tgindex
🌹❀"የፍቅር ጥግ"❀🌹

🌹❀"የፍቅር ጥግ"❀🌹

Статистика

❤️ ሰዎች ቢሳሳቱ ይታረማሉ ስህተታቸው በህይወት ዘመናቸው ሁሌም አብሮአቸው እንደሚኖር አድርገህ አታስብ/አትገምት ። :¨·.·¨: ❀  `·. 💜

Последний пост
26 мая
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
ti
Категория
Книги (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 869
+1 за 1 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
3 616
20 постов
Вовлечённость
193,5%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 26 мая1 57652

    ‎عيد أضحى سعيد ‎تقبّل الله منّا ومنك صالح الأعمال 🌙 ‎وجعل أفراح العيد تملأ قلوبك حب وسعادة 💛 ‎أسأل الله أن يعيده عليك أعوامًا مديدة وأنت بخير وعافية 🕊️ ‎وأن يكتب لك فيه الفرح والرضا والطمأنينة 🤍 ‎كل عام وأنت بخير ‎وعساك من عوّاده! ✨لْحَمْدُ لِلَّهِ ٱلَّذِي لَيْسَ لِقَضَائِهِ دَافِعٌ  وَلاَ لِعَطَائِهِ مَانِعٌاَ ‎لا إله إلا الله وحدهُ لا شريك لهُ، لهُ الملكُ ولهُ الحمدُ، وهو على كل شيءٍ قدير እንኳን ለዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! 🌙✨ በዚህ በተባረከ እና ልዩ ቀን አላህ ከእናንተ የማይለይ እውነተኛ ደስታን በህይወታችሁ ላይ እንዲያዘንብ፣ የልባችሁን ንጹህ ዱዓ እና ምኞት ሁሉ እንዲቀበላችሁ ከልብ እመኛለሁ፤ በዓሉ በሰላም፣ በፍቅር እና በበረከት ተሞልቶ በደስታ እንድታሳልፉት እየተመኘሁ፣ ዓመት ከዓመት በሰላም እና በጤና ያድርሰን እላለሁ—ዒደል አድሀ ሙባረክ🌙 @Astentn @Astentn

  • 19 мар.2 12261

    🌙 عيدكم مبارك 🌙 تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال، وجعل أيامكم فرح وسعادة، وكل عام وأنتم بخير، أعاده الله علينا وعليكم بالخير والبركة ዒዱኩም ሙባረክ 🌹 @Astentn @Astentn

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 17 февр.2 04871

    🌙ውዶችዬ ለዚህ ታላቅና የተከበረው የረመዷን ወር ፆም እንኳን አደረሳችሁ ። ነገ ዕሮብ የመጀመሪያ የፆም ቀናችን ይሆናል። ዛሬ ተራዊሕ ተጀምሯል።መልካሙን ሁሉ ይወፍቀን። ረመዷንን አሁን ከገባንበት የኢማን ሁኔታ የተሻልን ሆነን የምንወጣው ያድርገን። ሁላችንም ለአላህ ብለን አውፍ እንባባል።እኔ አውፍ ብያቹሀለው እናንተስ ውዶችዬ🌙 ረመዷን ሙባረክ! @Astentn @Astentn

  • ድንገት አልነበረም። የቀደር መስመር ላይ ነው የተገናኛችሁት። በህይወትህ ላይ የሆኑ ትምህርቶችን ሰጥተውህ ያለፉት ሁሉ(ምናልባትም ክፉዎች)፣ ከዋክብቶች ሲሸሹህ ሰማይህን ሊያበሩልህ የመጡት ምርጥ ሰዎችህ ሁሉ… ለነርሱ የተወሰነላቸው የህይወት ዓለም ከተወሰነልህ የህይወት ዓለም ጋር እንዲነካካ ተፅፏል። ሌላ አይደለም። @Astentn

  • видео или голосовое, без подписи

  • 🩵የዛሬ መቶ አመት ታሪክ ነን። ወይ በፊደሎች መሀል የምንዘከር… ወይም ምድር የዘነጋችን ታሪክ። @astentn

  • видео или голосовое, без подписи

  • ሰርክ እየደከማችሁ ያጣችሁት ማንኛውም ነገር (ያልሆነላቹ)... በእሱ ጉዳይ ላይ ለእናንተ የሚሆን ምንም ኸይር ነገር ስለ'ሌለው ነው...(ለኛ መልካም ያልሆነ ሁሉ ጥንቅር ብሎ ቢቀርስ..?!) እና ድካም አስወልዶ "ምንምን" ላስታቀፍችሁ ሁሉ አብሽሩልኝ 🥰 @Astentn

  • видео или голосовое, без подписи

  • 💛:) ከህይወት ህግጋት ውስጥ አንዱ በሷ ውስጥ ያለ ነገር ሁሉ ጊዜያዊ መሆኑ ነው‥ ቀኑ ጊዜያዊ ነው ፣ ማታውም ጊዜያዊ ነው ፣ ደስታ ጊዜያዊ ናት ፣ ሀዘኑም ጊዜያዊ ነው ፣ የሰው ልጅ እዚህ ዱንያ ላይ መገኘቱ ራሱ በጊዜያዊነት ነው … ይህን ህግ ካመንክ አሁን የያዘህ ውጥረትና ጭንቀትም ጊዜያዊ ነውና አብሽር ያልፋል😊 @astentn

  • видео или голосовое, без подписи

  • 💚 አላህዬ…!! ማየት ለሚችሉት አይኖቻችን መስማት ለሚችሉት ጆሮዎቻችን ዓፊያን ለተላበሰው ሰውነታችን ባጠቃላይ ቆጥረን ለማንዘልቃቸው በኛ ላይ ላዋልክብን ፀጋዎችህ ሁሉ ምስጋና ይገባህ ። الحمد لله           Te » @astentn ⚘ღ

  • видео или голосовое, без подписи

  • በያላችሁበት ሆናችሁ በውዱ ነብያችን ላይ ሰለዋት አውርዱ إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • видео или голосовое, без подписи

  • 💜 ያለህበት ቦታ ታድሎ በዙሪያህ ያሉት ሁሉ ታድለው አይኖችህን የሚያዩ አይኖችም ታድለው ምነው በአላህ እኔም እንደነሱ ታድዬ አጠገብህ ሆኜ አይን አይንህን ባይ‥.. :¨·.·¨: ❀  `·. @Astentn

  • видео или голосовое, без подписи

  • ጥሪ የተጠራሁበት ቤት ሄጄ ''ታክሲ ጠፍቶ ፍዳዬን በልቼ ነው የመጣሁት'' ስል ከጓዳ : - “ተያት ከበላች አታስጨንቂያት ”🥴

🌹❀"የፍቅር ጥግ"❀🌹 — tgindex