tgindex
Digital Library of Educations | ትምህርታዊ ዲጂታል መፅሀፍት

Digital Library of Educations | ትምህርታዊ ዲጂታል መፅሀፍት

Статистика

አጠቃላይ የአጫጭር ማስታወሻ በቪዲዮ የተዘጋጀ ለብዙ ትምህርታዊ ነክ የሆኑትን ማዘጋጀት ጀምረናል። • 1-12ኛ ክፍል • ጥያቄ እና መልስ መስራት ዩቱብ ላይ ተከታተሉ: https://youtube.com/@Mstv_Kinemaster_Show https://youtube.com/@DigitalLibraryofEducations • ዩኒቨርሲቲ የተጠቃለለ ኮርሶች እና መፅሐፎች • ዩኒቨርሲቲ ጥያቄ እና መልስ መስራት።

Последний пост
13 авг.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
6
Всего постов
96
Тип
открытый
Язык
ti
Категория
Видео
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 054
−7 за 4 дн.
Сутки
−2
−0,19%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
315
40 постов
Вовлечённость
29,9%
к подписчикам
Постов в день
0,9
всего 96
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
46
1/48двое суток
52
1/72трое суток
56

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • Digital Library of Educations | ትምህርታዊ ዲጂታል መፅሀፍት pinned a video

  • እንግሊዝኛ ለመናገር ይቸገራሉ? መልሱን ቢያውቁም ለመናገር ሲሞክሩ ቃላት ይጠፉብዎታል? ከቤትዎ ሆነው በነፃ ከMARAKI AI ጋር በነፃነት እንግሊዝኛ ይለማመዱ! 👇👇👇👇 @marakiai_bot @marakiai_bot @marakiai_bot

  • Digital Library of Educations | ትምህርታዊ ዲጂታል መፅሀፍት pinned «t.me/marakiai_bot 🎯 MARAKI AI Daily English Challenge! 💡 Word of the Day: Pernicious 🗣️ Idiom of the Day: Separate the wheat from the chaff Join the challenge → t.me/marakiai_bot?start=386095768»

  • t.me/marakiai_bot 🎯 MARAKI AI Daily English Challenge! 💡 Word of the Day: Pernicious 🗣️ Idiom of the Day: Separate the wheat from the chaff Join the challenge → t.me/marakiai_bot?start=386095768

  • Digital Library of Educations | ትምህርታዊ ዲጂታል መፅሀፍት pinned «ይህንን project መስራታችሁ አትዘንጉ፣ ያልጀመራችሁ አሁኑኑ ጀምሩ፣ still እየከፈለ ነው። https://t.me/FlamesEarnBot/app?startapp=421029293»

  • ይህንን project መስራታችሁ አትዘንጉ፣ ያልጀመራችሁ አሁኑኑ ጀምሩ፣ still እየከፈለ ነው። https://t.me/FlamesEarnBot/app?startapp=421029293

  • Digital Library of Educations | ትምህርታዊ ዲጂታል መፅሀፍት pinned «#Grade6 #Grade8 " በ8ኛ ክፍል 155፣ በ6ኛ ክፍል 81 በድምሩ 236 ትምህርት ቤቶች ምንም ተማሪ አላሳለፉም " - አቶ አብዮት ደምሴ ‎ ‎የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የ8ኛ እና የ6ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ ተደርጎ ተማሪዎችም ውጤታቸውን እያዩ ነው። ቆይታ ያደረጉት፣ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ አቶ አብዮት ደምሴ በ2018 ዓ/ም 8ኛ ክፍል 86 ሺህ 502፣ በ6ኛ ክፍል 126 ሺህ 224 ተማሪዎች…»

  • #Grade6 #Grade8 " በ8ኛ ክፍል 155፣ በ6ኛ ክፍል 81 በድምሩ 236 ትምህርት ቤቶች ምንም ተማሪ አላሳለፉም " - አቶ አብዮት ደምሴ ‎ ‎የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የ8ኛ እና የ6ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ ተደርጎ ተማሪዎችም ውጤታቸውን እያዩ ነው። ቆይታ ያደረጉት፣ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ አቶ አብዮት ደምሴ በ2018 ዓ/ም 8ኛ ክፍል 86 ሺህ 502፣ በ6ኛ ክፍል 126 ሺህ 224 ተማሪዎች ፈተና ለመውሰድ መመዝገባቸውን ገልጸዋል። ‎ ‎በ6ኛም ሆነ 8ኛ ክፍል ማለፊያ ነጥብ 50 እና ከዚያ በላይ ሲሆን ልዩ ድጋፍ ለሚሹ ተማሪዎች ደግሞ 48 እና ከዚያ በላይ መሆኑን አቶ አብዮት አብራርተዋል። ‎ ‎በዚህም መሰረት አጠቃላይ 8ኛ ክፍል ከተመዘገቡ 86 ሺህ 502 ተማሪዎች መካከል 78 ሺህ 203 ፈተናውን የወሰዱ ሲሆን ከእነዚህ ውስጥ 50ና በላይ እንዲሁም 48 እና በላይ ውጤት በማስመዘገብ ወደ ቀጣዩ ክፍል ያለፉ ተማሪዎች 60.4 በመቶ አልያም 47 ሺህ 307 መሆናቸውን ተናግረዋል። ‎ ‎በተመሳሳይ የ6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ለመውሰድ ከተመዘገቡ 126 ሺህ 224 ተማሪዎች መካከል ፈተና የወሰዱት 110 ሺህ 566 ሲሆኑ ከእነዚህም ማለፊያ ነጥብ አስመዝግበው ወደ ቀጣይ 7ኛ ክፍል የተዛወሩ 70 ሺህ 584 ወይንም 63.8 በመቶ መሆናቸውን ገልፀዋል። ‎ ‎የ8ኛ ክፍል ውጤት በትምህርት ቤት ደረጃ ሲገለፅ 540 ትምህርት ቤቶች ሙሉ በሙሉ ተመሪዎችን ማሳለፍ ሲችሉ 155 ትምህርቶች ደግሞ ምንም ተማሪ አለማሳለፋቸውን አቶ አብዮት አስታውቀዋል። ‎ ‎በተመሳሳይ የ6ኛ ክፍል 476 ትምህርት ቤቶች ሙሉ በሙሉ ሲያሳልፉ 81 ትምህርት ቤቶች ደግሞ ምንም ተማሪ አላሳለፉም ብለዋል ሀላፊው። ‎ ‎በአጠቃላይ ክልላዊ ውጤቱ ከአምና የትምህርት ዘመን ውጤት ጋር ሲነፃፀር የ8ኛ ክፍል 3 በመቶ ማነሱ የተገለፀ ሲሆን በተመሳሳይ የ6ኛ ክፍል አምና ክልላዊ ውጤት 56 በመቶ የነበረ ሲሆን በ2018 ደግሞ 63 ነጥብ 84 እንደሆነም አስረድተዋል። የ8ኛ ክፍል ውጤት https://se.ministry.et/#/result የ6ኛ ክፍል ውጤት https://se6.ministry.et/#/result

  • Digital Library of Educations | ትምህርታዊ ዲጂታል መፅሀፍት pinned «#Grade6 የ6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ!! ​በኦሮሚያ ክልል የ1ኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ የ6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ሰኔ 08 - 09/2018 ዓ.ም ተሰጥቶ የነበረ ሲሆን፣ ዛሬ የተማሪዎች ውጤት ይፋ ሆኗል። ​የማለፊያ ነጥብ 50% እና ከዚያ በላይ እንዲሆን ተወስኗል። ​ፈተናውን ከተቀመጡ 517,209 ተማሪዎች ውስጥ የማለፊያ ነጥብ (50% እና ከዚያ በላይ) በማስመዝገብ ወደ ሚቀጥለው…»

  • #Grade6 የ6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ!! ​በኦሮሚያ ክልል የ1ኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ የ6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ሰኔ 08 - 09/2018 ዓ.ም ተሰጥቶ የነበረ ሲሆን፣ ዛሬ የተማሪዎች ውጤት ይፋ ሆኗል። ​የማለፊያ ነጥብ 50% እና ከዚያ በላይ እንዲሆን ተወስኗል። ​ፈተናውን ከተቀመጡ 517,209 ተማሪዎች ውስጥ የማለፊያ ነጥብ (50% እና ከዚያ በላይ) በማስመዝገብ ወደ ሚቀጥለው ክፍል የተሸጋገሩት 464,839 (89.9%) ተማሪዎች መሆናቸው ታውቋል። ​ከተፈተኑት ተማሪዎች መካከል፡ 📍 ወንድ 267,307 ውስጥ 91.2% እና 📍 ሴት 249,902 ውስጥ 88.4% አልፈዋል። ​በዚሁ መሠረት ውጤት ለማየት ከዚህ በታች የቀረበውን ሊንክ በመክፈት፤ የመፈተኛ ቁጥርዎን (Registration Number) ማስገባት፤ ቀጥሎም የመጀመሪያ ስምዎን በማስገባት ውጤትዎን መመልከት ትችላላችሁ። ​ሊንክ፦ https://oromia6.ministry.et

  • Digital Library of Educations | ትምህርታዊ ዲጂታል መፅሀፍት pinned «https://t.me/SkillEarn1_bot/skillearn1?startapp=ref_311F89F6 ውድ የተከበራችሁ ተማሪዎች ዛሬ የኦንላይን ስራ ለመስራት ሞክሩት። ሁላችሁም join አድርጉ»

  • https://t.me/SkillEarn1_bot/skillearn1?startapp=ref_311F89F6 ውድ የተከበራችሁ ተማሪዎች ዛሬ የኦንላይን ስራ ለመስራት ሞክሩት። ሁላችሁም join አድርጉ

  • Digital Library of Educations | ትምህርታዊ ዲጂታል መፅሀፍት pinned «#Oromia #Grade8 በኦሮሚያ ክልል የ8ኛ ክፍል ፈተና ከወሰዱ ተማሪዎች 86 በመቶ የሚሆኑት የማለፊያ ውጤት ማምጣታቸውን የክልሉ ትምህርት ቢሮ ገለፀ። በክልሉ የ8ኛ ክፍል ከተፈተኑ 415 ሺህ ተማሪዎች መካከል 354 ሺህ ተማሪዎች (86 በመቶ) 50 እና ከዚያ በላይ ውጤት በማምጣት ወደ 9ኛ ክፍል መሸጋገራቸውን የክልሉ ትምህርት ቢሮ ምክትል ኃላፊ ቡልቶሳ ኢርኮ (ዶ/ር) ተናግረዋል። ተፈታኞች…»

  • #Oromia #Grade8 በኦሮሚያ ክልል የ8ኛ ክፍል ፈተና ከወሰዱ ተማሪዎች 86 በመቶ የሚሆኑት የማለፊያ ውጤት ማምጣታቸውን የክልሉ ትምህርት ቢሮ ገለፀ። በክልሉ የ8ኛ ክፍል ከተፈተኑ 415 ሺህ ተማሪዎች መካከል 354 ሺህ ተማሪዎች (86 በመቶ) 50 እና ከዚያ በላይ ውጤት በማምጣት ወደ 9ኛ ክፍል መሸጋገራቸውን የክልሉ ትምህርት ቢሮ ምክትል ኃላፊ ቡልቶሳ ኢርኮ (ዶ/ር) ተናግረዋል። ተፈታኞች ውጤታቸውን https://oromia.ministry.et/#/ ላይ በመግባትና የአድሚሽን ካርድ ቁጥር በማስገባት ውጤታቸውን መመልከት እንደሚችሉ ገልፀዋል።

  • Digital Library of Educations | ትምህርታዊ ዲጂታል መፅሀፍት pinned «#Grade6 #MinistryExam በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2018 የትምህርት ዘመን 97.48% የሚሆኑ የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች 50% እና በላይ በማስመዝገብ ወደ ቀጣዩ የክፍል ደረጃ መዘዋወራቸውን የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ አሳወቀ። የ2018 የትምህርት ዓመት የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ይፋ ተደርጓል። ዘንድሮ ፈተናውን ከወሰዱ 84,257 ተማሪዎች መካከል 82,137 የሚሆኑ ተማሪዎች…»

  • #Grade6 #MinistryExam በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2018 የትምህርት ዘመን 97.48% የሚሆኑ የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች 50% እና በላይ በማስመዝገብ ወደ ቀጣዩ የክፍል ደረጃ መዘዋወራቸውን የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ አሳወቀ። የ2018 የትምህርት ዓመት የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ይፋ ተደርጓል። ዘንድሮ ፈተናውን ከወሰዱ 84,257 ተማሪዎች መካከል 82,137 የሚሆኑ ተማሪዎች የማለፊያ ነጥብ ሆኖ የተቆረጠውን 50 በመቶ እና በላይ አስመዝግበዋል። 768 ትምህርት ቤቶች ፈተና አስፈትነው 543 ያህሉ ተማሪዎቻቸውን ሙሉ በሙሉ ማሳለፋቸው ተገልጿል። ተፈታኝ ተማሪዎች ይህን ሊንክ https://aa6.ministry.et/#/result በመጠቀም ከዛሬ ጀምሮ ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ።

  • Digital Library of Educations | ትምህርታዊ ዲጂታል መፅሀፍት pinned «#Grade6 የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ዛሬ ጠዋት ይፋ ይሆናል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ዛሬ ጠዋት ይፋ ይደረጋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የ2018  የትምህርት ዘመንን  የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና በአጭር ጊዜ አርሞ ይፋ ማድረጉ ተማሪዎች ለቀጣዩ የትምህርት አመት…»

  • #Grade6 የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ዛሬ ጠዋት ይፋ ይሆናል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ዛሬ ጠዋት ይፋ ይደረጋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የ2018  የትምህርት ዘመንን  የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና በአጭር ጊዜ አርሞ ይፋ ማድረጉ ተማሪዎች ለቀጣዩ የትምህርት አመት ከወዲሁ በቂ ዝግጅት እንዲያደርጉ የሚያስችል ነው፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ከሰኔ 8 እስከ10  ቀን 2018  ዓ.ም ድረስ በከተማ አስተዳደሩ በሚገኙ 199 የመፈተኛ ጣቢያዎች ለተከታታይ ሶስት ቀናት መሰጠቱ ይታወሳል፡፡

  • Digital Library of Educations | ትምህርታዊ ዲጂታል መፅሀፍት pinned «#Update #Grade6 የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ነገ ጠዋት ይፋ እንደሚደረግ የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ አሳወቀ።»

  • #Update #Grade6 የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ነገ ጠዋት ይፋ እንደሚደረግ የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ አሳወቀ።