- Последний пост
- 30 июн. 2025 г.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 22
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ጎንደር❗️💪💪💪💪 የአማራ ብሔራዊ ኃይል መይሳው ካሳ ፪ኛ ኮር ቋራ ኦሜድላ ክፍለ ጦር 6ተኛ ዙር ሰልጣኞች ዛሬ በደማቅ ሁኔታ ተመርቀዋል❗️ ድል ለአማራ ፋኖ💪💚💛❤️ አማራነት ይቅደም💪💚💛❤️ https://t.me/GIONAMHARA81
አፋብሓ ጎጃም ቀጠና ጃዊ መተከል 4ኛ ክፍለጦር ሞርተር ሞያተኞችን አሰልጥኖ የሙከራ ጊዜ በተሳካ ሁኔታ ማከናወኑን ለማወቅ ተችሏል። ድል ለአማራ ፋኖ💪💚💛❤️ አማራነት ይቅደም💪💚💛❤️ https://t.me/GIONAMHARA81
የአፋጎ 8ኛ በላይ ዘለቀ ክ/ጦር የውጊያ ውሎ !! ሰኔ 22/2017 ዓ.ም የአማራ ፋኖ በጎጃም 8ኛ በላይ ዘለቀ ክፍለ ጦር በሚያስተዳድራቸው ቀጠናዎች ውስጥ በጀግኖቻችን ብርቱ ክንድ አገዛዙ ያቀደውን "የዋይታ ሰልፍ" ሳያሳካ ቀርቷል። አገዛዙ በቢቸና፣በቁይ፣በደጀን እና በየዕዱኃ ከተሞች በየቤተክርስቲያኑ የሚገኙ አገልጋይ ካህናትን ለሰልፍ ካልወጣችሁ በሚል የማስፈራሪያ ዛቻ ወደ አስፖልት መንገድ እንዲወጡ አድርጓል። ከዚህ በተጨማሪም የመንግስት ሰራተኛውን የፊርማ ናሙና ብቻ አስቀምጡ የሚል የማታለያ ቃላት በመጠቀም ለይስሙላ በአስፖልት መንገድ ላይ እንዲታዩ አድርጓል። ከዚህ ጋር ተያይዞ ደግሞ በየዕዱኃ ከተማ ላይ አገዛዙ ያሰበውን ሳያሳካ ቀርቷል። በቢቸና ከተማ ክብራቸውን በነውራቸው አምላካቸውን በሆዳቸው በመሸጥ ለአገዛዙ በቆሙ የወረዳ ካቢኔ አባላትና የሚኒሻ አካላት ሰዎችን በመሳደብና በመደብደብ ሰላማዊ ሰልፍ አድርገናል በሚል ሀሰተኛ ቲክቶክ ለቀረፃ ሲሯሯጡ መስተዋላቸውን ማረጋገጥ ችለናል። ለአብነት ያህልም፦ በቢቸና ከተማ ባንዳ በላይነህ አባተ፣አቶ በእውቀት ይርገጥና መሰል ግለሰቦች የአብይ አህመድን የልቅሶ እንጉርጉሮ በሚገባ ሲያስተጋቡ መታየታቸውን ማረጋገጥ ችለናል። የአገዛዙ ሀይል ሊያደርገው ያሰበው ሰልፍ በደጀን፣ በቢቸና፣የዕዱኃና ቁይ ከተሞች የጠርው ሰልፍ በአማራ ፋኖ በጎጃም 8ኛ በላይ ዘለቀ ክ/ጦር ስር በሚገኙ ብርጌዶች እንዳሰበው ሳይሳካለት ቀርቷል። በሸበል በርንታ ወረዳ የዕዱኃ ከተማ የተጠራውን ሰልፍ ሽፈራው ገርባው ብርጌድ የዕዱኃ ከተማና አካባቢው ጎባጤ ጎጥ ላይ ባአካሄደው የሰርጎ ገብ ውጊያ በፖትሮል ላይ በነበሩ የአገዛዙ ሀይል ላይ እርምጃ ወስዶል። ሌሎች ህዝብን ሲያስገድዱ የነበሩ ከ4 በላይ የሚሆኑት የአረመኔው አባላት ቅልጥም ቅልጥሙን ተሰብሮ ኮማ ውስጥ ገብተዋል። የአገዛዙ ሀይሎች ላይ ጉዳት አድርሶል።በዚህ ውጊያ :- ➤4 መከላከያ እፖትሮል ላይ እያሉ የተመቱ ሲሆን ከእነዚህም ውስጥ አለምነህ አሌ አድማስ የተባለ የመከላከያ አመራር እስከወዳኜው ተሸኝቷል። ➤ 2 ሚኒሻ የሞተ ሲሆን ከእነዚህም ውስጥ ሙሉሰዉ የተባለ አጥቦ አይለብሴ ሚሊሻ በአብሪ ጥይት ፓትሮል ውስጥ ቀርተዋል። ➤ 5 ቀላል እና ከባድ ቁስለኛ ጭኖ ወደ ደጀን ከተማ ለህክምና መወሰዳቸውን ተረጋግጦል። በዚህ የተበሳጨው የአገዛዙ ወራሪ ሀይል በየዕዱኃ ከተማና አካባቢው ኗሪ የነበር ወጣት ጎዴ አርጉ የተባለ ግለሰብን ገድሏል። በደባይ ጥላትግን ወረዳ ቁይ ከተማና አካባቢው ጨንጎር ጎጥ፣አስንዳቦ እና አጋምና ቀበሌ ላይ ደባይ ጮቄ ብርጌድ ባአካሄደው ውጊያ በጠላት ሀይል ላይ ጉዳት አድርሶል:- ➤2 የአገዛዙ ሀይል አስወግዶል ➤2 ቁስለኛ ሆኗል በቁይ ከተማ የሚገኜው የአገዛዙ ሀይል ፋኖ ወደ ቁይ ከተማ በተኮሰው ሞርተር ጠላት እርስ በእራሱ ግራ በመጋባት/ባለመግባባቱ በተከፈተ የእርስ በእርስ የተኩስ ልውውጥ :- ➤ቢያብል ቢሻሻ የሚባለው የመከላከያ አባል በ3ቱ ጓደኞቹ ላይ በተኮሰው ተከታታይ ጥይት"1"ዱን ገሏል፣2ቱን አቁስሏል በእሱ ላይ እርምጃ ተወርዶበታል፡ ይህ በእንዲህ እንዳለ በቢቸና ከተማ ለግዜው ስሙን በውል ለማወቅ ያልተቻለው አንድ የፖሊስ አባላት ሰኔ 21/2017 ዓ.ም ከሌሊቱ 6:00 ላይ ጉሮሮውን በሽጉጥ ተመቶ ሆስፒታል መግባቱንና አልጋ ለብቻ እንዲሰጥ መደረጉን በዓይን እማኝነት ማረጋገጥ ችለናል።አባ ኮስትር ብርጌድ ባካሄደው ውጊያ:- ➤በቢቸና ከተማ ታምራት ወይም ኮከቤ የሚባል"1"አድማ ብተና እና ልየው የሚባል"1"ሚኒሻ ቁስለኛ አድርጓል። ሰኔ 22/2017 ዓ.ም ፋኖ ይበልጣል ጌቴ ምትኩ የአማራ ፋኖ በጎጃም 8ኛ በላይ ዘለቀ ክ/ጦር ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ https://t.me/GIONAMHARA81
видео или голосовое, без подписи
አራዊት ሰራዊቱ መቅለጥ ጀምሯል! የጨቅላው አብይ አህመድ አራዊት ሰራዊት ባለፉት ሁለት ዓመታት ገባ ሲባል እንጅ ወጣ ሲባል ያልተሰማበት ቤርሙዳ ዓመታት ነበሩ። ክረምት የሚያቀልጠው ይህ የአንድ ወደል መሃይም ስልጣን ጠባቂ አራዊት ሰራዊት ዛሬ ሙክክ ማለቱ ተሰምቷል። የዚህን ኩሊ አራዊት ሰራዊት የዛሬ ውሎ አርበኛ አስረስ ማረ "ሊከብ የመጣውን የአገዛዙን ሰራዊት ገሚሱን አቅልጠን የተቀረውን ቆራርጠን ከበነዋል" ሲል ገልጾታል። በዛሬው ዕለት ነበልባሎቻችን በጠዋቱ በጀመሩት መልሶ ማጥቃት እንደተለመደው የቡድን መሳሪያን ጨምሮ ክላሽ እንደ ጉድ ያፈሱበትን ድል ማስመዝገባቸውንም የአስረስ መረጃ ያስረዳል። ይህ የአራዊት መንጋ የግለሰብ ኩሊነት ሚናን ይዞ ይገባል ይቀልጣታል! ይህ የተጻፈ ፅዋው ነው። ለወገን ኃይሎች ዛሬም ደግመን ደጋግመን መናገር የምንፈልገው ነገር ቢኖር -- ወጥ የእዝ ሰንሰለትና አደረጃጀት ከውሎ የድል ዘገባ አሻግሮ፣ የግባችን ማማ ላይ የሚያደርሰን ወሳኝ መንገድ መሆኑን ነው። https://t.me/GIONAMHARA81
ጠላት በደንበጫ እና አካባቢው በኢ/ር ክበር ተመስገን ብርጌድ ተቀጥቅጦ እንዲህ እረግፏል። አገዛዙ "አትግደሉኝ" ብሎ ምዕመናንን እያሰለፈ ነው።🤣 ቻለው እንግድህ ገጥመን መስሎኝ!
ይሰማል👂👈
# ዝናብ (ዶፍ ) የወንዶች ቁና ሲያነባብረው ውሏል💪 በነገራችን ላይ መሪያችን አርበኛ ዘመነ ካሴ የአማራን ህዝብ ፖለቲካ ዕጣ ፋንታ መወሰኛ ቦታ እና ሰዓት ላይ ሁኖ ትዕዛዛትን እያስተላለፈ ይገኛል። በሌላ ዜና ግሽ አባይ ሰከላ ላይ ከ250 በላይ እስረኞችን ማስፈታት ተችሏል ። ድል ከኛ ጋር ነው!
#ዘንዘልማ_በፋኖ_ቁጥጥር_ገብታለች‼️ የአንደኛ ክፍለጦር ተጋድሎ አስመልክቶ ከ1ኛ ክ/ጦር ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ከሆኑት ፋኖ ሐብታሙ የሱፍ ጋር የተደረገ ቆይታ‼️ https://t.me/GIONAMHARA81 22/10/2017 ዓ.ም
አብይ አህመድ ስልጣን ከያዘ ወዲህ ትላልቅ ኦፕሬሽን አቅደው አሳክተዋል የተባሉ መኮንኖች የተሳተፉበትን የፋኖ አመራር የመምታት ልዩ ኦፕሬሽን ለሶስት ቀናት በአስደናቂ ሁኔታ መከላከል ችለናል። በዛሬው ዕለት በጠዋቱ በተጀመረ መልሶ ማጥቃት እንደተለመደው የቡድን መሳሪያን ጨምሮ ክላሽ እንደ ጉድ ያፈስንበትን ድል ተቀዳጅተናል። የአረመኔው ሰራዊት ቁንጮ አብይ አህመድ ስለከሸፈው "የአስገድዶ ማሰለፍ" እቅድ የህዝቡን ጆሮ በመያዝ በጎን ደግሞ በብርሃኑ ጁላ እና በለገሰ ቱሉ በኩል ሰበር ዜና ሊያስነግር የቋመጠበትን ኦፕሬሽን እንደ ጉም አትነነን ሰራዊቱን ገርፈንለታል። ሰከላ ላይ በተሰራ ኦፕሬሽንም በመቶወች የሚቆጥሩ የአረመኔው አገዛዝ የግፍ እስረኞችን ማስለቀቅ ተችሏል። ጠላት ለሳምንታት ያቀደው ይህ ኦፕሬሽን ከየእዞች የተውጣጣ ኃይልን በልዩ ስምሪት የያዘ ለመረጃ፣ ለሎጅስቲክስ እና ለተተኳሽ በርካታ ሚሊየኖች የተበጀተለት ነበር። ሊከብ መጥቶ ቆራርጠን የከበብነው የአብይ አህመድ አረመኔ አገዛዝ ጠባቂ አንዲት መነኩሴን ጨምሮ ስድስት ንፁሃንን በመድፍ ድብደባ ከመግደሉ በስተቀር በወገን ላይ ይህ ነው የሚባል ጉዳት ሳያደርስ በመፈርጠጥ ላይ ነው። ዝርዝሩን እመለስበታለሁ። NB: ፎቶው ዛሬ የተመረቁ የገኛ ክፍለጦር የቦቅላ አባይ ብርጌድ ተመራቂወች ናቸው። ©አርበኛ አስረስ ማረ
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ዜና ምረቃት ! የአፋብኃ ጎጃም ቀጠና ሐዲስ አለማየሁ 7ኛ ክ/ጦር የቦቅላ አባይ ብርጌድ ለ3ኛ ጊዜ ያሰለጠናቸዉን ኮማንዶ ምልምል ሰልጣኞችን በዛሬዉ ዕለት በደማቅ ሁኔታ አስመርቋል።
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
አብይ አህመድ ስልጣን ከያዘ ወዲህ ትላልቅ ኦፕሬሽን አቅደው አሳክተዋል የተባሉ መኮንኖች የተሳተፉበትን የፋኖ አመራር የመምታት ልዩ ኦፕሬሽን ለሶስት ቀናት በአስደናቂ ሁኔታ መከላከል ችለናል። በዛሬው ዕለት በጠዋቱ በተጀመረ መልሶ ማጥቃት እንደተለመደው የቡድን መሳሪያን ጨምሮ ክላሽ እንደ ጉድ ያፈስንበትን ድል ተቀዳጅተናል። የአረመኔው ሰራዊት ቁንጮ አብይ አህመድ ስለከሸፈው "የአስገድዶ ማሰለፍ" እቅድ የህዝቡን ጆሮ በመያዝ በጎን ደግሞ በብርሃኑ ጁላ እና በለገሰ ቱሉ በኩል ሰበር ዜና ሊያስነግር የቋመጠበትን ኦፕሬሽን እንደ ጉም አትነነን ሰራዊቱን ገርፈንለታል። ሰከላ ላይ በተሰራ ኦፕሬሽንም በመቶወች የሚቆጥሩ የአረመኔው አገዛዝ የግፍ እስረኞችን ማስለቀቅ ተችሏል። ጠላት ለሳምንታት ያቀደው ይህ ኦፕሬሽን ከየእዞች የተውጣጣ ኃይልን በልዩ ስምሪት የያዘ ለመረጃ፣ ለሎጅስቲክስ እና ለተተኳሽ በርካታ ሚሊየኖች የተበጀተለት ነበር። ሊከብ መጥቶ ቆራርጠን የከበብነው የአብይ አህመድ አረመኔ አገዛዝ ጠባቂ አንዲት መነኩሴን ጨምሮ ስድስት ንፁሃንን በመድፍ ድብደባ ከመግደሉ በስተቀር በወገን ላይ ይህ ነው የሚባል ጉዳት ሳያደርስ በመፈርጠጥ ላይ ነው። ዝርዝሩን እመለስበታለሁ። NB: ፎቶው ዛሬ የተመረቁ የገኛ ክፍለጦር የቦቅላ አባይ ብርጌድ ተመራቂወች ናቸው።