- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 30
- Всего постов
- 61
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 659
- 1/48двое суток
- 755
- 1/72трое суток
- 814
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
☝️የሞትከው አንድን ታናሽ ብላቴና ለ መ ግ ደ ል ይህን ያህል ስትደክም ነው! በጥፊ ብቻ የሚሞት ህፃንን እጆቹን የፊጥኝ አስረህ፥ ግንባሩ ላይ አፈ ሙዝ ደቅነህ ፎቶ ስትነሳ በእውነትም ከሰውነት ወጥተህ አረመኔ ጭ ራቅ መሆንህን በግልጽ ታስረዳለህ። ይሄ የሚሆነው በቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ የኦርቶዶክሳውያን ቄራ በሆነችው 'አርሲ' በተባለች ቦታ ነው!!! እንግዲህ እንዲህ ያለውን ጭካኔ ከየት እንደተማራችሁት እናንተው ንገሩን።👇 Megbaru Asmare
видео или голосовое, без подписи
አሳዛኝ ዜና ምዕራብ ሐረርጌ ዞን በአሰቦት ደብረ ወገግ ቅድስት ሥላሴና አቡነ ሳሙኤል አንድነት ገዳም አንድ መነኩሴ የአልሸባብ ክንፍ በሆኑ በአክራሪ የእስላምና ታጣቂዎች በአንገታቸው ላይ በጩቤ ተወጉ።የገዳሙ አገልጋይ በሆኑት አባ ተክለ ዮሐንስ ደረሰ በተባሉ አባት እንጨት ለቀማ ላይ እያሉ ዛሬ ነሐሴ 8 ቀን 2018ዓ.ም ከቀኑ 5:30 አከባቢ ነው በአክራሪ ታጣቂዎቹ ጥቃት የደረሰባቸው።አከራሪዎቹ አንገታቸውን ቆርጠው ለመጣል ነበር ያጠቋቸው እሳቸው ግን አምልጠዋል።በሕይወትና በሞት መካከል ያሉት አባ ተክለ ዮሐንስ በገዳሙ መነኮሳት ወደ ህክምና ተወስደዋል።ይኽ ገዳም በክራሪዎቹ ተደጋጋሚ ጥቃት እንደሚደረግ ቢታወቅም ሀገረ ስብከቱም ሆነ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ገዳሙንና ገዳማውያኑን ለመታደግ ሲንቀሳቀስ አይታይም።
ሕዝብን ከሚፈጅ ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን በጠላትነት ፈርጆ ከሚንቀሳቀሰ ከአረመኔ ሥርዐት ጋር የሚተባበር በሀገር ላይ የሚቆምር እረኛ የሃይማኖት አባት ሊባልም ሊሆንም አይችልም።አቡነ ፊልጶስ በዘረፋ ና በስርቆት ቤተ ክርስቲያንቱን ባዶዋን ማስቀረታቸው ሳያንሳቸው የካድሬ ሥራ እየሠሩ መከራችንን እያራዘሙ ይገኛሉ።
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
የሐሰት ትርክት ፈብርከው በምናብ የተጨቆኑ ተረፈ ናዚ ፖለቲከኞችና የግራኝ አሕመድ ናፋቂዎች የሀገር ባለውሉታዎች አጼ ምንሊክና ራስ ጎበና ዳጬ ላይ አፋቸውን የሚከፍቱት ኦርቶዶክስና አማራ ላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል የሚፈጽሙት ይህ የባርነት ኑሮ ለምን ቀረብን ብለው ነው። 👉በጅማ አባ ጅፋር የባርያ ነጋዴ ነበሩ 👉ዓረቦች ፣ግብጾች፣የመኖችና ቱርኮች በሐረር ከፍተኛ የባርያ ንግድ ላይ ተሰማርተው ነበር 👉ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ በአፍሪካ ቀንድ ትልቁ የባሪያ ንግድ ቦታ ነበር ይኽን የከፋ አሠራር ከኢትዮጵያ ምድር ለአንዴና ለመጨረሻ እንዲጠፋ ያደረጉት አጼ ምንሊክና ራስ ጎበና ዳጬ ናቸው።
የፋሽስታዊ ሥርዐት መገለጫ
አሳዛኝ ዜና🥹🥹😢😢 የታላቁ የየኔታ ይትባረክ የሥጋ ልጃቸው እና ተተኪ ይሆናል ብለው የደከሙለት ደቀ መዝሙራቸው አርፏል። ደቀ መዝሙር አማኑኤል ይትባረክ ከአባቱ ርቆ በደራ ወረዳ በአንበሳሜ ከተማ የአቋቋም ትምህርቱን እየተከታተለ ባለበት ወቅት በድንገት ተገ'd'ሏል። በእንተ ስማ ለማርያም ብሎ በረሀብ እና በስቃይ ለቤተ ክርስቲያን ተተኪ ለመሆን እየደከመ በነበረው ወጣት ሊቅ ላይ የተፈጸመው ጥ'ka'ት እጅግ አስደንጋጭም አሳዛኝም ነው። በእስቴ ማቢ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቤተ ክርስቲያን በርካታ የአቋቋም መምህራንን ላፈሩት ለየኔታ ይትባረክ እና ቤተሰባቸው መሪር ሐዘን፣ ለቤተ ክርስቲያንም ኪሳራ ነው። አረጋዊው አባት የኔታ ይትባረክ ያለ ደመወዝ ረጅም ዓመታትን ያገለገሉና እያገለገሉ ያሉ ሊቅ ናቸው። ደመወዝ ለሌለው የገጠር የአብነት መምህር ልጅ ማሳደግ ምንኛ ፈታኝ እንደሆነ ሁሉም ያውቀዋል። ሳይበሉ እያበሉ፣ ሳይለብሱ እያለበሱ ያሳደጉት ልጃቸው ሲያርፍ ለየኔታ ሐዘኑ ከባድ ነውና በቅርብ ያላችሁ ከጎናቸው አትለዩ። ለየኔታ ይትባረክና ለመላ ቤተሰቡ መጽናናትን፣ ለሟች ወንድማችን ዕረፍተ ነፍስን እንመኛለን። (በማን እና እንዴት ሞተ የሚለውን ትክክለኛ መረጃ ሳገኝ አቀርባለሁ) ©ዲ/ን ታደለ
видео или голосовое, без подписи
በ ነሐሴ 2/2018ዓ.ም ሌሊት በአርሲ ዞን ጉና ወረዳ ሬኤ አምባ ቀበሌ "ዓረባዊት ኢትዮጵያን" ለመፍጠር ታጥቀው ጫካ በገቡ በአክራሪ የ ኦሮሞ እስላም ታጣቂዎች ከእነ ባለቤታቸው የተገደሉ አቶ ጌታቸው ቶሎበል። ከኦርቶዶክሳውያን የጸዳች አዲስ ሀገር የመፍጠር ፕሮጀክት የሥርዐቱ ዋና ዓላማ ሲሆን ለፍትፍትና ለመኪና በጳጰሱ እረኛ ነን ባዮች ደግሞ ተባባሪዎች ናቸው።በአጭሩ ቤተ መንግሥትና ቤተ ክህነቱን የሞሉ ይሁዳዎችና ዴማሶች በጋራ ተቀናጅተው እየፈጁን ነው።
እንደዚህ እናድርግ በአከባቢያችን ኦርቶዶክሳውያንን፦ የሚገድል ፣የሚያፈናቅል፣ከገዳዮች ጋር የሚተባበር፣ለገዳዮች መረጃ የሚሰጥ፣የትኛውንም የመከራ ዓይነት በኦርቶዶክሳውያን ላይ የሚያደርስ ሰው መዝግባችሁ ያዙ ቀን ሲወጣ የፍትሕ ፀሐይ ስትወጣ እንፋረደዋለን።
አንተ መፍረስ ትችላለህ
በውጭ ሀገር ያለችሁት ምን ትላላችሁ? እኛስ መሄጃው ጠፍቶናል
እየሆነ ያለው ይኽ ነው።በእንግድነት የተቀበልናቸው ሰዎች ኦርቶዶክስ ጠሉን ሥርዐት ተደግፈው ኢትዮጵያን " ዐረብ ካላደረግናት"እያሉ ነው።
ኦርቶዶክሳውያን ከ20ሺ እስከ 30ሺ ብር እየተሸጡ ነው በአርሲ ዞን ሽርካ ወረዳ ዲያቆናት እና ነጠላ ለብሰው ወደ ቤተ ክርስቲያን የሚሄዱ ወጣቶች አፈሳ እየተፈጸመባቸው ነው።እስካሁን ድረስ ከአምስት(5)በላይ አጥቢያዎች አገልጋይ ዲያቆናት ታፍሰውባቸዋል። አብዛኞቹ ዲያቆናት ቤተ ክርስቲያን ለመክፈት ቁልፍ ይዘው የወጡ በመሆናቸው አገልግሎት ተስተጓጉላል። እነዚህ ዲያቆናት ከአንዱ ቀበሌ ወደ ሌላ ቀበሌ ተወስደው ከ20ሺ እስከ 30ሺ ብር ይሸጣሉ።አቅም ያለው ቤተሰብ ከሆነ ከ50ሺ እስከ 80ሺ ከፍሎ ልጁን ያስወጣል።መክፈል የማይችሉ ከሆኑ ግን ወደ ውትድርና ማሰልጠኛ ማዕከል ይወሰዳሉ።ዲያቆናቱ አብዛኞች ከ13 እስከ 16እድሜ ክልል ውስጥ ያሉ ናቸው። ከላይ መግቢያው ላይ ለመግለጽ እንደሞከርሁኝ አፈናውና ሽያጩ ከዲያቆናት በተጨማሪ ነጠላ ለብሰው ወደ ቤተ ክርስቲያን በሚሄዱ ወጣቶችንም ያካተተ ነው።ሰሞኑን የወረዳው ከተማ ፖሊስ ጣቢያ በኦርቶዶክሳውያን ተጨናንቋል። ልጆቻችን ልቀቁልን የሚሉ ወላጆች ቁጥራቸው ቀላል አይደለም። በዚህ ወረዳ ተለይተው የሚታፈሱት ኦርቶዶክሳውያን ናቸው።ይኽ ደግሞ ታቅዶበት የሚሠራ ነው።ከእርድ የተረፉትን ወደ ጦር ሜዳ ወስዶ ማስጨፈጨፍና ብቻቸውን የሚቀሩ ሽማግሎችን ሴቶንና ህጻናትን እያፈናቀሉ ርስት ጉልታቸውን ለማፈናቀል ነው።
የአረመኔና የ አምባገን ሥርዐት ጸሐይ ስትጠልቅ እርሱን የተደገፉ ሁሉ ኅልውናቸው ያከትማል።አራት ነጥብ።
ይኽን አራዊታዊ ሥርዐት መታገል ፖለቲካ ሳይሆን የኅልውና (የመኖርና ያለመኖር)ጉዳይ ነው
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи