tgindex
🇪🇹 Gonder 🇪🇹 Times 🇪🇹

🇪🇹 Gonder 🇪🇹 Times 🇪🇹

Статистика
Последний пост
13 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
12
Всего постов
47
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
3 847
−2 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
964
40 постов
Вовлечённость
25,1%
к подписчикам
Постов в день
1,7
всего 47
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
725
1/48двое суток
830
1/72трое суток
896

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • ለማንኛውም ፦ በሸረሪና ከነበረው የህገወጡ ቡድን ታጣቂ ብዙው ለመከላከያ ሰራዊት እጅ መስጠታቸውን አልጀዚራ በዚህ መልኩ ዘግቧል።

  • በታሪካችን በማንም ላይ ገፍተን ቃታ የሳብንበት የለም።ነገር ግን ገፍቶ ለሚመጣ ስለጦርነት እያወራን ጊዜ የምናባክንበት የመጨረሻው መጨረሻ ይሆናል። ይሄው ነው‼💪

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • አለማጣ (ሐራ) ፅምዶዎች ተጣምደው ጉድጓድ ገቡ አሉ? ፍቅር እስከመቃብር ይሄ ይሆን? ለምድር ለሰማይ የሚሆኑ እጅግ ዘመናዊ የጦር ትጥቆችን እስከአፍንጫው የታጠቀው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት በአለማጣ ሐራ በነበረው ፅምዶ በጉያው ከያዛቸው አዳዲስ ትጥቆቹ መካከል ኢላማቸውን በመምታት አስተማማኝ መሆናቸውን በተግባር አረጋግጧል።የኃላ ቀሩን ቡድን የምድር ላይ ምሽግ ታሪክ እንደሆነ በተግባር ያሳዩት ከድምፅ ፍጥነት በአምስት እጥፍ የሚልቅ እና በአንድ ጊዜ ከስምንት የተለያየ ቦታ በGPS እየተመራ ኢላማውን በትክክል መምታት የሚችለው A 200 ሚሳኤል የበላይነሽ አመዴ ጀብድ ሳይጨምር የፅምዶን የኃላ ቀር የጦርነት ስትራቴጂ እንደ በረዶ ማሟሟት ብቻ ሳይሆን ሐራ ላይ የነበረውን እስከወዲኛው ሸኝቶታል። ማነህ በውድ ህይወትህ የቀጣይ መሞከሪያ?

  • 9 авг.1 332

    видео или голосовое, без подписи

  • 9 авг.1 313

    видео или голосовое, без подписи

  • 9 авг.1 225

    видео или голосовое, без подписи

  • 9 авг.1 0716

    видео или голосовое, без подписи

  • 9 авг.1 0598

    የብረት ክምር እና ምድረ በዳ ሆኖ የቀረው የኢትዮጵያ ንብረት አሳዛኝ የታሪክ ምዕራፍ በ1960ዎቹ መጀመሪያ በንጉስ ቀዳማዊ ኃ/ስላሴ መልካም ፈቃድ እና አስጀማሪነት በአሰብ ከተማ የተገነባው የነዳጅ ማጣሪያ ጣቢያ፣ኢትዮጵያ በወቅቱ ያስፈልጋት የነበረውን የተጣራ የነዳጅ ፍላጎት በራሷ አቅም ለማሟላት የታለመ ግዙፍ የኢኮኖሚ እርምጃ ነበር። የማጣሪያው ሥራ አስኪያጅ የነበሩት ኢ/ር ከበደ አካለወርቅ ያደረጉትን ንግግር ጠቅሶ የተዘጋጀ መረጃ እንደሚያሳየው፣ፕሮጀክቱ በወቅቱ 55 ሚሊዮን ብር የፈጀ ሲሆን፣ሙሉ ወጭው ከሶቪየት ህብረት በተገኘ የብድርና የቴክኒክ ድጋፍ በሩሲያውያንና በኢትዮጵያውያን ባለሙያዎች ቅንጅት የተገነባ ነበር። እንደ ኢ/ር ከበደ ማብራሪያ፣በወቅቱ እንደ ሌሎች ሀገራት የተጣሩ የነዳጅ ምርቶችን ከውጭ ከመግዛት ይልቅ ሙሉ በሙሉ በመንግሥት ባለቤትነት የሚተዳደር ማጣሪያ መገንባቱ ለኢትዮጵያ የነዳጅ አቅርቦት ነፃነት ትልቅ ማረጋገጫ ነበረ። ይህ ግዙፍ ማጣሪያ በመጀመሪያው ምዕራፍ በዓመት 500 ሺህ ሜትሪክ ቶን ነዳጅ የማጣራት አቅም እንዲኖረው ተደርጎ የተገነባ ሲሆን፣በ1966 ዓ.ም የኢትዮጵያ ዓመታዊ የነዳጅ ፍጆታ 300 ሺህ ሜትሪክ ቶን ገደማ ስለነበር፣የማጣሪያው አቅም ከፍላጎት በላይ በመሆኑ ለተከታታይ ዓመታት ያለምንም ስጋት አቅርቦቱን ማሟላት ችሎ ነበር። ከ1966ቱ አብዮት በኋላ የመጣው የደርግ ወታደራዊ መንግሥትም የማጣሪያውን የማምረት አቅም ከ500 ሺህ ወደ 800 ሺህ ሜትሪክ ቶን አሳድጎት እንደነበር ታሪክ ያስታውሳል። በግንቦት ወር 1983 ዓ.ም የደርግ መንግሥት ሲወድቅና ኤርትራ ከኢትዮጵያ ስትገንጠልም፣ማጣሪያው እስከ ግንቦት 1989 ዓ.ም ድረስ ለኢትዮጵያ አገልግሎት መስጠቱን ቀጥሎ ነበር። ሆኖም በኋላ በተነሳው ጦርነት ምክንያት አገልግሎቱ ሙሉ በሙሉ ሊቋረጥ ችሏል። ኢትዮጵያን ከባህር በር እስከ ነዳጅ ማጣሪያ፣እንዲሁም ከንግድ መርከቦች እስከ ባህር ኃይል በሴራ ለባዕድ ሀገር አሳልፎ የሰጠው ህገ ወጡ የህወሓት ቡድን በኢትዮጵያ ላይ አሳዛኝ የታሪክ ጠባሳ ጥሎ አልፏል። ያለምንም መንግስታዊም ሆነ ህዝባዊ ስምምነት ይህንን ትልቅ የኢኮኖሚ መሰረተ ልማት ለባዕድ ሀገር አሳልፎ የሰጠው ህገ ወጡ ቡድን፣ኢትዮጵያን በመክዳት የእናት ጡት ነካሽነቱን በተጨባጭ አረጋግጧል። በዚህ የክህደት ሴራ የተነሳ ሀገራችን የራሷን ሃብት እንድታጣ ከመደረጉም በላይ፣ግዙፉ የአሰብ ነዳጅ ማጣሪያ ባለፉት 29 ዓመታት ያለምንም ጥገናና ጥበቃ ቆሞ የብረት ክምርና ምድረ በዳ ሆኖ ቀርቷል።

  • 8 авг.1 136

    видео или голосовое, без подписи

  • 8 авг.1 203

    видео или голосовое, без подписи

  • 8 авг.1 254

    видео или голосовое, без подписи

🇪🇹 Gonder 🇪🇹 Times 🇪🇹 — tgindex