ANRS Occupational Competence Assessment and Certification Authority
СтатистикаAssess and Certifide
- Последний пост
- 4 авг.
- Последнее чтение
- 18:45
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 434
- 1/48двое суток
- 497
- 1/72трое суток
- 536
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
የሙያ ብቃት ምዘናና ማረጋጫ ባለስልጣን ነባር የምዘና ማዕከል ፈቃድ ለማደስ እና ነባር መዛኝ እውቅና ለማደስ እንዲሁም አዲስ የምዘና መዕከል ለማፍራት እና እጩ መዛኝ ለማፍራት የተዘጋጀ መስፈርት
без подписи
በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከ2መቶ ሽህ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የምዘና አገልግሎት መስጠት ተችሏል - የባለስልጣኑ ዳይሬክተር አቶ ተስፍየ የሽዋስ። ******* በክልሉ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት መደበኛና አጫጭር ስልጠና አጠናቀው ምዘና ለጠየቁ 224ሽህ ሽህ620 ዜጎች የምዘና አገልግሎት መስጠቱን ከክላስተር ማዕከላት ጋር ባደረገው የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማና የቀጣይ የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ኦረንቴሽን የማጠቃለያ መድረክ ላይ ተናግረዋል። ከእነዚህ መካከል 60ሽህ 284 የሚሆኑት መደበኛ ሰልጣኞች ፣15ሽህ530 መካከለኛና ከፍተኛ ኢንዱስትሪ የተሰማሩ ዝቅተኛና መካከለኛ ባለሙያወች፣5ሽህ763 ጥቃቅንና አንስተኛ አንቀሳቃሾች እና 143ሽህ 223 የሚሆኑት ደግሞ አጫጭር ስልጠና አጠናቃቂወች መሆናቸውን ተናግረዋል። አጫጭር ስልጠና ካጠናቃቁ ተመዛኞች መካከልም 135ሽህ 64ቱ የዶመስቲክ ወርክ ተመዛኞች መሆናቸውንም ገልጸዋል። የባለስልጣኑ ሰራተኞችና ባለድርሻ አካላት ተናበውና ተቀናጅተው በመስራታቸው የቅዱን 125% ማሳካት መቻሉን አክለው ገልጸዋል። በተጨማሪም 100%የበቁ ተመዛኞችን በድ-ገጽ ለመልቀቅ ታቅዶ 180ሽህ 649/98%/ መለቀቁን፣ለ182ሽህ 733ተመዛኞች የሙያ ብቃት የምስክር ወረቀትተዘጋጅቶ መሰጠቱንና ምዘና ከተቀመጡ ተመዛኞች የመብቃት ምጣኔ ደግሞ 175ሽህ 290/85.66%/ መሆኑንም አት ተስፍየ ጠቁመዋል። የአንቀሳቃሽና የመካከለኛና ዝቅተኛ ባለሙያወች የምዘና አፈጻጸም በበጀት አመቱ ከቀድ በታች የተከናወነ ስለሆነ ሁሉም ባለድርሻ አካላት በትብብር መስራት እንደሚገባውም አብራርተዋል። በተጨማሪም ከምዘና ጋር ተያይዘዉ የሚያነሱ ጥያቄዎችና የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመቅረፍ ከባለድርሻ አካላት ጋር በገራ በመሆን የተለያዩ የአሰራር መመርያዎች እየተዘጋጁ በመሆኑ ፍትሃዊ ቀልጣፋ እና ጥራቱን የጠበቀ የምዘና አገልግሎት ለመስጠት የምዘና ስርዓቱን ድጅታላይዝድ ማድረግ ትኩረት ተሰጥቶ እንደሚሰራ አጽኖት ተናግረዋ ል። በመጨረሻም በበጀት አመቱ የተሻለ ተግባር ለፈጸሙ ክላስተር ማዕከላት የውቅና ሰርተፍኬት በመስጠት መድረኩ ተጠናቋል።
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
የአብክመ የሙያ ብቃት ምዘናና ማረጋጋጫ ባለስልጣን ሰራተኞች ከባህር ዳር ፖሊ ቴ/ኮሌጅ ጋር በመተባባር የአረንጓዴ አሻራ መረሃ-ግብር ተሳትፎ ላይ አመራሮች ያስተላለፉት መልክት
"ተስፍን እንትከል" በሚል መሪ ቃል የአብክመ ሙያ ብቃት ምዘናና ማረጋገጫ ባለስልጣን እና የባህርዳር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ሰራተኞች በጋራ በመሆን በባህርዳር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በግብርና ካፓስ የችግኝ ተከላ ፕሮግራም አካሄዱ። ሐምሌ 22/2018 (የሙ/ብ/ም/ማ/ባ) በመርሀ ግብሩ የተገኙት የባለስልጣኑ ዳይሬክተር አቶ ተስፍየ የሽዋስ ዛሬ ከኮሌጁ ሰልጣኞችና ባለሙያወች ጋር ያደረግነው ችግኝ ተከላ አካባቢውን ከማልማትና ተፈጥሮን ከመንከባከብ ባለፈ ሰወች መንፈሳቸውን ለማደስ የሚመጡበት የመዝናኛ ስፍራ እንዲሆን በራሳችን ፕሮግራም አሻራችንን አስቀምጠናል ብለዋል። ችግኞችን መትከል ብቻ ሳይሆን መንከባከብና ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ እንዲሰጡ በማድረግ በኩልም የሁሉም አካል ሊሆን ይገባል ብለዋል። በ90 ቀናት አቅደን እየፈጸምናቸዉ ያሉ አበይት እና የክረምት ወራት የበጎ አድራጎት ተግባራት አካል የሆነውን የደም ልገሳ፣የአቅመ ደካማ ቤቶችን መስራት፣ማእድ ማጋራት፣ አቅም ለሌላቸው የተማሪዎች ድብተር፣ እስክሪብቶ እና ንጽህና መጠበቂያ ድጋፍ ፣ የአልባሳት ድጋፍ እና ሌሌች ተግባራትን በመፈጸም፤ ለወገኖቻችን መደገፍ አብሮነትን ማጠናከርና የማህበራዊ ትስስርን ማጎልበት የሁሉም የማህበረሰብ ክፍል ሀላፊነት መሆን እንዳለበት ዳይሬክተሩ መልዕክት አስተላልፈዋል። የባህርዳር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ዲን አቶ ፈለቀ ውቤ በበኩላቸው የመንግስት ሰራተኛውም ሆነ በማንኛዉም መስክ የተሰማራ ዜጋ የክረምት ወራት የበጎ አድራጎት ተግባራት አካል የሆነውን ችግኝ ፕሮግራም ተሳታፊ በመሆን ለሀገር ልማት የሚያበረክተዉ አስተዋፅኦ ከፍተኛ በመሆኑ ሚናችንን በአግባቡ መወጣት የተከልናቸዉን ችግኞች በየጊዜዉ እየመቱ መንከባከብ እንደሚገባ ተናግረዋል፡፡ የኮሌጃችን ሰልጣኞችን በመጠቀም ለቀጣይ ትዉልድ የሚተላለፍ አሻራ አስቀምጠናል ሲሉም አቶ ፈለቀ ገልፀዋል። በዕለቱም በ2ቱ ተቋማት 2ሽህ በላይ የሚሆኑ ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ ያላቸው የማንጎ ፣የአቡካዶ እና የተለያዩ ሀገር በቀል ችግኞች መተከላቸው ታውቋል። See less
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи