tgindex
🔶ሐርሞኒያ🔶

🔶ሐርሞኒያ🔶

Статистика

💠የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ደኅና መጣችኹ😊 መንፈሳዊ መጻሕፍትን በጋራ ለማንበብ ፤ ባሕረ ሐሳብ የመሳሰሉ የአጭር ጊዜ ትምህርቶችን ለመማርና ለሌሎች መንፈሳዊ ዕወቀቶች አጋዥ የኾነ ቻናላችንን በማስተዋወቅ የአገልግሎቱ ተሳታፊ ትኾኑ ዘንድ በአክብሮት እንጋብዛለን🙏 @Gospel_C @Lisanesurafi @Lisanesurafi_G 💠 ለአስተያየት➱ @Zaman888 ወይም @lisane_surafi 💠

Последний пост
11 апр.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
2 080
−4 за 3 дн.
Сутки
−3
−0,14%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
829
20 постов
Вовлечённость
39,9%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 11 апр.2341из Lisanesurafi

    🛑 የትንሣኤ መዝሙራት 🛑 የአማርኛ መዝሙራት ስብስብ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ! https://youtu.be/H6rIVMvbW0I?si=CtTbG_gp0wfKmpQE https://youtu.be/H6rIVMvbW0I?si=CtTbG_gp0wfKmpQE https://youtu.be/H6rIVMvbW0I?si=CtTbG_gp0wfKmpQE

  • 30 мар.33431из Tsegasilase

    ሕማማት | Himamat (፲፫ቱ ሕማማተ መስቀል) በዲ.ን ጸጋ ሥላሴ ቀጥር ፩ የንስሓ አልበም https://youtu.be/fEtOXPn3YUk?si=pHGLLygTr9E-T1yb https://youtu.be/fEtOXPn3YUk?si=pHGLLygTr9E-T1yb https://youtu.be/fEtOXPn3YUk?si=pHGLLygTr9E-T1yb

  • እንዳትቀሩብን ተብላችኋል!

  • 24 мар. 2025 г.93272из Tsegasilase

    🛑ስትምረኝ ውሰደኝ🛑 የንስሓ መዝሙራት ገሚስ አልበም (NONSTOP EP) @Tsegasilase መሐሪ አምላኬ ሆይ ምሕረትህን ናፈኩ ሰለቸኝ ማደፉ ወዲያው እንደታጠብኩ ርጥበቴ ሳይደርቅ እንዲያው እንደማርከኝ ባጠብከኝ እጅ አቅፈህ ይብቃህ እንሂድ በለኝ ለማጠብ ባልበቃ እግርህን ልከተል ፥ በጥላህ ሥር ልረፍ፤ ላንዴም ቢሆን ልንካ ፥ የቀሚስህን ጫፍ፤ ለደምህ ቢያበቃኝ ፥ ለከበረው ሥጋ፤ ጫፉን ብቻ ስጠኝ ፥ ከምሕረትህ መዝገብ ፥ ሰው ሳያይ ልጠጋ። ከመቅደስህ ስመጣ ውድህን እንዳገኝ ያኔ እንደተጠጋሁ የዛኔው ና በለኝ ስትምረኝ ውሰደኝ ግጥም፦ ክርስቲሎቤ ጸጋዬ ዜማ፦ ዲ.ን ጸጋ ሥላሴ ሙሉውን ዝማሬ ያድምጡ! ለወዳጅዎም ያጋሩ! 💚 በ፦ጸጋ ሥላሴ ዩቲዩብ ቻናል 💚 https://youtu.be/1E8lw2K3dYM?si=Y5WBH5PMX95n27gl?sub_confirmation=1

  • 28 сент. 2024 г.1 1622из Tsegasilase

    🛑 መንፈሳዊ ወግ 🛑 - - ◈ የተበላ እምነት ◈ - - https://youtu.be/hZkZrbEZe20?feature=shared https://youtu.be/hZkZrbEZe20?feature=shared https://youtu.be/hZkZrbEZe20?feature=shared

  • 26 сент. 2024 г.99222из Lisanesurafi

    🛑 የቅዱስ መስቀል መዝሙራት 🛑 ስብስብ መዝሙራትን ያድምጡ! መልካም በዓል። https://youtu.be/wrvQGAXocWg?si=G83GmiYeJAkxCHjz https://youtu.be/wrvQGAXocWg?si=G83GmiYeJAkxCHjz https://youtu.be/wrvQGAXocWg?si=G83GmiYeJAkxCHjz

  • 14 сент. 2024 г.88011из Tsegasilase

    https://forms.gle/qYeN2YujcY28RxRv8 ☝️ይህንን ፎርም በመሙላት በፈለጉት የገንዘብ አማራጭ ለአሪፍ ወርኃዊ የመጽሐፍ ዕቁብ ይመዝገቡ! Join Us👇 https://t.me/yenebabsusegnoch

  • 14 авг. 2024 г.1 03072из Tsegasilase

    🛑 ማርያምኮ ሞተች 🛑 በማይኪራህ ተዘጋጅቶ የቀረበ 👇👇👇 https://youtu.be/TxKHdjGGrXk?si=4VIYW8ubJ58YZFfl https://youtu.be/TxKHdjGGrXk?si=4VIYW8ubJ58YZFfl https://youtu.be/TxKHdjGGrXk?si=4VIYW8ubJ58YZFfl

  • 7 авг. 2024 г.96231из Tsegasilase

    🛑 በጉብዝና እንቊረብ 🛑 ሙሉውን ዝማሬ ከታች የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ ተጠቅመው ያድምጡ 👇👇👇 https://youtu.be/Ez3P8VnZyyA?si=LIkrsAuprO1Z_pWa https://youtu.be/Ez3P8VnZyyA?si=LIkrsAuprO1Z_pWa https://youtu.be/Ez3P8VnZyyA?si=LIkrsAuprO1Z_pWa

  • 25 июл. 2024 г.9971из Lisanesurafi

    🛑 እምዕቶነ እሳት 🛑 . የሚያቃጥል እሳት የሚያነድ ነበልባል      ከአምልኮተ እግዚአብሔር ከቶ እንዴት ይለያል?      በጭንቅ ቀን እንጠራሃለን      የምሕረት መልአክ አንተ ታደገን 👇👇👇 https://youtu.be/1DgoOky4uYI?si=BI4KZs7QEosprR0Y https://youtu.be/1DgoOky4uYI?si=BI4KZs7QEosprR0Y https://youtu.be/1DgoOky4uYI?si=BI4KZs7QEosprR0Y

  • 🛑የቅዱስ ሚካኤል መዝሙራት🛑 https://youtu.be/Fma910WA-T0?si=iBdg6qpq-Sv9LsDG https://youtu.be/Fma910WA-T0?si=iBdg6qpq-Sv9LsDG https://youtu.be/Fma910WA-T0?si=iBdg6qpq-Sv9LsDG

  • 🛑 መልአከ ምሕረት 🛑 https://youtu.be/mZQbpXUpNG0?si=uflDOyBwjjHAQrOH https://youtu.be/mZQbpXUpNG0?si=uflDOyBwjjHAQrOH https://youtu.be/mZQbpXUpNG0?si=uflDOyBwjjHAQrOH

  • 8 июл. 2024 г.88431из Lisanesurafi

    ክቡራን የልሳነ ሱራፊ ቤተሰቦች በክፍል አንድ የግእዝ መዝሙራት ጥናታችን የተካተቱ የቅዱስ ጴጥሮስ ወጳውሎስ መዝሙራትን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አርእስት በመጫን ማስፈንጠሪያውን ተጠቅማችኹ ማግኘት ትችላላችኹ። ፩ - ሐዋርያተ ሰላም ፪ - ለሳውል ወኬፋ ፫ - ሕዝብ ቅዱሳን 1 ፬ - ሕዝብ ቅዱሳን 2 ፭ - ሚ መጠን ፮ - ስምዖን ጴጥሮስ ፯ - ትዕግሥቶሙ ፰ - አኀዊከ ፱ - እስመ አሐዱ ፲ - እስመ ዝንቱ ፲፩ - ከዋው ፲፪ - ወእምዝ ፲፫ - ውስተ ኲሉ ምድር ፲፬ - ዘእግዚአብሔር ፈነዎ ፲፭ - ይቤሎ ጴጥሮስ 1 ፲፮ - ይቤሎ ጴጥሮስ 2 ፲፯ - ይቤሎሙ ኢየሱስ ፲፰ - ጳውሎስ ብርሃነ ዓለም ፲፱ - ጴጥሮስኒ ፳ - ጸጋ ዘአብ ልሳነ ሱራፊ @lisanesurafi ሐምሌ ፳፻፲፭ ዓ.ም

  • 28 июн. 2024 г.87931из Lisanesurafi

    🛑 ቤተኛም እንግዳም 🛑 የዶኪማስ ተስፋ ፥ ሲጎድልበት ወይኑ፤ የንጽሕና ሙዳይ ፥ የኖኅ ቃል ኪዳኑ፤ የአዳም ዘር ለምኖ ፥ አፍሮብሽ አያውቅም፤ በምልጃሽ የዳነው ፥ በሰማይ ከዋክብት ፥ ተሰፍሮ አያልቅም። ማርያም እመ ሕያዋን ዘትቀውሚ ለንጉሥ በየማኑ እንግዳችን ነሽ በነጋ ቊጥር በየዘመኑ! 👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/lG5IE8NjsRI?si=hBMpbQiQS6MbZxVT https://youtu.be/lG5IE8NjsRI?si=hBMpbQiQS6MbZxVT https://youtu.be/lG5IE8NjsRI?si=hBMpbQiQS6MbZxVT

  • 26 июн. 2024 г.72631из Lisanesurafi

    🛑 ጾምን ቀድሱ 🛑 ጾምንም ቀድሱ ለንስሓ ቅኑ፤ ጉባኤን ዐውጁ አምላክን ለምኑ። የሥራዎች ኹሉ መጀመሪያ ናት፤       መንፈሳዊት ሐመር የጸሎትም እናት፤       መጽሐፍ እንዳዘዘ ክርስቲያኖች ስሙ፤       የአርምሞን እኅት ጾምን አስቀድሙ። 📹👇 https://youtu.be/aMbsLHYFCzo?si=9QA2N3Dvk5N06Sv0 https://youtu.be/aMbsLHYFCzo?si=9QA2N3Dvk5N06Sv0 https://youtu.be/aMbsLHYFCzo?si=9QA2N3Dvk5N06Sv0

  • 26 июн. 2024 г.6721из Lisanesurafi

    🛑 የጥበብ ሥራ 🛑 እንደ ጠቢብ ሰው ኹን ክርስቲያን ሆይ፤ ጾምን እንደሚወድ እንደሚጸልይ፤ በንጹሕ ልቡና ጌታን እንደሚያይ፤ እንደ ጠቢብ ሰው ኹን ክርስቲያን ሆይ። የጎደለን አለ ያላገኘኘው፤     ብለን ብቻ ነው ወይ የምንለምነው፤     ለጸሎት ከፊቱ፣     እንቁም ሲጨላልም ብርሃኑም ሳለ፤      ከምድሩ ምቾት ከኹሉ ያየለ፤     የሰማዩ አባት የሚሰጠን አለ። 📹👇 https://youtu.be/kywKjOC5Wa0?si=jqCTnwRHzJ5dXoki https://youtu.be/kywKjOC5Wa0?si=jqCTnwRHzJ5dXoki https://youtu.be/kywKjOC5Wa0?si=jqCTnwRHzJ5dXoki

  • 17 июн. 2024 г.78762из Lisanesurafi

    🛑የቅዱስ ሚካኤል መዝሙራት🛑 https://youtu.be/Fma910WA-T0?si=iBdg6qpq-Sv9LsDG https://youtu.be/Fma910WA-T0?si=iBdg6qpq-Sv9LsDG https://youtu.be/Fma910WA-T0?si=iBdg6qpq-Sv9LsDG

  • 5 июн. 2024 г.81912из Lisanesurafi

    🛑 የሰርግ መዝሙራት ፪ 🛑 ማስፈንጠሪያውን ተጠቅመው በክፍል ኹለት የተካተቱ መዝሙራትን ይመልከቱ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/76dgBFPxvb0?si=xqZ_9On1hoQJNg4o https://youtu.be/76dgBFPxvb0?si=xqZ_9On1hoQJNg4o https://youtu.be/76dgBFPxvb0?si=xqZ_9On1hoQJNg4o

  • 24 мая 2024 г.95521из Lisanesurafi

    https://youtube.com/shorts/knzgd_dAgvI?si=_L90HZGA1bpFyIaV

  • 24 мая 2024 г.8041из Lisanesurafi

    https://youtube.com/shorts/LKqtvKVggso?si=0SVhuBEHXxh5Fwk1