AA Airport Customs branch office /አ.አ ኤርፖርት ጉምሩክ
Статистикаራዕይ፡- "በ2022 በአገራችን ደረጃዉን የጠበቀ ዘመናዊ የጉምሩክ አስተዳደር ተገንብቶ ማየት"
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 7
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 15 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 1 546
- 1/48двое суток
- 1 771
- 1/72трое суток
- 1 910
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ነሐሴ 08 ቀን 2018 ዓ.ም የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜያት የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት ባለመፈጸሙ ምክንያት እና በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱና የተተው የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሞባይሎች ፣የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችና ጌጣጌጥ እና አካላት፣ አልባሳት ፣ጫማዎች ፣ የብር ጌጣጌጥ እና ሌሎች ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ እና በሃራጅ ጨረታ ቁጥር 10/2019 በቀን 4/12/2018 ዓ.ም ጨረታ ቁጥር 11/2019 በቀን 7/12/2018 ዓ.ም ጨረታ ቁጥር 12/2019 በቀን 11/12/2018 ዓ.ም ጨረታ ቁጥር 13/2019 በቀን 14/12/2018 ዓ.ም ጨረታ ቁጥር 14/2019 በቀን 18/12/2018 ዓ.ም ጨረታ ቁጥር 15/2019 በቀን 21/12/2018 ዓ.ም ጨረታ ቁጥር 16/2019 በቀን 25/12/2018 ዓ.ም ጨረታ ቁጥር 17/2019 በቀን 28/12/2018 ዓ.ም መሸጥ ይፈልጋል፡፡ በጨረታው ለመሳተፍ 1.በቅ/ጽ/ ቤቱ ለሚካሄደው ጨረታ ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፍኬት እና የዘመኑ ግብር የተከፈለ ለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መስሪያ ቤት የተሰጠ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ 2.ማንኛውም የግልጽ ጨረታ ተጫራች ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ የጨረታውን ሰነድ ዘወትር በስራ ስዓት ከሰኞ እስከ አርብ ከ2፡00-6፡00 ከሰዓት በኋላ ከ7፡00-11፡00 እንዲሁም ቅዳሜ ጠዋት ከ2፡00-6፡00 ሰዓት የማይመለስ ብር 100.00( አንድ መቶ) በመክፈል ከአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ገርጂ ጉምሩክ መጋዘን ቅጥር ግቢ የውርስ ዕቃዎች አወጋገድ ቡድን በመምጣት የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላል፡፡ 3.በግልጽ ጨረታ ለመሳተፍ ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው ዕቃዎች የሰጡትን ዋጋ አምስት በመቶ (5%) ዋስትና (CPO)CUSTOMS COMMISSION ADDIS ABABA AIRPORT CUSTOMS BRANCH OFFICE ስም ማሰራት ይኖርባቸዋል፡፡ 4.በጨረታው የሚወዳደሩ ተጫራቾች ለጨረታው የሚሰጡትን ዋጋ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ተያይዘው በቀረቡት ቅጸች መሠረት ለመረጡት የዕዋዎች ኮድ የተሰጠ ዋጋ፤ የተጫራቾች ስም ፣ አድራሻ፣ፊርማና የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ ( cpo ) እና ከላይ በተ.ቁ 1 የተገለጹትን ሰነዶች ኮፒ በታሸገ ኢንቨሎፕ ላይ በመፈረም አዲስ አበባ ኤርፖርት ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ገርጂ የውርስ ዕቃዎች አወጋገድ ቡድን ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ 5.ማንኛውም ተጫራች ጨረታው ከተከፈተ በኋላ በጨረታ ሰነዱ የሰጠውን መግዣ ዋጋና መግለጫ መለወጥና መሻሸል አይችልም፡፡ 6.ማንኛውም ተጫራች የሰጠውን የመወዳደሪያ ዋጋ የጨረታው ግምገማ ተጠናቆ የጨረታው ውጤት እስከሚታወቅ ድረስ ፀንቶ ይቆያል ፡፡ 7.የጨረታ አሸናፊዎች ጨረታውን ስለማሸነፋቸው ከተገለፀበት ጊዜ ጀምሮ በ05 (አምስት) ቀናት ውሰጥ ያሸነፉትን ዕቃ ዋጋ ገቢ በማድረግ ዕቃውን መረከብ አለባችው፡፡ 8.ከላይ በተ/ቁ 7 በተገለጸው ቀናት ውስጥ ክፍያውን ገቢ ያላደረገ እና ንብረቱን ተረክቦ ያልወሰደ ተጫራች ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ(cpo) ገቢ ሆኖ ዕቃው በድጋሚ ለሽያጭ ይቀርባል፡፡ 9.በተራ ቁጥር 01-08 የተገለጸው እንደተጠበቀ ሆኖ በተጨማሪም በሃራጅ ጨረታ ቁጥር 10/2019 በቀን 4/12/2018 ዓ.ም ፣ ጨረታ ቁጥር 11/2019 በቀን 7/12/2018 ዓ.ም ፣ ጨረታ ቁጥር 12/2019 በቀን 11/12/2018 ዓ.ም ፣ ጨረታ ቁጥር 13/2019 በቀን 14/12/2018 ዓ.ም ፣ ጨረታ ቁጥር 14/2019 በቀን 18/12/2018 ዓ.ም ፣ ጨረታ ቁጥር 15/2019 በቀን 21/12/2018 ዓ.ም ፣ ጨረታ ቁጥር 16/2019 በቀን 25/12/2018 ዓ/ም ፣ ጨረታ ቁጥር 17/2019 በቀን 28/12/2018 ዓ/ም ከጥዋቱ በ4፡00 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የምናካሄድ መሆኑን በዚሁ አጋጣሚ አያሳወቅን፣ የዕቃዎችን ናሙና በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ገርጂ እና ካርጎ ውርስ መጋዘን በመገኘት መመልከት ይቻላል፡፡ 10.በሃራጅ ጨረታ የሚወዳደሩ ተጫራቾ ች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 100‚000.00/መቶ ሺህ/ ለየዘርፉ CUSTOMS COMMISSION ADDIS ABABA AIRPORT CUSTOMS BRANCH OFFICE ስም ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ 11.ለጨረታ የቀረቡት የዕቃዎች ዋጋ ካቫት በፊት የተሰጠ መሆኑ እናሳውቃለን፡፡ 12.ለጨረታ የቀረቡት ዕቃዎች በተናጠል ሳይሆን ለጨረታው ሰነዱ በተሰጠ ኮድ ቁጥር ብቻ የሚሸጥ መሆኑን እናሳዉቃልን፡፡ 13.ቅ/ጽ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለተጨማሪ መረጃ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በስልክ ቁጥር 0116684537 እና 0116684193 ደዉለው ይጠይቁ፡፡
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
የ2019 ዓመታዊ የእቅድ ትውውቅ እና የሀምሌ ወር ሪፖርት መድረክ ዉይይት ተካሄደ፤ በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ነሐሴ 05 ቀን 2018 ዓ.ም የ2019 ዓመታዊ የእቅድ ትውውቅ እና የሀምሌ ወር ሪፖርት ቀርቦ በየደረጃዉ ያሉ አመራሮች በተገኙበት ውይይት ተደርጎበታል። የቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ስራ አስኪያጅ አቶ ያሲን ሙሐመድ አብዱራህማን በመክፈቻ ንግግራቸዉ - የታቀደው ዕቅድ ለውጤት ሚያነሳሳ መሆኑንና ዕቅዱ ለእሴት ግንባታ ትኩረት በመስጠት የማስፈጸሚያ ስልቶችን ግልጽ እና ዝርዝር በማድረግ በየደረጃዉ ሊታቀድ እንደሚገባም ነው የተናገሩት። በመድረኩ በአዲሱ በጀት አመት ጅማሬ ሐምሌ ወር 4,200,872,451.23 ብር ለመሰብሰብ ታቅዶ ብር 3,569,677,666.92 በመሰብሰብ የዕቅዱን 84.97% ማሳካት ተችሏል፡፡ በተጣራ ገቢ ደግሞ 3,601,166,580.75 ብር ለመሰብሰብ ታቅዶ ብር 2,923,452,481.71 በመሰብሰብ የዕቅዱን 81.18% ማሳካት መቻሉም ተወሰቷል፡፡ በ2019 በጀት ዓመት ስትራቴጂክ ዕቅድ መሰረት በተለዩት የትኩረት መስኮች በመመስረት በየደረጃዉ ሊተገበሩ በሚችሉበት አግባቦች ላይ የጋራ ዉይይት ከተደረገ እና አቅጣጫ ከተሰጠ በኋላ የመድረኩ ፍጻሜ ሆኗል ፡፡ */////* ነሐሴ 05 ቀን 2018 ዓ•ም ደንበኞች ትምህርትቡድን
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи