tgindex
Thomas Jejaw Molla - ቶማስ ጀጃው ሞላ

Thomas Jejaw Molla - ቶማስ ጀጃው ሞላ

Статистика

No pain No gain

Последний пост
9 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
6 031
−4 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
5 697
20 постов
Вовлечённость
94,5%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1 714
1/48двое суток
1 964
1/72трое суток
2 118

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 9 авг.1 764202

    ከጫካው ታጣቂ ይልቅ በመዋቅሩ ውስጥ ያለውን የጥፋት አስተሳሰብ ፍሩ! ስለ ሦስቱም “ሸኔዎች” በአማራ፣ በኦሮሞ እና በትግሬ ስም ስለሚጠሩት የታጠቁ ቡድኖች የጥፋት እንቅስቃሴ ስናወራ፣ የሚያሳስበን ጫካ ውስጥ የተሰወረው ታጣቂ ብቻ አይደለም። ከዚያ የበለጠ አደገኛው፣ የጥፋትን አመክንዮ ተሸክሞ በመንግሥታዊ መዋቅር ወይም በፓርቲ ውስጥ የሚንቀሳቀስ አመራር ነው። ምክንያቱም ጫካ ያለው ታጣቂ ማን እንደሆነ በግልጽ ይታወቃል፤ የመዋቅሩ ውስጥ ያለው የተዛባ አመለካከት ግን ከውስጥ ሆኖ መዋቅርን ሊያዳክም፣ ሕዝብን ሊያራርቅና የሀገርን አቅም ሊሸረሽር ይችላል። እናም አንድ አመራር ከሚከተሉት አቋሞች አንዱን ደጋግሞ ከነገረህ፣ በቀላሉ አትመነው። ከጫካው ታጣቂ በተለየ መንገድም አትመልከተው። ቅጥረኛ ካልሆነ እንኳን፣ የተዛባ አቋም የያዘ ዘገምተኛ መሆኑን በጥርጣሬ መመርመር ይገባል። አንደኛ፣ “ጉዳዩን ከእነ እንትና አንጻር ተመልከት” “እነ እንትና ችግር ቢኖርባቸውም ሕዝብን የሚያስመርር ሥራ እየሠሩ እንደሆነ የማውቅ እነሱንም የማልደግፍ ብሆንም ከሌሎች አንጻር ስታያቸው ግን የሚነቀፉ አይደሉም" ብሎ ግፍን በማንነት ለመለወጥ የሰው ሕይወትንም አቃሎ ነገሩን ለማቅለል ለማድበስበስ ሲሞክር፤ ሁለተኛ፣ “አትበሻሸቅ” ስለ እነ እንትና ማንነት፣ ሥራ አጋልጠህ ስትጽፍ ስትናገር ጉዳዩን የብሽሽቅ ትርጉም በመስጠት እውነት መናገርን ብሽሽቅ፣ትችት ማዋረድን የሌለ ስም መስጠት የሚያደርግብህን፣ ግፍ መቃወምንና ተጠያቂነት መጠየቅን የሕዝብ መብት እንዳልሆነ የሚያስመስልብህን፤ ሦስተኛ፣ ስለ ግጭት ጦርነቱ ሁኔታ ከሀገር መከላከያ የፀጥታ መዋቅር ጎን ቆመህ ስትጽፍ "ሰላም ብቻ ስበክ!” 'እኛም ሀገራችንም የሚያስፈልጋቸው ሰላም ነው። ጦርነት ሰው ይበላል። በሁለቱም ወገን የሚሞቱትና የሚቆስሉት የእኛው ወገኖች ናቸው' በሚል ሽፋን እውነት እንዲደበቅ አገር አፍራሽ ጦረኞች እንደፈለጉ እንዲፈነጩ ጦርነት ፈላጊውና ግጭት ፈጣሪው መከላከያ የፀጥታ መዋቅሩ እንዲመስል የሚያደርግ አካሄድ የሚከተሉትን፤ አራተኛ፣ “እነሱን ሳይሆን ራስህን ነው የምታዋርደው” ታጣቂዎቹ የሚፈጽሙትን ጥፋት ስትናገር፣ ገመናቸውን ስታጋልጥ፣ እውነትን በማስረጃ ስታቀርብ የምታደርገው ነገር እነሱን ብቻ ሳይሆን አንተንም ጨምሮ የሚያዋርድ የሚያሳንስ በማስመሰል የሚነቅፍህን፤ አምስተኛ፣ “ሚዛን ያስጠብቃሉ” “የእነሱን ዓላማ የማልጋራ፤ የሚያደርጉትንም ትግል የማልደግፍ፤ በሕዝቡ ላይ የሚፈጽሙትንም ግፍ የምቃወም ብሆንም ለሌላው ሚዛን ማስጠበቂያ ይሆናሉና እነሱን በተለዬ መናገር አቅማቸውን ለማዳከም መሞከር በራሱ የጥፋት የጠላት ተባባሪነት አስመስለው ለማቅረብ የሚሞክሩትን፤ ስድስተኛ፣ “እነ እንትና መቼ ተጠየቁ?” እነ እንትና ትጥቅ ባልፈቱበት፣ ባልተሳደዱበት፣ ባልተገ'ደሉበት ሁኔታ የእኛዎቹ ምንም እንኳን ሌባ ወንበዴ ነብሰ ገዳይ ቢሆኑም ከእነ እንትና ቀድመው ተጠያቂ ሊሆኑ አይገባም። እነሱን ለማጥፋት ለማዳከም የሚደረገው እርብርብ እኛን ከማጥቃትና ከማዳከም በተለዬ አይታይም በሚል አቋም የሚቆሙትን፤ ሰባተኛ፣ “አትውረድ፤ እነሱ አይመጥኑህም” በታጣቂዎች የሚፈጸምን ጥፋት ግፍ በግልጽ ስትቃወም ስታጋልጥ እነሱ አይመጥኑህ። አትውረድ። በሚል ዝምታን መርጠህ የጥፋት አላማቸው ተባባሪ እንድትሆን የሚገፋፉህን፤ ስምንተኛ፣ የሀገርህንና የሕዝብህን ጥቅምና ክብር አስቀድመህ በየትኛውም ፈተና ሳትበገር የሚከፈለውን መስዋዕትነት እየከፈልክ በጽናት ለማለፍ ስትሞክር፦ "አትሳሳት አየሩን ምሰል" በዘመነ ብልጽግና የሚፈለገው እውነቱን የሚጋፈጥ ለሀገርና ለሕዝብ ቅድሚያ ሰጥቶ በጽናት ቆሞ መስዋዕት የሚከፍል ሰው አይደለም። እንትና መስዋዕትነት ከፈለ ቢባል የምርጫው ውጤት ነው ተብሎ ነው እንደ ቀልድ የሚታለፈው። አየሩን እያዬህ አቋም መያዝ በራሱ የሚበረታታ እንጅ የሚነቀፍ ነገር አይደለም። ከዚህ አንጻር ምን አልባት በምትጠላው አማጺ በኩል ከሆንክ ዛሬህን ብቻ ሳይሆን ቀጣይህ ሕይወትህን አሰላለፍህን ይጠቅማል። የተሻለ ተጽዕኖ ከፈጠርክም ከማንም በላይ የምትፈለገው አንተ ልትሆን ትችላለህ። ስለሆነም አየሩን እያዬህ እንጅ ሀገር መንግሥት ፓርቲ እያልክ በእውነት ሚዛን በመርህ በታማኝነት መለኪያ ቆመህ አትተንትን አትታገል። እሱ የሚፈለግበት ዘመን አልፎበታል። ትበላለህም። ደግሞስ ማንን ምሳሌ አድርገህ ትጸናለህ? ትጽናናለህ? ይልቅ አየሩን እያዬህ ተገለባበጥ።ሁኔታውን ምሰል።እያሉ በቀጥታና በተዘዋዋሪ ሊያሳምኗችሁና በጥፋት መንገዳቸው ሊመሯችሁ ለሚሞክሩ አንዳንድ ያልመሰለባቸው የመንግሥት አመራሮች ጀሮ እንዳትሰጡ። ጀሮ እንዳትሰጡ ብቻ ሳይሆን በጥርጣሬ አይን ተመልከቷቸው። እንዳታምኗቸው። ሀገር ከዛሬ የፖለቲካ ስሌት ትበልጣለች። ሕዝብም ከነገ የሥልጣን ድርድር ይበልጣል። መረሳት የሌለበትና አጠንክረን ልናሰምርበት የሚገባው ጉዳይ ላለንበት ሁኔታ የደረስነው ከውስጥ በተሸረሸረ መርህ፣ በአቋም ድክመት፣ በሁለት ካራ በሚበሉ፣ በተሳሳተ ፖለቲካዊ ስሌት በሚመሩና በእውነት ላይ በተደረገ ዝምታ ነው። እንዲያ እያሉ ነው ሰዎችን ያራቁት፤ እንዲያ እያሉ ነው መዋቅሩን ያራቆቱት። ስለዚህ እነሱን ማን እንደሆኑ ሳንጠይቅ፣ ከየት እንደመጣ ሳንመረምር፣ ለማን እንደሚወግን ሳንመዝን፤ ግፍን ግፍ፣ ወንጀልን ወንጀል፣ ሰላምን ሰላም ብለን በድፍረት መጥራትና መታገል ሰላምና ልማት ከሚፈልግ ሀገር ወዳድ ሁሉ ይጠበቃል። ምክንያቱም ሀገር ከማንም በላይ ናት፤ ሕዝብም ከማንኛውም የፖለቲካ ስሌት በላይ ነውና።

  • 9 авг.1 7451

    видео или голосовое, без подписи

  • 7 авг.2 101231

    የኢትዮጵያ ሉዓላዊነት እና የግዛት አንድነት በጀግኖች ልጆቿ የተባበረ ክንድ ይጠበቃል። 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪

  • 23 июл.3 835432

    ከሰላም ይልቅ የጦርነት መንገድን በእብሪት ከሚመርጡ የTplf አመራሮች መካከል ማን ይሆን ደግሞ ባለ ሳምንት የአባቶችን ቀሚስ ለብሶ ሻሽ ጠምጥሞ በእጁ መስቀል ይዞ ሰላማዊ ሰው መስሎ ወደ ሱዳን ለማምለጥ ሲሞክር ተያዘ ሲባል የምንሰማው?😎

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 11 июл.5 14317

    የኢትዮጵያን መፃኢ ጉዞ ይወስናል ተብሎ ተስፋ በተጣለበት የሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ቅድመ ዝግጅት በትናንትናው ዕለት በቦሌ ለሚ ስፔሻል ኢኮኖሚክ ዞን በመገኘት ተስፋን ተክለናል። የኢትዮጵያ ትልቁ የስልጣን ባለቤት የሆነውን የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤትንም ጎብኝተናል(በነገራችን ላይ በዘመናዊ የመንግሥት ምስረታ ታሪክ የኢትዮጵያ ፓርላማ በአፍሪካ የመጀመሪያው ፓርላማ ነው)። በዛሬው ዕለት ደግሞ በአድዋ ድል መታሰቢያ የቅድመ ምክክር ገለጻ ላይ ተሳትፈናል። በዚህ ጉባኤ ለተሻለች የነገዋ ኢትዮጵያ የጋራ ብሔራዊ መግባባት የሚደረስበት ይሆን ዘንድ እመኛለሁ። #ተስፋን_እንትከል! #ኢትዮጵያ_እየመከረች_ነው!

  • 10 июл.4 565381

    ኢሱ ጭሱ😎

  • 4 июн.6 6972911

    ይህ ምስል ከዚህ በፊት ወጣቶች ከባህር ዳር ተነስተው በሃሙሲት አቅጣጫ ወደ ማኖ ቀጭኔ መስመር የመኪና መንገድ ባለመኖሩ ለ ቤተክርስቲያን ጉልላትና ቀለም ሌሎች ዕቃዎችን ተሸክመው ሲጓዙ የሚያሳይ ምስል ነው😎

  • 2 мая7 783204

    የትግሉ ፍሬ።

  • 28 апр.8 1351210

    ለአማራ ሕዝብ ብዬ ነው ጫካ የገባሁት ያለው የአማራ ሸኔ ትግል😎

  • 27 апр.6 595146

    የአማራ ሸኔ ከገበሬው የዘረፈውን በሬ እያረደ ከቁርጥ ሲተርፍ ቋንቋ ለማድረግ በየዛፉ ዘልዝሎ በመስቀል ጠባቂ ያስቀምጣል😎

  • 26 апр.5 433126

    የአማራው ሸኔ ያቀፋት ህጻን እህቱ ባትሆን እንኳን፣ እንደ እህቱ ቆጥሮ የሚወዳት የሚያስባት ትሆናለች ብዬ አስባለሁ።

  • 25 апр.5 479169

    ለአማራ ሕዝብ ሲባል...😎

  • 23 апр.6 037227

    ለአማራ ሕዝብ ሲባል በፋኖ እየተዘረፈ የሚያልቀው የገበሬ ከብት በግና ፍየል በእውነቱ ጀግናው ፋኖ¡ ለታላቁ የአማራ ሕዝብ ሲል የሚከፈለው መስዋዕትነት አሁንም በዚህ ደረጃ መቀጠሉ የሚያሳዝን ነው😎

  • 14 апр.7 077463

    የኢትዮጵያ ሕልውና አደጋ እንዳይጋረጥበት የተጀመረው የልዕልና ጉዞ እንዳይደናቀፍ ከማንም በላይ ራሳችሁን አሳልፋችሁ በመስጠት ያስቀጠላችሁ የምን ጊዜም የእናት ኢትዮጵያ ባለአደራዎች እንኳን አደረሳችሁ !!

  • видео или голосовое, без подписи

  • 20 мар.8 13615

    видео или голосовое, без подписи

  • 20 мар.7 965112

    ከአንድ ወንድሜ ጋር ስለ ጎንደር አካባቢ የልማት ሁኔታ ስናወራ " መንግሥት ለመስኖ ግንባታ ትኩረት በሰጠበት ዘመን መገጭን ከሞተበት አስነስቶ ሥራ ባስጀመረበት በአማራ ክልል በጎንደር አካባቢ እስካሁን ከ 50 በላይ የተቋረጡ የቆሙ ትናንሽ መገጮች (የመስኖ ግንባታዎች) አሉ። ይህ የሚያሳዬው በክልሉ የግብጽ እጅ ሰርስሮ ስለመግባቱ ነው "አለኝ። እኔም ቁጥራቸውን በትክክል ባላውቅም ወደ ጎንደር አካባቢ የቆሙ የተቋረጡ ከመስኖ ግንባታዎች በተጨማሪ ሌሎች ግንባታዎች እንዳሉ እሰማለሁ። አንተ እንዳልከው በክልሉ በሚገነቡ የመስኖ ግንባታዎች ላይ የግብጽ እጅ ሰርስሮ ቢገባ ኖሮ ወደሌሎች አካባቢዎች ተመሣሣይ ነገር እናይ ነበር። በእኔ እምነት ይህ የሚሆነው ወያኔ በእጅ አዙር በተቆጣጠረቻው አካላት በኩል ጎንደርን የመበቀል ከልማት የማራቅና ሕዝቡ በለውጡ ተስፋ እንዳያደርግ ይልቁንም ሕዝቡ ከመንግሥት ጋር ሆድና ጀርባ ሆኖ ለአመጽ እንዲነሳ አልፎም ወያኔስ ከዚህ በላይ ምን አደረገን ብሎ እንዲያስብና ወያኔ ጦርነት የሚከፍት ባይተባበረው እንዳያባረው ለማድረግ የታሰበ የተጠና ሴራ አድርጌ ነው የምወስደው። ጉዳዩንም አጉል ለጠጥከው አርቀህም ወሰድከው አልኩት። ምን አለኝ " ጎንደር አካባቢ ከመስኖ ግንባታዎች በተጨማሪ ሌሎች የቆሙ የተቋረጡ ግንባታዎች ሊኖሩ ይችላሉ ነገር ግን በቁጥር በዚህ ልክ ይሆናሉ ብዬ አላስብም፤ ከግብጽ ጋር ያገናኘሁበት መንገድ ጎንደር አካባቢ ሊገነቡ የታሰቡት የመስኖ ግንባታዎች የሚኖራቸው ተጽዕኖ ትልቅ ነው በዚህ... በዚህ ምክንያቶቹ ካለ በኋላ፤ የግብጽ እጅ በክልሉ ሰርስሮ ገብቷል ሲባል ነጭ እጅ ደግሞ እንዳትጠብቅ " ብሎ አሳቀኝ። ቁምነገር እኔም ጉዳዩን እሱ ባለው መንገድ ለመመርመር ስሞክር የሚያጠናክርልኝ እንጅ የሚያጣጥል መረጃ አላገኘሁም። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በክልሉ መንግሥት እና በፈንድ ወደ ጎንደር አካባቢ ሊገነቡ በጀት ተይዞላቸዋል ተብለው ጨረታ ከወጡ የመስኖ ግንባታ ፕሮጀክቶች መካከል 96 በመቶ የሚሆኑት ወደሥራ ገብተው ሊቆሙ ሊቋረጡ ይቅርና ከጨረታ እንኳን አላለፉም። በክልሉ መንግሥት በጀት ይገነባሉ የተባሉት ከጨረታ ወደ ጨረታ እየተሸጋገሩ ለሶስተኛ ጊዜ (ለሶስት ተከታታይ አመት ) አሁንም ጨረታ ላይ ነው የሚገኙት። ለአራተኛ ጊዜ (ወደ ሚመጣው አመት) ሊታጠፉ የተዘጋጁም አሉ። በፈንድ ከተገኙት መካከል ጭራሹን ፕንሮጀክቶቹ የታጠፉም አሉ። ወደ ሶስት ፕሮጀክቶች በዛው መንገድ ላይ ናቸው። ወደዛ አካባቢ የሚገኙ ፕሮጀክቶች እንዲገነቡ ካለመፈለግ ነው ከሚለው የተሻለ ምክንያት የሚገኝም አይመስለኝም። በተለይ ደግሞ ከለውጡ ወዲህ ወደ ጎንደር የሚገነቡ የመስኖ ፕሮጀክቶች ከጨረታ ለምን አያልፉም ለሚለው በጨረታ መስፈርቱ የሚጠቀሙት መንገድ ነው። ወደ ጎንደር አካባቢ እንዲገነባ የማይፈልጉት ቅጥረኞች በሚፈልጉት መንገድ የ2003 ዓ/ም የክልሉን የግዥ መመሪያ እንኳን በሚጣረስ የጨረታ መስፈርቱን ስለሚያወጡት ነው። በሌላ አነጋገር ሰውዬው "ወፏን እስከነሕይወቷ በእጁ መዳፍ ይዞ በሕይወት አለች የለችም "ወይም "እንዳያማህ ጥራው እንዳይበላ ግፋው" አይነት ስትራቴጂ ነው የሚጠቀሙት። ወደዛ አካባቢ ያለ ሕዝብ ጥያቄ ሲያነሳ አንዳንድ አካባቢው ልማት ይገባዋል የሚሉ የነቁ ጠያቂ አመራሮች በመሃል ሊፈጠሩ ስለሚችል። ጨረታ ላይ የሚሽከረከሩት የመስኖ ፕሮጀክቶች ን ቁጥር ሳስብ ጥያቄ የፈጠረብኝ ከጨረታ አልፈው የቆሙት የተቋረጡት ፕሮጀክቶች በምን ተአምር ነው የሚለው ነው። በርካታ ፕሮጀክቶች ናቸው ጨረታ ላይ እየተሽከረከሩ የሚገኙት። ይህን ነገር አስደናቂና እውነትም ወዳጄ ያለው ነገር ከወያኔ ያለፈ የግብጽ ጥቁር እጅ አለበት የሚያስብለው መስፈርቱ የሚሠራው በዋናነት ለጎንደር አካባቢ ፕሮጀክቶች መሆኑ ነው። አልፎ አልፎ ከአንዳንድ ፕሮጀክቶች በቀር ወደ ሌሎቹ ጨረታ የሚወጡ ፕሮጀክቶች ወደሥራ ሲገቡ ሊቆም ሊቋረጡ የሚችሉ የአፈጻጸም ችግር ሊታይ ይችላል እንጅ ጨረታ ላይ አይሽከረከሩም። የደንቡን መክፈል የሚችል ኮንትራክተር ተመሣሣዩን መስፈርት ያለምንም ችግር ያልፈዋል። ለምን ከፈለገ እንደ ትናንት ያወጣው አዲስ ፍቃድ አይሆንም። የሚጠበቅበት የደንቡን መክፈል ብቻ ነው። ወደ 25 የሚሆኑ የመስኖ ፕሮጀክቶች በዚህ መንገድ ብቻም ውል ተሰጥተዋል። ወደ ጎንደር ባሉ አንዳንድ ፕሮጀክቶች ላይ ደግሞ ከእነሱ 50 ጊዜ ለምን አይሻሉም አይመጥኑም አሸናፊነታቸው በአደባባይ ተገልጾ እንኳን ሰበብ ተፈልጎ መልሶ ሊታጠፍ ይችላል። ማንም አይጠይቃቸውም። ማንም ጉዳዩን ገባ ብሎ ለመመርመር አይሞክርም። ከላይ ነው የሚመለሰው። ለዚህ ሚሊየን ማስረጃዎች አሉ። እናም መሰል ነገሮችን ከግምት ሳስገባ እውነትም ይህ ጉዳይ ከወያኔ የተሻገረ የግብፅ ጥቁር እጅ በክልሉ ሰርስሮ ሳይገባ አልቀረም ለሚለው እኔም ተጠግቻለሁ። ያም ሆነ ይህ የጎንደር አካባቢ ሕዝብ የፌደራል መንግሥት በልዩ ትዕዛዝ እና ትኩረት የጀመረልህን የመገጭና ሌሎች ፕሮጀክቶች እንዲጠናቀቁና ተጨማሪ አዳዲስ ፕሮጀክቶች እንዲገነቡ የአካባቢህን ሰላም ነቅተህ ጠብቅ። በተለይ 24/7 በግንባታ ላይ ያለውን መገጭን ነቅተህ ጠብቅ‼️ መገጭ ብዙ ነገር ማለት ነውና‼️

  • 14 мар.6 881303

    አዳምጡ ኢትዮጵያዊነትን ተመልኩተ ኢትዮጵያን 🇪🇹

Thomas Jejaw Molla - ቶማስ ጀጃው ሞላ — tgindex