tgindex
Ergib Media

ይህ የቴሌግራም ገጽ ሰኔ 9/10/2016 ዓ.ም ለአማራ ህዝብ ድምፅ ይሆን ዘንድ ተከፈተ !! የቴሌግራም ሊንክ👇👇 t.me/Ergibw አዲሱ የፌስቡክ ገጻችን 👇👇👇 https://www.facebook.come/profile.php?id=61569368131428

Последний пост
12 июн.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
38
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
280
0 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
91
37 постов
Вовлечённость
32,5%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 38
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ዘንድሮ በሳቅ ሊገሉን ነው በቃ😄😄

  • የወለጋ(ቢዛሞ) አማራ የአይን ብሌን የአማራ ፋኖ በወለጋ ወታደራዊ አዛዥ ፋኖ አርበኛ አደደም ተፈራ በሰራዊቱና በህዝቡ ፊት እንዲህ ይናገራል። እኛ የአማራ ፋኖ ታጋዮች አንድ ጥይትና አንድ ሰው እስኪቀረን እንዋጋለን እንታገላለን። ፋኖ አርበኛ አደም ተፈራ ከወለጋ(ቢዛሞ) ሰማይ ስር💪

  • ሰበር ዜና‼️ በጋምቤላ ከተማ የክልሉ ፕሬዝዳንት ቤተ መንግስት አጠገብ ከ 12:20 አንስቶ እስካሁኑ ሰዓት ከፍተኛ የተኩስ ድምጽ እንደሚሰማ በከተማዋ የሚኖሩ ምንጮች ገልፀዋል። የተኩሱ መነሻ በግልጽ አልታወቀም ብለዋል። ሙሉ መረጃ እንደደረሰን የምናቀርብ ይሆናል ።

  • без подписи

  • እየመጡ ነው እኛም እየቀበልናቸው ነው ግንቦት 01/10/2018 ዓ.ም አንድ የአገዛዙ ዙፋን ጠባቂ በመረሸን ከነ ሙሉ ትጥቃቸው ፋኖን እየተቀላቀሉ። ደምበጫ ከተማ ካለው የአገዛዙ ካንፕ አባል የነበሩት የ34ኛ ሻለቃ አባል የነበሩት ሁለት የአገዛዙ የአድማ ብተና አባላት ፋኖን ተቀላቀሉ። -አባው ጌትነት - በውቀት በላይ ብሬን ተኳሽ፣ የተባሉት የአድማ በትን አባላት አንድ የአገዛዙ ዙፋን ጠባቂ በመረሸን 99ኛ ክፍለ ጦርን ተቀላቅለዋል። አዲስ ትውልድ! አዲስ አስተሳሰብ! አዲስ ተስፋ! ደምበጫ ወረዳ ጊዚያዊ መንግስት ሚዳያ ግንኙነት ክፍል

  • ክፍለ ከተማዎች ካድሬዎቻቸውን የአርሰናል ማሊያ አስለብሰው ከህንፃዎቻቸው ደጃፍ ጀምሮ እንደ በግ እየነዱ እየወሰዱ ይገኛሉ። በዚህ ይለቀሳል ወይስ ይሳቃል? 🤔 አርሰናል ኢትዮጵያ ውስጥ የገጠመውን ጉድ እንደው ባልሰማ!

  • ጀብደኛው ምኒልክ ዕዝ በምዕራብ ወሎ ግንባር በዘረ-ፈጁ እና ጨፍጫፊው የአገዛዙ ሰራዊት ላይ ድልን ተቀዳጀ! አፋብን ወሎ ቤተ-አማራ ምኒልክ ዕዝ 105ኛ ኮር 47ኛ ክፍለጦር አትሮንስ ሻለቃ ከአማራ ሳይንት(አጅባር) ከተማና ከመሃል ሳይንት(ደንሳ) ከተማ ከወርቅ ማውጫ እስከ መሃል ሳይንት ትምህርት ቤት የጠላት ጥምር ጦርን ማለትም መከላከያ ሰራዊት፣ አድማ ብተና፣ ሚኒሻ እና የፓሊስ ሀይሎች ላይ በእነ አልሞ አይስቴ የቀኝአዝማች ይታገሱ አራጋው ልጆች ለወሬ ነጋሪት ሳይተርፍ ሙት እና ቁስለኛ አድርገውታል። የአትሮንስ ሻለቃ አናብስቶች የጠላትን እንቅስቃሴ ቀድመው በማንበብና የጠራ መረጃ በመስራት ለማጥቃት የመጣውን ወኔውንም ጥበቡንም የተነጠቀውን የብርሃኑ ጁላ ሰራዊት ደፈጣ ውስጥ በማስገባት አይቀጡ ቅጣት ቀጥተውታል። በዚህ አውደ ውጊያ የተገኙ ድሎች ሰብዓዊ ጉዳት፦ ✅ የተደመሰሰ 45 የጥምር ጦር አባላት ✅ 38 ቁስለኛ ከጠላት የተገኘ (የተማረከ) መሳሪያ፦ ✅ ክላሽንኮቭ =9 ✅አብራራው=3 ✅ ፋል=1 ✅የብሬን ተተኳሽ=1700 ✅የክላሽ ተተኳሽ=812 ✅ቦንብ=18 ✅የወገብ ትጥቅ=18 ከዚህ በተጨማሪም ዙ-23 ከጥቅም ውጭ ማድረግ የተቻለ ሲሆን ጠላት ሲጠቀምበት የነበረ ሶስት(3) መኪኖች ከጥቅም ውጭ ማድረግ ተችሏል ሲል የክፍለጦሯ ሕዝብ ግንኙነት ክፍል ኋላፊ አርበኛ እዮብ አሸናፊ አስታውቋል። መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! አፋብን ወሎ ቤተ-አማራ ምኒልክ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ግንቦት 06/2018 ዓ.ም

  • ከላሊበላ ወደ ሰቆጣ ይጓዝ የነበረ የብልፅግና ሰራዊት በደፈጣ ተመታ! የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ወሎ ቤተ አማራ ምኒልክ ዕዝ 303ኛ ግዙፉ አሳምነው ኮር አካል የሆነው 30ኛ ክፍለ ጦር ቃኝዎች ባደረጉት የደፈጣ ጥቃት ከላሊበላ ወደ ሰቆጣ ይጓዝ የነበረውን የብልፅግና ሰራዊት ሰኞ ገበያ ከምትባል ቦታ ደፈጣ በመጣል ከባድ ሰብዓዊና ቁሳዊ ኪሳራ እንዲያስተናግድ ተደርጓል። ጥቃቱ የተፈፀመው ግንቦት 06/2018 ዓ/ም ከንጋቱ 12:30 ሰዓት እስከ ጧቱ 3:00 ሰዓት ገደማ ሲሆን ሁለት መድፍ፣ አምስት ኦራል፣ ሁለት ሲኖትራክ፣ ስድስት አይሱዙ፣ ሶስት ፓትሮል ከነሙሉ ቁሳቁሱ ግራና ቀኝ አጅቦ ለማሳለፍ በተንቀሳቀሰበት ጊዜ ፋኖዎቹ ገዥ ቦታና ደፈጣ በመያዝ የጠላትን ኃይል ሲያራግፉት አርፍደዋል። በተደረገው የደፈጣ ጥቃት ኦፕሬሽን 16 የተደመሰሰና 11 የቆሰለ ሲሆን በደረሰበት መብረቃዊ የደፈጣ ጥቃት የተደናገጠው የብልፅግና አገዛዝ ጦር ዙ-23 መሳሪያን በመጠቀም በዘፈቀደ በመተኮስ የሁለት(2) አርሶ አደሮችን ቤትና ንብረት ማቃጠሉ ታውቋል። መዳረሻዉ ድል እና ነፃነት የሆነዉ የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲል የ303ኛ ግዙፉ አሳምነው ኮር ህዝብ ግንኙነት መምሪያ መረጃውን አድርሷል። አፋብን ወሎ ቤተ-አማራ ምኒልክ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ግንቦት 06/2018 ዓ/ም

  • ከጦላይ የመከላከያ ማሰልጠኛ ተቋም ለሽምቅ ውጊያ ስልጠና ወደብርሸለቆ ማስልጠኛ ተቋም የመጡ 8 የመከላከያ አባላት  አፋብን 109ኛ ኮር 77ኛ ክፍለጦር ተቀላቀሉ። 1ኛ _አምሳያው አበበ   2ኛ-ፈንታሁን እሸቴ   3ኛ_ ጋሻው ያሴ 4ኛ_እንዳልክ አየን 5ኛ_ አድማሱ አየን 6ኛ _ሙልጌታ ተገኘ 7ኛ _ዘዉደ አላዩ 8ኛ _እሱባለው መልኬ በዛሬው ዕለት የአረመኔው አገዛዝ ስርዓቱን በመጥላት ከአገዛዙ ማሰልጠኛ ካምፕ በመውጣት አፋብን 109ኛ ኮር  77ኛ ክፍለጦር 5ኛ ሻለቃ ተቀላቅለዋል። በመውጣታቸው ደስተኛ መሆናቸውን የገለፁ ሲሆን ሌሎች አባላትም በተመሳሳይ የመውጣት ፍላጎት እንዳላቸው ገልፀዋል። #ድል ለአፋብን💪 አፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር 77ኛ ክፍለ ጦር ህዝብ ግንኙነት መምሪያ ግንቦት 3/2018 ዓ.ም

  • በአማራ ፋኖ ክንድ ክፉኛ የተመታውና የውድቀት ዋዜማ ላይ የሚገኘው የአብይ አህመድ አገዛዝ ሰራዊት እርስ በእርሱ መበላላት ጀምሯል። አጥቢያ ለሊቱን በሰሜን ወሎ ዞን ኮን ከተማ በአድማ ብተና እና በመከላከያ ሰራዊት መካከል በተቀሰቀሰ ከባድ የእርስ በእርስ ተኩስ ከተማዋ ስትናጥ ያደረች ሲሆን፡ በጋሸና ከተማ ደግሞ "ወደ ፋኖ ልትቀላቀሉ ነው" በሚል ሰበብ ሁለት የአማራ ተወላጅ ወታደሮች በገዛ አዛዦቻቸው አረመኔያዊ ግድያ ተፈፅሞባቸዋል። አጥቢያ ለሊቱን የተካሄደው የኮን ከተማ የእርስ በእርስ ውጊያና ጋሼና ከተማ ውስጥ በሁለቱ ወታደሮች ላይ የተፈፀመው አሰቃቂ ግድያ የብልፅግና ሰራዊት በጥልቅ መፈረካከስ ውስጥ መግባቱን በገሃድ ያሳየ ነው ተብሏል።

  • #ከቤንሻንጉል አሶሳ ለፋኖ የተላከ ምስጋና!! እኔ ባለሁበት ከተማ ይላል መልክቱን የላከልኝ!! እኔ ባለሁበት ከተማ አሶሳ ላይ የአንድ ወረዳ አመራሮች ህዝብ ሰብስበው ፋኖን እያነሱ ያው የተለመደውን ዘራፊ ቀማኛ የወያኔ ተላላኪ በጣም ጨካኝ ገዳይ ናቸው እያለ ስማችሁን ያብጠለጥላል። ይህን የሰማ አንድ የአካባቢው ተወላጅ/የበርታ ብሔረሰቤብ/አካሔድ ብሎ የወረዳውን አስተዳዳሪ ንግግሩን አቋረጠው ይህ ሰው ልጅ መከላከያ የነበረና በመካነ ሰላም ግምባር ተማርኮ የቤተ አምሓራ ፋኖ ልብስ ገዝተውና ቀይረው፤ገንዘብ ሰተው በደምብ ተንከባክበው ወደ አትውልድ አካባቢው ለመላክ ለጎጃም ፋኖዎች አሸጋግረው በመስጠት ወደ አካባቢው እንዲደርስ ያደረጉት። ልጁም ወደ ትውልድ ቦታው ደርሶ ለወላጆቹ ፋኖ ያደረገለትን ይነግራቸዋል።  ቀጥሎ ለአካባቢው ማህበሰብ በመናገሩ ለአካባቢው ህ/ሰብ የፋኖን መልካምነትና ተግባር ይመሰክራል።ይህ በእንድህ እንዳለ ወደ አባቱ ስመለስ ይህን የሰማ አባቱና የአካባቢው ሰዎች ፋኖማ የተማረከውን ልጃጅን ልብስ አልብሶ አብልተው በደንብ ተንከባክበው ነው የሸኙት። ገዳይ አደሉም። እናንተ እንደምትሉት ዘራፊም አይደሉም። መንገድ አይዘጉም። በማለት አስተዳዳሪውን አፉን ሲያሲይዙት ሊያስተባብል ቢሞክርም ባለመግባባት ስብሰባው ተበትኗል። የአሶሳ ማህበረሰብም ከስብሰባ አዳራሽ ሲወጣ በመፈከር" ፋኖ ገዳይ አይደለም! ብልፅግኔ ጋፎ ወደ ሞት የወሰደብንን የነጠቀንን ልጆቻችንን  ፋኖ ወልዶ ሰቶናል!! ፋኖ አራት ኪሎ ገብቶ የኢትዮጲያን ሰላም ያምጣልን!" በማለት ድምፃቸውን እያሰሙ ከአዳራሹ ወጡ! #ይሄንን ጉዳይ ፋኖ እሸቱ አባተ ሚድያ ላይ አውልልን። ሲሉ በውስጥ መስመር ልከውልኛል። ሰፊው ህዝብ ሆይ ከአሶሳ የተላከውን የህዝብ ድምፅ እነሆ ብያለሁ። ድል ለፋኖ! ሞትና ውድቀት ለብልፅግና ስርዓት! እሸቱ አባተ

  • ምኒልክ ዕዝ 101ኛ ኮር & 104ኛ ኮር በአምባሰል ግንባር ከሰሩት ጀብድ በከፊል! ቢዛሞ ሚዲያ 02/09/2018 ዓ.ም

  • без подписи

  • без подписи

  • እየመጡ ነው!💪 የፀረ አማራውና ተላላኪው የብልፅግና አገዛዝ ሴራ እንዲሁም ህዝብና ሃገር አውዳሚነቱ የገባቸው ወታደሮች ከነሙሉ ትጥቃቸው ፋኖን መቀላቀላቸውን ቀጥለዋል። 1ኛ/ ክንዱ እንግዳ ወርቅ 2ኛ/ ከማል ፈጠነ 3ኛ/ ጄጄው ሐብታሙ 4ኛ/ ዋሲሁን ዘለቀ 5ኛ/ ጋሻው መለስ 6ኛ/ አባትነህ አለኸኝ የተባሉ የአድማ ብተና አባላት ትላንት ሚያዝያ 30/2018 ዓ.ም በአፋብን ቴወድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 74ኛ ክፍለ ጦርን ተቀላቅለዋል። ገና ይቀጥላል!!

  • የልጀን ሞት የነገረኝ ፋኖ ነው፡፡እናቶች ልጅ የት ደረሰ ብለው መጠየቅ ጀምረዋል፡፡ አብይም ሁለተኛ ብትጠይቂ ትታሰሪያለሽ ብሏታል፡፡እናቶች ልጆቻችሁን ላኩ፡፡የአማራ መሬት ተፈጥሯዊ ማዳበሪያ ይፈልጋል፡፡

  • без подписи

  • የሬሳ ክምር‼️ በምኒልክ ልጆች፣በአሳምነው ግርፎች፣ በአምባሰል ተራሮች ላይ የረገፈው የአብይ አህመድ ቅጥረኛ ዘራፊ መከላከያ ሰራዊት❌

  • ለቴዲ አፍሮ ኢቶሪካ የሙዚቃ አልበም ግራፊክሱን የሠራው ዳዊት ሰሎሞን መታሰር የግራፊክስ ባለሙያው ዳዊት ሰሎሞን በትንትናው ዕለት መታሠሩ ተሰማ። ለአርቲስት ቴዎድሮስ ካሣሁን (ቴዲ አፍሮ) ኢቶሪካ ለተሰኘው አዲስ የሙዚቃ አልበም ግራፊክሱን የሠራው ዳዊት ሰሎሞን መሆኑን ዶቼ ቬለ ያገኘው መረጃ ያመለክታል። ከቴዲ አፍሮ ጋር ቅርብ የሥራ ግንኙነት ያላቸው የመረጃ ምንጭ ለዶቼ ቬለ እደገለጹት የአርቲስት ቴዎድሮስ ካሣሁን ኢቶሪካ የተሰኘው የሙዚቃ አልበም መውጣቱን ተከትሎ ዳዊትን ጨምሮ የታሰሩ ለአርቲስቱ ቅርበት ያላቸው ሰዎች ቁጥር ስምንት ደርሷል። ዳዊት ጓደኞቹ ጋ በሄደበት አጋጣሚ መያዙን የገለፁልን ስማቸው እንዳይገለጽ የፈለጉት የመረጃ ምንጭ፤ እሱ ከመያዙ በፊት ቤቱ በፖሊስ መፈተሹንም ተናግረዋል። ዳዊት ከግራፊክስ ሙያው ጋር በተያያዘ በዩቲዩብ የሚጫኑ ሙዚቃዎችን ከነግጥማቸው አጣጥሞ በማዘጋጀት ለሌሎች አርቲስቶችም እንደሚሠራም ለመረዳት ተችሏል። የመረጃ ምንጩ እስካሁን አርቲስት ቴዎድሮስ ላይ የደረሰ ነገር እንደሌለም አክለው ገልጸዋል። ይህ በእንዲህ እንዳለም፦ ከታሰረ 13ኛ ቀኑን የያዘው የቴዲ አፍሮ የቅርብ ጓደኛ አቶ ዩሱፍ ያሲን የጤናው ሁኔታ እንደሚያሳስባቸው ቤተሰቦቹ ለመረጃ ምንጩ ገልጸዋል። እስካሁንም ከአቶ ዩሱፍና ከወ/ሮ ማኅሌት ውጪ ከታሰሩት ፍርድ ቤት የቀረበ እንደሌለም ዶቼ ቬለ ለመረዳት ችሏል።  ዶይቸ ቬለ ተጨማሪ ማብራሪያ ለማግኘት የፌዴራል ፖሊስ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ጄላን አብዲ ጋር ደውሎ በስልክ አግኝቷቸው ነበር ። ስለ ዳዊት ሰሎሞን እስር በተመለከተ ለጠየቅናቸው መምሸቱን በመግለጥ፦ «አሁን ከስብሰባ መውጣቴ ነው ገና አጣርቼ ነው» የምናገረው ብለዋል ። በአጠቃላይ ታሳሪዎች ስምንት ደርሰዋል ስለመባሉ እና ስለ አቶ ዩሱፍ ያሲን የጤና ሁኔታም ተጠይቀው፦ «የፍርድ ቤት ጉዳይ ቀርቦ ከሆነ የፍርድ ቤት ጉዳይ አናነሳም፤ ፖሊስ ጋር የታሰረ ሰው ከሆነ አጣራለሁ፥ አሁን ነው የምሰማው፤ መረጃ የለኝም» ብለዋል ። መረጃውን ማግኘት የሚችሉትም ነገ እንደሆነ አክለው ተናግረዋል ። በነገው ዕለት ተጨማሪ መረጃ ካገኝን ለማቅረብ እንሞክራለን ።

  • без подписи