ETHIO MEDICAL CPD CENTER
Статистика#Health_Education ⭐️092 1785903 #ሳሪስ_መስመር_ንፋስ_ስልክ_ማሞ_ጎተራ_ራሚ_ህንፃ_2ኛ_ፎቅ_ላይ ያገኙናል።
- Последний пост
- 12 авг.
- Последнее чтение
- 02:27
- Постов за неделю
- 1
- Всего постов
- 47
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 162
- 1/48двое суток
- 185
- 1/72трое суток
- 200
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
የCPD ስልጠና ETHIO MEDICAL CPD CENTER 🦠Antimicrobial Prevention & Control Training 📅 ቅዳሜ ነሐሴ 9/2018 ዓ.ም የሚጀምር 🎓 15 CEU Points 👩⚕️👨⚕️ ለሁሉም የጤና ባለሙያዎች 🏆 ይደውሉ ይመዝገቡ!!! ETHIO MEDICAL TRAINING AND CONSULTANCY PLC📞 0921785903 | 0932338485 https://t.me/jossiale2022
የሥራ ቦታዎን ደህንነቱ የተጠበቀ፣ የጤና አገልግሎትዎን ጥራቱን የጠበቀ ያድርጉ! Infection Prevention and Control (IPC) እና Occupational Health and Safety (OHS) ሥልጠና በመውሰድ፦ ✅ የኢንፌክሽን ስርጭትን ይከላከሉ። ✅ የሥራ ቦታ ደህንነትን ያጠንክሩ። ✅ የታካሚዎችንና የሰራተኞችን ደህንነት ያረጋግጡ። ✅ በእውቀትና በተግባራዊ ክህሎት የጎለበቱ ባለሙያዎች ያፍሩ። CPD Accredited 👉15 CEU 📞 0921 785 903 📞 0932 338 485 Ethio Medical Training and Consultancy PLC Beyond Certificates… Building Clinical Excellence. አሰልጣኞቻችን ሀገር አቀፍ እውቅና ያላቸው የማሰልጠኛ ሞጁል አዘጋጆች ናቸው። 👇👇👇👇👇 https://t.me/jossiale2022 ሁልጌዜ ምዝገባ አለ።
Advance Your Clinical Excellence with Practical CPD Training "Knowledge saves lives. Skills transform healthcare." Join Ethio Medical Training and Consultancy PLC for internationally inspired, hands-on Continuing Professional Development (CPD) training designed for healthcare professionals who are committed to excellence. ✅ Expert-led, interactive sessions ✅ Practical, case-based learning ✅ Ministry of Health CPD-accredited training ✅ Enhance your clinical competence and confidence ✅ Earn CPD/CEU credits while improving patient care Featured Training Programs Infection Prevention and Control (IPC) Antimicrobial Resistance (AMR) Basic Life Support (BLS) Emergency Care Non-Communicable Diseases (NCDs) Management Occupational Health and Safety And many more... Main Headline Beyond Certificates, Building Clinical Excellence. "Every great healthcare professional never stops learning. Invest in your knowledge today to save more lives tomorrow." 📍 Addis Ababa – Gotera, Rami Building, 2nd Floor 📞 0921 785 903
без подписи
ETHIO MEDICAL CPD CENTER 🚨 EMERGENCY MEDICINE TRAINING 📅 ነገ 27/11/2018 ዓ.ም. ይጀምራል! 🎓 CPD Accredited Training ✅ 15 CEU 📍 ቦታዎን አሁኑኑ ያስይዙ! 📞 0921 785 903 📞 0932 338 485 https://t.me/jossiale2022
" #ልጄን_ብርድ_መታት" .... ብርድ የሚባል በሽታ አለ ወይስ የለም? - ዶ/ር መሐመድ በሽር የህፃናት ሐኪም . ብዙውን ጊዜ በስራ ገበታ ጨቅላ ሕፃናት ለህክምና ሲመጡ ተሸፋፍነው ሲሆን ለምርመራም እናት ልብስን ገልጣ ማሳየት ይከብዳታል ምክንያት ብርድ እንዳይመታት ወይም እንዳይመታው ይባላል። . ልጆችም ከረጅም የቤት ውስጥ ቆይታ ወደ ትምሀርት ገበታቸው እየተመለሱ እንደመሆኑ ብዙ የሚያስሉ ሕፃናት መመልከት የተለመደ እንደመሆኑ ይህን እንደ መነሻ አሳብ ለዚህ ፅሁፍ በመውሰድ እስኪ ስለ ልጆች የሳምባ ምች (ኒሞኒያ) ትንሽ ጀባ ልበላችሁ . - እናቶች ልጄን ብርድ መታው የሚሉት ነገር እሳ? . ሳምባ ምች (ኒሞኒያ) ማለት የሳንምባችን የታችኛው እና የመጨረሻው ክፍል በኢንፌክሽን ወይም በኬሚካል ሲጠቃ ሳንባችን ሲቆጣ እና ሲታመም የሚከሰት በሽታ ነው። . ሳምባችን ለሰውነታችን ኦክስጅን የሚባለውን ጠቃሚ አየር የምናስገባበት እና ካርቦንዳይ ኦክሳይድ የሚባለውን የተቃጠለ አየር የሚናስወግድበት አካላችን እንደመሆኑ ይህ የሰውነታችን አካል በተለያዩ ነገሮች የመጎዳት እድል ሲገጥመው ይህ ተግባር ይስተጓጉላል። ከነዚ ውስጥ ዋነኛው ደሞ ኒሞኒያ የሚባለው በሽታ ነው። . ይህ የማይታይ ጀርም ወደ ሳምባችን በሚገቡ ጊዜ ሳንባችን ዉስጥ ያሉ ህዋሳት በከፍተኛ መጠን ስለሚቆጡ አየር የሚቀያየርበት የሳምባ ቅንጣት አካላት (Alveolus) በፈሳሽ ነገር ይሞላሉ በዚህም ምክንያት ጠቃሚውን ኦክስጅን የማስገባት እና ጠቃሚ ያልሆነውን ካርበን ኦክሳይድ የማስወጣት ኢደትን ስለሚገታ ሰውነታችን በቂ የሆነ ኦክስጅን እንዳያገኝ ያደርገዋል። ይህም የኦክስጅን እጥረት በወቅቱ ካልታከመ እስከ ህይወት ህልፈት ሊያስከትል ይችላሉ ። . እንደ ዓለም የጤና ድርጅት (WHO) መረጃ መሰረት በ2017 ብቻ በዓለም ላይ 808,694 እድሜያቸው ከ 5 ዓመት በታች ያሉ ህፃናት በሳምባ ምች ምክንያት ህይወታቸውን አተዋል:: ይህም ከአጠቃላይ የልጆች ሞት 15% ይይዛል:: እንዲሁም በአገራችን እድሜያቸው ከ 5 ዓመት በታች ካሉ ህፃናት ገዳይ በሽታዎች የሳምባ ምች ዋነኛው ገዳይ በሽታ እንደሆነ ያውቃሉን 😱👌። . - የሳምባ ምች መንስኤው ምንድነው? . ይህ በሽታ ብዙ ጊዜ በአይን በማይታዩ የበሽታ አምጭ ጀርሞች ማለትም በቫይረስ ፣ በባክቴርያ ፣ በፕሮቶዝዋ አልፎ አልፎም በፓራሳይት አማካኝነት ሊመጣ ይቻላል:: ከነዝህም ዉስጥ በአብዛኞቹ ጀርሞች በሳል ወይም በንጥሻ ወቅት በትንፋሽ የሚተላለፉ ናቸው :: ከነዚህ በሽታ አምጭ ጀርሞች በተጨማሪም ኒሞኒያ በተለያዩ ኬሚካሎችም ሊመጣ ይቻላል:: ለምሳሌ የጨጓራ አሲድ በድንገት ወደ ሳምባ ሲገባ ልጆች በድንገት ኬሚካሊ ሲጠጡ ለምሳሌ ኬሮሲን ወዘተ ሳንባ ውስጥ የመግባት እድል ሲያገኙ ኒሞኒያ ሊያስከትሉ ይችላል:: ከ5 ዓመት በታች ያሉ ልጆች ላይ የሳምባ ምች ብዙ ጊዜ መንስኤው ቫይረሶች ሲሆኑ የሚጀምረውም በጉንፋን መሰል ምልክቶች ነው። . - የትኞቹ ልጆች ናቸው በዋነኛነት ለሳንባ ምች የሚጠቁት? . 1. የላይኛው የትንፋሽ አካላት ኢንፌክሽን ለምሳሌ ጉፋን፤ የቶንሲል ኢንፌክሽን እና የመሳሰሉት ሲይዛቸው . 2. ቤት ዉስጥ የሚጨሱ ማንኛዉም የጭስ አይነቶች ለምሳሌ የሲጋራ እጣን ሺሻ የከሰል እና የእንጨት ጭሶች ዋነኛዎቹ ናቸው። በሀገራችን በከፍተኛ መጠን ብዙ ህፃናትን ለሳምባ ምች እያጋለጣቸው ይገኛል:: . 3. ዝቅተኛ የበሽታ መከላከል አቅም ያላቸው (በምግብ እጥረት ወይም በተለያዩ በሽታዎች ምክንያት ለምሳሌ HIV, Cancer etc) . 4. በጣም ተጠጋግቶ መኖር እና በቂ የሆነ የአየር ዝውውር በሌለበት ቤት እና አካባቢ መኖር . 5. የሳምባ የተፈጥሮ ችግሮች . 6. የቫይታሚን ዲ እጥረት (ሪኬትስ)፦ በተለይ ፀሐይ በደምብ ያልሞቁ ህፃናት ለሳምባ ምች ተጋላጭ ናቸው:: . - በሳንባ ምች የተጠቃ ልጅ ምን አይነት ምልክቶቹች ያሳያል? ★ ቶሎ ቶሎ መተንፈስ ★ ትንፋሽ ማጠር እና ለመተፈስ መቸገረ ★ ትኩሳት ★ ማቃሰት ★ ትውከት ★ ማስመለስ ★ የምግብ ፍላጎት መቀነስ ★ የደረት ውጋት ወይም ህመም ★ ሲተነፍሱ የታችኛው ደረት ክፍል ወደ ዉስጥ ግብት ግብት ማለት ዋና ዋናዎቹ ናቸው:: . ልብ ይበሉ ልጆት ላይ እነዚህ የተጠቀሱት ምልክቶችን ከተመለከቱ ባፋጣኝ ወደ ጤና ተቋም በመውሰድ ማሳከም ይኖርቦታል :: . - የሳምባ ምች መከላከያ መንገዶች ምንድናቸው? ★ ክትባት በወቅቱ ማስከተብ ★ ቤት ዉስጥ ማንኛዉም ጭስ አለማጨስ ★ ቤት ዉስጥ በቂ የአየር ዝውውር እንዲሮር ያድርጉ . ★ ልጅዎን የተመጣጠነ ምግብ ይመግቡ ★ እስከ 6 ወር የእናት ጡት ወተት ብቻ መስጠት ★ ልጆች የፀሀይ ብርሃን በበቂ ሁኔታ እንዲያገኙ ያድርጉ . ★ ልጆችን ጉንፋን ከያዛቸዉ ሰዎች ወይም ልጆች በተቻለ መጠን ያርቁ . በመጨረሻም ብርድ የሚባል በሽታ አለ ወይስ የለም? ለሚለው ጥያቄ በአጭሩ በዘመናዊ ሕክምና ዉስጥ ብርድ የሚባል ነገር በልምድ ይህንኑ ነው ! አንዳንድ ሰዎች ብርድ የሚለውን ቃል ከሳምባ ምች (ኒሞኒያ) ጋር ሲያምታቱ ይታያል ይሄ ትክክል አይደለም ቀዝቃዛ አየር የሳምባ ምች አያመጣም ! በርግጥ ቀዝቃዛ አየር ሊያነሳሳቸው የሚችሉ በሽታዎች ይኖራሉ ለምሳሌ የአፍንጫ ወይም የሳይነስ አለርጂ አስም ወዘተ የመሳሰሉት :: ለማንኛዉም ማህበረሰቡ ብርድ የሚለውን ቃል ምን ለማለት ፈልጎ እንደሆነ ማወቁ አይከፋም ። . #አንብበው #ሲጨርሱ #ጠቃሚ #ነው #ብለው #ካሰቡ #በቀናነት #ለወዳጅ #ዘመድዎ #ሼር #ያድርጉት ። . መልካሙን ሁሉ ተመኘው ❤❤🙏 https://t.me/jossiale2022
ለሁሉም የጤና ባለሙያዎች! 🎓 CPD Training በETHIO MEDICAL CPD CENTER በሚከተሉት ክልሎች እና ከተሞች የCPD ስልጠናዎችን እየሰጠን ነው፦ ✅ አዲስ አበባ ✅ ኦሮሚያ ክልል ✅ አማራ ክልል ✅ ሲዳማ ክልል ✅ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ✅ አፋር ክልል ✅ ሶማሌ ክልል 👨⚕️ ለዶክተሮች፣ ለነርሶች፣ ለፋርማሲስቶች፣ ለላቦራቶሪ ባለሙያዎች፣ ለሚድዋይፎች እና ለሁሉም የጤና ባለሙያዎች። 📞 ለምዝገባና ለተጨማሪ መረጃ 📱 0921 785 903 📱 0932 338 485 ETHIO MEDICAL CPD CENTER "Learning Today, Saving Lives Tomorrow." https://t.me/jossiale2022
🦠 ETHIO MEDICAL CPD TRAINING CENTER Powered by ETHIO MEDICAL TRAINING AND CONSULTANCY PLC 🦠 INFECTION PREVENTION AND CONTROL (IPC) TRAINING Starting Date: Saturday, 25/07/2026 CPD Credit: 15 CEU ለሁሉም የጤና ባለሙያዎች በስልጠናው የሚካተቱ፦ ✅ Standard Precautions ✅ Hand Hygiene Best Practices ✅ Personal Protective Equipment (PPE) ✅ Healthcare-Associated Infection Prevention ✅ Patient Safety and Quality of Care 📞 ለምዝገባ: 0921 785 903 0932 338 485 በEthio Medical CPD Training Center የምንሰጠው ስልጠና የCEU ማሟያ ብቻ አይደለም፤ የጤና ባለሙያዎችን እውቀት፣ ተግባራዊ ክህሎት እና የታካሚ እንክብካቤ ጥራት ለማሻሻል የተዘጋጀ ነው። ETHIO MEDICAL CPD TRAINING CENTER Professional Training • Practical Skills • Better Patient Care Beyond Certificate, Building Clinical Excellence ከሰርተፍኬት በላይ፣ የስራ ላይ ብቃትን እንገነባለን። https://t.me/jossiale2022
ለሁሉም የጤና ባለሙያዎች! 🎓 CPD Training በETHIO MEDICAL CPD CENTER በሚከተሉት ክልሎች እና ከተሞች የCPD ስልጠናዎችን እየሰጠን ነው፦ ✅ አዲስ አበባ ✅ ኦሮሚያ ክልል ✅ አማራ ክልል ✅ ሲዳማ ክልል ✅ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ✅ አፋር ክልል ✅ ሶማሌ ክልል 👨⚕️ ለዶክተሮች፣ ለነርሶች፣ ለፋርማሲስቶች፣ ለላቦራቶሪ ባለሙያዎች፣ ለሚድዋይፎች እና ለሁሉም የጤና ባለሙያዎች። 📞 ለምዝገባና ለተጨማሪ መረጃ 📱 0921 785 903 📱 0932 338 485 ETHIO MEDICAL CPD CENTER "Learning Today, Saving Lives Tomorrow." https://t.me/jossiale2022
🌹 ሙሉ በሙሉ እየራሰ በ1 ወይም 2 ሰአት ውስጥ አንድ ሞዴስ የቀየሩ እንደሆነ 🌹 ከፍተኛ መጠን ያለው ደም (የረጋ ደም) የፈሰሰ እንደሆነ ሲሆን #የወር_አበባ_ደም_መብዛት_አደገኛ_ሊሆን_የሚችለው 🦚 በ 2 ሰዓታት ውስጥ 4 ወይም ከዚያ በላይ ሙሉ በሙሉ የራሰ ሞዴስ ከቀየሩ ሃኪምዎን ያማክሩ ወይም ወደ ድንገተኛ ክፍል ይሂዱ። 🦚ነፍሰ ጡር ከሆኑና ደም ከፈሰሰም ድንገተኛ ነው። #ወደ_ህክምና_ተቋም_መሄድ_ያሸለብኝ_መቸ_ነው? 📌 ነፍሰጡር ነኝ ወይም ልሆን እችላለሁ ብለው ካሰቡ 📌የወር አበባዎ ከ 8 ቀናት በላይ የሚቆይ ከሆነ 📌 ሙሉ በሙሉ እየራሰ በ1 ወይም 2 ሰአት ውስጥ አንድ ሞዴስ የቀየሩ እንደሆነ 📌 ብዙ ደም እየፈሰሰዎት ስለሆነ ሁለት ሞዴሶች ደራርበው መጠቀም ካስፈለግዎት 📌 ለሊት ተነስተው ሞዴስ መቀየር ካስፈለግዎት 📌 ከ 1 ኢንች የበለጠ የረጋ ደም የፈሰሰ እንደሆነ 📌 የወር አበባ ከጨረሱ በኋላ በድጋሚ ያለጊዜው የወር አበባ ካዩ 📌 መጸነስ እየፈለጉ ካልቻሉ 📌 ቢያንስ ለአንድ አመት የወር አበባ ሳያዩ ከቆዩ በኋላ ደም ከፈሰሰ ፤ ማለትም ካረጡ በኋላ ደም ካዩ 📌 ከላይ የተጠቀሱትን ምልክቶች ከታዩ እና የደም ማነስ ካስከተለብዎት #የወር_አበባ_ደም_መብዛት_ህክምናው_ምንድን_ነው? ህክምናው እንደ መንስኤው ይለያያል። አብዛኛውን ጊዜ ሕክምና ላያስፈልግ ይችላል።ካስፈለገ ግን ህክምናዎቹ የሚከተሉትን ሊያካትቱ ይችላሉ። 📌 ሆርሞኖች ያላቸው የወሊድ መቆጣጠሪያ ዘዴዎች 📌 የደም መቅጠን የሚቀንሱ መድሃኒቶች 📌 እብጠት የሚቀንሱ መድሃኒቶች 📌 ፕሮጄስቲን የተባለ ሆርሞን ያላቸው መድሃኒቶች 📌 ኦቫሪዎችን ለአጭር ጊዜ ሥራቸውን እንዲያቆሙ የሚያደርጉ መድሃኒቶች 📌 በቀዶ-ህክምና ፋይብሮይዶች ወይም ሌሎች እባጮችን ማስወገድ ናቸው። ሸር ቢያደርጉ ሌሎች ይጠቀሙበታል። ቻናሉን join ያድርጉ። https://t.me/jossiale202
#በወር_አበባ_ጊዜ_ብዙ_ደም_እንድፈስ_የሚያደርጉ_ምክንያቶች 💃ከኦቫሪዎቹ አንዱ ለአንድ ወር ወይም ከዚያም በላይ እንቁላል ማዘጋጀት ካቆመ 💃የማህጸን እጢ (fibroids) 💃 በደም መርጋት ችግር 💃 አንዳንድ የወሊድ መቆጣጠሪያዎች ወይም ደም ለማቅጠን የሚወሰዱ መድሃኒቶች የጎን ተፅዕኖዎች 💃 ከየታይሮይድ ዕጢ ጋር (ሆርሞኖችን የሚያመነጭ ዕጢ) ጋር የተያያዙ ችግሮች 💃 የማሕጸን ካንሰር 🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋 ትክክለኛው የወር አበባ ከ3 - 7 ቀናት ይቆያል። #በወር_አበባ_ጊዜ_የበዛ_ደም_እንደሚፈስ_የሚጠቁሙን_ምልክቶች_ደግሞ ከታች👇👇👇
ለሁሉም የጤና ባለሙያዎች! 🎓 CPD Training በETHIO MEDICAL CPD CENTER በሚከተሉት ክልሎች እና ከተሞች የCPD ስልጠናዎችን እየሰጠን ነው፦ ✅ አዲስ አበባ ✅ ኦሮሚያ ክልል ✅ አማራ ክልል ✅ ሲዳማ ክልል ✅ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ✅ አፋር ክልል ✅ ሶማሌ ክልል 👨⚕️ ለዶክተሮች፣ ለነርሶች፣ ለፋርማሲስቶች፣ ለላቦራቶሪ ባለሙያዎች፣ ለሚድዋይፎች እና ለሁሉም የጤና ባለሙያዎች። 📞 ለምዝገባና ለተጨማሪ መረጃ 📱 0921 785 903 📱 0932 338 485 ETHIO MEDICAL CPD CENTER "Learning Today, Saving Lives Tomorrow." https://t.me/jossiale2022
🌟 ለሁሉም የCPD ስልጠና ፈላጊዎች የተበሰረ ታላቅ ዜና! 🌟 በተለያየ የስራ እና የህይወት አጋጣሚዎች ምክኒያት ቅዳሜና እሁድን ጨምሮ በምናካሂዳቸው መደበኛ የCPD ስልጠናዎች ላይ መገኘት ላልቻላችሁ ባለሙያዎች በሙሉ፣ ምቹ አማራጭ ይዘንላችሁ መጥተናል። አሁን ባለን ሰፊ ፕሮግራም መሰረት በሳምንት ሁለት ዙር በመረጡት ቀናት ሰልጥነው የስልጠና ማረጋገጫ ምስክር ወረቀትዎን መውሰድ ይችላሉ! 📅 የCPD ስልጠና ፕሮግራማችን፦ ዙር 1 (ዋናው ፕሮግራም)፦ በየሳምንቱ ዓርብ፣ ቅዳሜ እና እሁድ ዙር 2 (አማራጭ ፕሮግራም)፦ በሳምንቱ አጋማሽ ማክሰኞ፣ ረቡዕ እና ሐሙስ (በመጀመሪያው ዙር መገኘት ለማይመቻችሁ ታስቦ የተዘጋጀ) 💡 ማሳሰቢያ፦ እንደ ምርጫዎ እና እንደ ምቾትዎ በተመቸዎት ዙር መመዝገብ ይችላሉ። 🎓 የCOC ስልጠና መርሃ-ግብር ለCOC ፈተና ራሳችሁን ማዘጋጀት የምትፈልጉ ሁሉ በተመሳሳይ በታች ባሉት ደረጃዎች መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፦ 📌 COC Level III 📌 COC Level IV 📞 አሁኑኑ ይደውሉና ይመዝገቡ! 📱 ስልክ ቁጥር፦ 09 21 78 59 03 🏢 የማዕከሉ ስም፦ Ethio Medical Training & Consultancy PLC (CPD Center) 🌐 የቴሌግራም ቻናላችን፦ https://t.me/ethiomedicaltrainingplc "ሙያዊ ብቃቶን በምቹ ጊዜዎ ያሳድጉ!"
#የCPD_ሰልጠና_ለምትፈልጉ_በሙሉ፦ በተለያየ ምክንያት አርብን ጨምሮ ቅዳሜና እሁድ ላይ በምንሰጠው #የCPD ስልጠና መገኘት የማትችሉ የCPD ሰልጣኞች በየሳምንቱ ማክሰኞ፣ ዕሮብ እና ሀሙስ ላይ ስልጠናውን ማግኘት እንደምትችሉ እናሳውቃለን። #የስልጠና_ፕሮግራማችን፦ በየሳምንቱ 1. አርብ፣ ቅዳሜ እና እሁድ ዋናው ሲሆን 2. ማክሰኞ፣ ዕሮብ እና ሀሙሰ ደግሞ በመጀመሪያ ዙር ለማይመቻቸው የተዘጋጀ ነው። ➩ስለዚህ በሳምንት ሁለት ጊዜ ባዘጋጀነው የስልጠና ፕሮግራም ላይ እንደየ ምርጫዎ መሰልጠን ይችላሉ። COC ስልጠና የምትፈልጉ ሁሉ መመዝገብ ትችላላችሁ። ➩ COC LEVEL III ➩ COC LEVEL IV 09 21 78 59 03 #Ethio_Medical_Training_PLC CPD CENTER https://t.me/ethiomedicaltrainingplc
ለፋርማሲ ባለሙያዎች ብቻ የተዘጋጀ የCPD ስልጠና (Exclusive Training for Pharmacy Professionals) ETHIO MEDICAL CPD CENTER 👉 COURSE HEALTH COMMUNITY WAREHOUSE MANAGEMENT 👉 CEU = 15 👉 TRAINING FEE= 2500ETB የመድኃኒትና የሕክምና ግብዓቶችን ጥራት፣ ደህንነትና ቀጣይነት ባለው መልኩ ማስተዳደር ለጤናው ዘርፍ ስኬት ወሳኝ ድርሻ አለው። ተቋማችን ኢትዮ ሜዲካል የሲፒዲ ማሰልጠኛ ማዕከል የፋርማሲ ባለሙያዎችን አቅም ለማሳደግ የተዘጋጀውን ወሳኝ ስልጠና በታላቅ ደስታ ያቀርባል። ዋና ዋና የስልጠናው ይዘቶች (Course Highlights) 👉Good Storage and Distribution Practices (GSP/GDP): የመድኃኒት ክምችት አያያዝ ዓለም አቀፍ ስታንዳርዶች 👉Inventory Control & Management Systems: የክምችት ቁጥጥር እና የቢን/ስቶክ ካርድ (Bin/Stock Card) አጠቃቀም 👉Cold Chain Management: የሙቀት መጠን የሚፈልጉ መድኃኒቶችና ክትባቶች ቁጥጥርና አያያዝ 👉LMIS (Logistics Management Information System): የመረጃ ፍሰት እና የፍላጎት ትንበያ (Forecasting & Demand Planning) 👉Disposal and Safety Protocols: ጊዜያቸው ያለፈባቸውና የተበላሹ ግብዓቶች አወጋገድ ሥርዓት 0921785903 0932338485 https://t.me/jossiale2022
«አሁን እኔ የምፈልገው፣ እባቡን ከሆዴ በቀዶ ጥገና እንድታወጡልኝ ብቻ ነው!» የመጀመሪያ ዓመት የሬዚደንሲ ቆይታዬን ልጠቀልል ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተውኛል። በሆስፒታሉ ተመላላሽ ታካሚዎች ክፍል ውስጥ ተቀምጬ ሳለ ነበር የ22 ዓመቷ ወጣት በሩን አንኳክታ የገባችው። ገና ከፊቷ ገጽታና ከአረማመዷ የምታሳየው ነገር ቢኖር በነገሮች የመሰልቸትና በህይወት የመዛል ስሜትን ነበር። ልክ ወንበሩ ላይ እንደተቀመጠች፣ በድካም ዝቅ ባለ ድምፅ «ዶክተር፣ ሆዴ ይጮኻል፣ ይነፋፋል... ደግሞም ቶሎ ቶሎ ይርበኛል» አለችኝ። እንደ አንድ የህክምና ባለሙያ፣ የበሽታውን መነሻ ለመለየት ያሉብኝን ጥያቄዎች በቅደም ተከተል መጠየቅ ጀመርኩ። ሆኖም፣ ገና ጥቂት ጥያቄዎችን ሳልጨርስ አንድ ነገር ትኩረቴን ሳበው። በየደቂቃው ብድግ ትልና ጥግ ወዳለው የቆሻሻ መጣያ ቅርጫት ተራምዳ ምራቋን ትተፋለች። ይህ ድርጊቷ ሲደጋገም፣ ነገሩ ከተራ የምራቅ መብዛት በላይ እንደሆነ ገባኝ። «ለመሆኑ ቶሎ ቶሎ የምትተፊው ምን እንደሆነ ልትነግሪኝ ትችያለሽ?» አልኳት፣ ድምፄን ለስለስ አድርጌ። እዚህ ጋ ነበር የንግግራችን አቅጣጫ ሙሉ በሙሉ የተቀየረው። የክፍሉ አየር በአንዴ የጸጥታ ድባብ ለበሰ። ረጋ ብላ ዓይኖቼን እያየች እንዲህ አለችኝ፦ «ሆዴ ውስጥ ከአከርካሪዬ ተነሥቶ እስከ ላንቃዬ የተዘረጋ ትልቅ እባብ አለ። እባቡ መርዙን አፌ ውስጥ ይረጨዋል፤ እኔም የምተፋው መርዙ አፌ ውስጥ ሲጠራቀምብኝ ነው። ቶሎ ቶሎ የሚርበኝም የምበላውን ምግብ እባቡ ቀድሞ ስለሚበላብኝ ነው... ሆዴ የሚጮኸውና የሚነፋፋውም በእባቡ መጋለብ ምክንያት ነው።» ይህን ስትናገር በዓይኖቿ ውስጥ ምንም ዓይነት የጥርጣሬ ጥላ አይታይም ነበር። ሙሉ በሙሉ በእውነት ላይ የተመሰረተ እምነት ነበር። ይህንን ሃሳብ እንዴት ልታምን እንደቻለች ለማወቅና ከተጨባጭ እውነታ ጋር ለማገናኘት በተዘዋዋሪ የተለያዩ ጥያቄዎችን ደጋግሜ ብጠይቃትም፣ ቅንጣት ታህል ሃሳቧን ለመቀየር ፈቃደኛ አልነበረችም። ይልቁኑ በቁርጥ የአማርኛ ቃላት የመጨረሻ ውሳኔዋን አሳወቀችኝ፦ «አሁን እኔ የምፈልገው፣ እባቡን ከሆዴ በቀዶ ጥገና እንድታወጡልኝ ብቻ ነው!» ነገሩ የአእምሮ ህመም (ሳይኮሲስ/Delusion) እንደሆነ ስለገባኝ፣ ሰዎች አንዳንድ ጊዜ ከተጨባጭ እውነታ የራቁ ነገሮችን እንዴት አምነው እንደሚቀበሉ በሳይንሳዊ መንገድ ላስረዳት መሞከር ጀመርኩ። ነገር ግን የቃላቶቼ መውጣት በውስጧ የነበረውን የህመም እና የብቻነት ግድግዳ አፈረሰው። ወዲያውኑ ወለሉ ላይ ተዘርግታ እየተንከባለለች ማልቀስ ጀመረች። «ሁሉም ሰው ‘የአእምሮ ህመም፣ የአእምሮ ህመም’ ይለኛል! እሺ እኔ የት ሄጄ አቤት ልበል?» እያለች ክፍሉን በጩኸትና በእሪታ አቀለጠችው። ጩኸቷን ሰምተው ሌሎች ታካሚዎችና የህክምና ባለሙያዎች በሩ ላይ ተሰበሰቡ። ሁኔታው ከአቅሜ በላይ እየሆነ ስለመጣ፣ መረጋጊያ መርፌ እንድትወጋ አደረግኩ። በመቀጠልም ስልኬን አንስቼ ለሲኒየር መምህሬ የተፈጠረውን ሁኔታ በዝርዝር አስረዳሁት። መምህሬም ሳይዘገይ በአካል መጣ። በእርጋታና በፍቅር አነጋገራት፣ ከጎኗ መሆኑን አሳያት። በመጨረሻም ከሰዓት በኋላ ቤተሰቦቿን ይዛ እንድትመጣ አዘዛት። ነገሩ ሙሉ በሙሉ ባይዋጥላትም፣ ከሰዓት በኋላ ቤተሰቦቿን አስከትላ ተመለሰች። ከዚያ ቀን ጀምሮ ባለው የጊዜ ሂደት ውስጥ፣ በረጅም ንግግሮችና በሳይኮ-ትምህርት (Psychoeducation) የታገዘ ጥረት ካደረግን በኋላ፣ መድኃኒት ለመውሰድ ተስማምታ ክትትል ጀመረች። በሂደቱ ውስጥ ካጋጠሙኝ ነገሮች ሁሉ ግን በአእምሮዬ የታተመውና መቼም የማልረሳው የአንዱ ቤተሰቧ ጥያቄ ነበር። በአንዱ የክትትል ቀጠሮዋ ወቅት፣ ያንን ሁሉ ሳይንሳዊ ማብራሪያ ሰጥተን ሳለ፣ ከቤተሰቦቿ አንዱ ወደ እኔ ጠጋ ብሎ በሹክሹክታ እንዲህ ሲል ጠየቀኝ፦ «ለመሆኑ ዶክተር... የምትወስደው መድኃኒት ግን እባቧን ይገድላታል?» ያ ጥያቄ በአገራችን ውስጥ የአእምሮ ጤና ግንዛቤ ምን ያህል ጥልቅ የሆነ የማህበረሰብ ሥራ እንደሚፈልግ ያስገነዘበኝ ትልቅ ትምህርት ነበረ። የአእምሮ ህመም አንዳንድ ጊዜ ከአካላዊ ስሜቶች ጋር ተደባልቆ የተለየ እውነታን ይዞ ሊመጣ ስለሚችል፣ ለህመምተኞችም ሆነ ለሚወዷቸው ቤተሰቦች ፈታኝና ግራ የሚያጋባ ጉዞ መሆኑ አይቀሬ ነው። ይህንን ውስብስብ ስሜት ለመረዳትና ተደራሽ የሆነ የሕክምና ድጋፍ ለመስጠት የሕክምና ባለሙያዎች፣ ቤተሰቦችና የሕብረተሰብ ክፍሎች በጋራና በትብብር መስራት ይኖርባቸዋል። ሰፊ ግንዛቤን በመፍጠርና በፍቅር በመደጋገፍ ብቻ ሁሉንም የታመሙ ልቦች ወደተሻለ ጤናማ ሕይወት መመለስ እንችላለን። ዶ/ር አበባየሁ ሳህሌ: የአእምሮ ህክምና ስፔሻሊስት ደብረብርሀን https://t.me/jossiale2022
በኢትዮ ሜድካል ሲፒዲ ማዕከል ይስልጥኑ! የሙያ ብቃትዎን ለማሳደስ እና የሲፒዲ ስልጠናዎን ለመውሰድ ኢትዮ ሜድካል አብረዎት ነው! 🏢 Ethio Medical CPD Center ክፍያ፦ 15 CEU = 750 ብር ብቻ! 👉✍ የስልጠና አማራጭ፦ 🛰💻 በኦንላይን (Online) እና 🏌.🧍 በአካል (Face-to-Face) 📚 የምናሰለጥናቸው ኮርሶች በከፊል 👉Child Growth & Development 👉 Advanced Obstetrics Ultrasound 👉Health Commodity Warehouse Management 👉Healthcare Leadership 👉 Continuous Quality Improvement (CQI) 👉MCH Updates 👉Advanced Life Support (ALS) 👉Pediatric ALS (PALS) 👉 Medical Ethics & Patient Safety 👉Emergency Medicine 👉Infection Prevention & Control (IPC) 👉 Basic Life Support (BLS) 👉 Syndromic Managementof STI 👉 Comprehensive HIV Care 👉 Non-Communicable Diseases (NCD) 👉 Pain Management 👉Respectful Maternal Care (RMC) 👉Gender-Based Violence (GBV) 👉 Neonatal Intensive Care Unit (NICU) 👉Palliative Care | 👉 AMR ጥራታችን፦ በTOT አሰልጣኞች የሚሰጥ አስተማማኝ እና ሕጋዊ የ 15 CEU ሰርተፍኬት! 📞 አሁኑኑ ተመዝግበው ይስልጥኑ፦ 📲 0921785903 📲 0932338485 0934237928 🌐 የቴሌግራም ቻናላችን፦ https://t.me/IHCDrJo
በኢትዮ ሜድካል ሲፒዲ ማዕከል ይስልጥኑ! የሙያ ብቃትዎን ለማሳደስ እና የሲፒዲ ስልጠናዎን ለመውሰድ ኢትዮ ሜድካል አብረዎት ነው! 🏢 Ethio Medical CPD Center ክፍያ፦ 15 CEU = 750 ብር ብቻ! 👉✍ የስልጠና አማራጭ፦ 🛰💻 በኦንላይን (Online) እና 🏌.🧍 በአካል (Face-to-Face) 📚 የምናሰለጥናቸው ኮርሶች በከፊል 👉Child Growth & Development 👉 Advanced Obstetrics Ultrasound 👉Health Commodity Warehouse Management 👉Healthcare Leadership 👉 Continuous Quality Improvement (CQI) 👉MCH Updates 👉Advanced Life Support (ALS) 👉Pediatric ALS (PALS) 👉 Medical Ethics & Patient Safety 👉Emergency Medicine 👉Infection Prevention & Control (IPC) 👉 Basic Life Support (BLS) 👉 Syndromic Managementof STI 👉 Comprehensive HIV Care 👉 Non-Communicable Diseases (NCD) 👉 Pain Management 👉Respectful Maternal Care (RMC) 👉Gender-Based Violence (GBV) 👉 Neonatal Intensive Care Unit (NICU) 👉Palliative Care | 👉 AMR ጥራታችን፦ በTOT አሰልጣኞች የሚሰጥ አስተማማኝ እና ሕጋዊ የ 15 CEU ሰርተፍኬት! 📞 አሁኑኑ ተመዝግበው ይስልጥኑ፦ 📲 0921785903 📲 0932338485 0934237928 🌐 የቴሌግራም ቻናላችን፦ https://t.me/IHCDrJo
Basic Life Support (BLS) Training 15 CPD Points! Ethio Medical CPD CENTER invites all healthcare professionals to join our upcoming Basic Life Support (BLS) training session. 🔹 Date: Starts Next Saturday, June 21, 2026 (ሰኔ 14 ቅዳሜ) 🔹 CPD Points: 15 CEU 🔹 Fee: 750 ETB 📍 Location: Addis Ababa, Gotera Momo, Rami Building, 2nd Floor 📞 Register Now: 0921785903 / 0932338485 Secure your spot today and upgrade your lifesaving skills! #EthioMedical #CPDTraining #BLSTraining #HealthcareEthiopia #MedicalEducation #AddisAbaba
Basic Life Support (BLS) Training 15 CPD Points! Ethio Medical CPD CENTER invites all healthcare professionals to join our upcoming Basic Life Support (BLS) training session. 🔹 Date: Starts Next Saturday, June 21, 2026 (ሰኔ 14 ቅዳሜ) 🔹 CPD Points: 15 CEU 🔹 Fee: 750 ETB 📍 Location: Addis Ababa, Gotera Momo, Rami Building, 2nd Floor 📞 Register Now: 0921785903 / 0932338485 Secure your spot today and upgrade your lifesaving skills! #EthioMedical #CPDTraining #BLSTraining #HealthcareEthiopia #MedicalEducation #AddisAbaba