ጥበብ በድፕሎማ መስክ ለመወዳደር የሚፈልጉ ሠራተኞችን እስከ 24/11/2018 ድረስ ደብዳቤ:የአራት ሴሚስተር አፈጻጸም እና የትምህርት ማስረጃ በመያዝ ትምህርት ጽ/ቤት መምህራን ልማት በመቅረብ እንድትመዘገቡ እያሳሰብን ጊዜው አልፎ ለሚመጣ የማናስተናግድ መሆኑን ከወዲሁ እንገልጻለን።

  • 22 июл.7581из Shemsu Desalegn

    видео или голосовое, без подписи

  • 22 июл.6061из Shemsu Desalegn

    видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 19 июл.1 0261

    видео или голосовое, без подписи

Africa Andinet No.1 Pre primary, Primary and Medium School /አፍሪካ አንድነት ቁ.1 ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት — tgindex