Balageru TV_Official Channel
Статистикаባላገሩ ሁልግዜም ኢትዮጵያን ለማገልገልና ለማስደሰት ይኖራል። ባላገሩ ቴሌቪዥን | ነቃ ነቃ FaceBook: @tvbalageru YouTube: https://bit.ly/3AJaARu
- Последний пост
- 22 мая
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- Категория
- Видео
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
የአንጋፋዋ ጋዜጠኛ ሮማን ተገኝ ወላጅ እናት ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ! የአንጋፋዋ ጋዜጠኛ ሮማን ተገኝ ወላጅ እናት ወ/ሮ ሣህለማርያም አንዳርጌ ባደረባቸው ህመም ሳቢያ በህክምና ሲረዱ ቆይተው ዛሬ ግንቦት 13 ቀን 2018 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል:: የቀብር ስርዓታቸውም ነገ ግንቦት 14 በመካኒሳ አቦ ቤተክርስቲያን ከቀኑ በስድስት ሰዓት ይፈጸማል:: ጋዜጠኛ ሮማን ተገኝ በብሮድካስት ሚዲያ ኢንዱስትሪ ውስጥ ካሉ ሰዎች መካከል ትጠቀሳለች:: ከኢቲቪ 120 ፕሮግራም የመጀመሪያዎቹ አዘጋጅ ከመሆን ጀምሮ አሁን ላይ በባላገሩ ቴሌቪዥን በከፍተኛ አመራርነት እያገለገለች ትገኛለች:: ባላገሩ ቴሌቪዥን ለጋዜጠኛ ሮማንና ቤተሰቦቿ መፅናናትን ይመኛል::
без подписи
የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር ከዛሬ ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረግ የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ ዋጋን ይፋ አደረገ የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር የዓለም የነዳጅ ዋጋን መነሻ በማድረግ ከታህሳስ 01 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረግ የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ ዋጋን ነው ይፋ ያደረገው። የአውሮፕላን፣ የቀላል ጥቁር ናፍጣ አና የከባድ ጥቁር ናፍጣ መሸጫ ዋጋ በህዳር ወር ሲሸጥበት በነበረው ዋጋ የሚቀጥል ሲሆን ፤ የቤንዚን፣ የነጭ ናፍጣ እና የኬሮሲን ነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ግን ጭማሪ ተደርጎበታል። በእዚህም መሰረት ፦ - ቤንዚን 129.12 ብር በሊትር - ነጭ ናፍጣ 129.12 ብር በሊትር - ኬሮሲን 129.12 ብር በሊትር እንዲሸጡ የተወሰነ መሆኑ ታውቋል።
https://youtu.be/SCrLNVyJziA
https://youtu.be/vt28OFsHp_c
https://youtu.be/4ytVSzGwzpI
https://youtu.be/3Cqp7AjeRIE
https://youtu.be/SShGTJdnEes
https://youtu.be/9nFv2Ga_6bk
https://youtu.be/Up_9w1fb75w
https://youtu.be/b3aHuT5r6ko
https://www.youtube.com/watch?v=CaSB0x3-ynU&pp=ygULYmFsYWdlcnUgdHY%3D
https://youtu.be/-SD7hORyQvg
https://youtu.be/9WNGS4yQVx4
https://youtu.be/Nnc1NBLhRaw
https://youtu.be/Q2MMiVD0co8
https://youtu.be/2f8duMi_xHo
https://youtu.be/njekd_YW_Rw
https://youtu.be/hr3UweAJw6s?si=fc513NG8cCt0tlDx
https://youtu.be/mGC3OxORhQs?si=GyJ7XTGkBs9viY9h