tgindex
WeCare ET
@WeCareETКнигианглийский

WeCare is Ethiopia’s digital healthcare platform where treatment seekers can discover practitioners to directly book appointments for online consultation or in clinic visits. Info@wecare.et https://play.google.com/store/apps/details?id=com.icare.patient

Последний пост
13:02
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
18
Всего постов
480
Тип
открытый
Язык
английский
Категория
Книги
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
4 463
−7 за 3 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
349
40 постов
Вовлечённость
7,8%
к подписчикам
Постов в день
2,6
всего 480
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
299
1/48двое суток
342
1/72трое суток
369

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 🚨የጤና ምክር ያስፈልግዎታል? 👩🏽‍⚕️የዓመታት ልምድ ካላቸው የጤና ባለሙያዎች ጋር ☎️ 9394 ላይ በመደወል ለ 24 ሰዓታት በዓላትን ጨምሮ ስለ እርስዎ እና ስለ ወዳጅዎ ጤና ካሉበት ሆነው ይመካከሩ። 📱አልያም የ WeCareET የስልክ መተግበሪያን በመጠቀም ያማክሩ !! 👇👇👇👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.icare.patient #doctors #hakim #wecareet #health #digitalhealth #healthcare #selamdoctor #9394 #drbethel #FreeConsultation

  • 🚨የምትወጅው ሊፕስቲክ የከንፈር ለምጽ ወይም መጥቆር ሊያስከትልብሽ እንደሚችል ታውቂያለሽ? 🫦ሊፕስቲክ እራስሽን ለማስዋብ አዘውትረሽ ልትጠቀሚ ትችያለሽ ። ነገር ግን የተወሰኑ ሊፕስቲኮችን ከተቀባሽ በኋላ ከንፈርሽ ሊጠቁር፣ ወዙን ሊያጣ ወይም ነጣ ያሉ ቦታዎች (ለምጽ የሚመስሉ ምልክቶች) ሊወጡበት ይችላል። 👄አንዳንድ ሊፕስቲኮች (በተለይም ጥራታቸው ዝቅተኛ የሆኑት) የከንፈርን ለስላሳ ቆዳ የሚያስቆጡ ንጥረ ነገሮችን ሊይዙ ይችላሉ። በውስጣቸው የሚገኙ የሽቶ ጠረኖችና ሰው-ሠራሽ ቀለሞች ብግነትን በመፍጠር፣ የከንፈር ቆዳ ተጨማሪ ሜላኒን (Melanin) እንዲያመርት ያነቃቁታል። ይህም የከንፈር ቀለም እንዲለወጥና እንዲጠቁር (Pigmentation) ያደርጋል። 💋 ከንፈርሽ እንዳይጠቁር የሚረዱ 5 ምክሮች 💄ሊፕስቲክ ከመግዛትሽ በፊት ከጀርባው ያለውን ዝርዝር አንብቢ። እንደ ሊድ (Lead) ያሉ ጎጂ ኬሚካሎችን፣ Red Dye 40፣ Yellow Lake 5፣ የአሉሚኒየም ውህዶችን ወይም በውስጡ የያዘው ሳይገለጽ Parfum ብቻ ተብሎ የተጻፈባቸውን ሊፕስቲኮች ከመጠቀም ተቆጠቢ 💄እንደ ካርናውባ (Carnauba) ያሉ ተፈጥሯዊ ሰሞችን (Waxes) እና እንደ ቪታሚን ኢ (Vitamin E) ያሉ ከንፈርን የሚያለሰልሱና የሚጠብቁ ንጥረ ነገሮችን የያዙ ሊፕስቲኮችን ተጠቀሚ 💄ሊፕስቲክ ከመቀባትሽ በፊት ሁልጊዜ የፀሐይ መከላከያ (SPF) ያለው የከንፈር ቅባት ወይም የከንፈር ፕራይመር (Lip primer) በመጠቀም ከንፈርሽ ላይ ከለላ የሚፈጥር ንብርብር ፍጠሪ 💄ለረጅም ጊዜ የሚቆዩና ድርቅ የሚሉ (Matte) ሊፕስቲኮች ከንፈርን ስለሚያደርቁ አዘውትረሽ አትጠቀሚ። የምትጠቀሚ ከሆነ ደግሞ ስታስለቅቂ ቀስ አድርገሽ በማጽዳት ከንፈርሽን እርጥበት በሚሰጥ ቅባት አለስልሺ 💄በጭራሽ ሊፕስቲክ እንደተቀባሽ አትተኚ። ከመተኛትሽ በፊት ቀስ አድርገሽ በደንብ በማጽዳት ከንፈርን የሚያለሰልሱና እርጥበት የሚሰጡ ቅባቶችን ተቀቢ 👩‍⚕️👨‍⚕️ጤና ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ወይንም ሐኪሞችን ለማማከር ☎️ 9394 ላይ ደውይ ። #wecareet #health #digitalhealth #healthcare #selamdoctor #9394 #lipstick #lipsticklover #lipstickchallenge #darklip

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 🚨 የድንገተኛ እና ፅኑ ህክምና ስፔሻሊስት ሐኪም ማማከር ይፈልጋሉ ? 👨🏽‍⚕️ ዶ/ር ግብር ጥላሁን በሙያቸው እጅግ የተካኑ የድንገተኛና ጽኑ ሕክምና ስፔሻሊስት ሐኪም (Emergency & Critical Care Physician) ናቸው። በጽኑ የታመሙ ታካሚዎችን በመንከባከብና ሕይወት አድን ቡድኖችን (Resuscitation) በመምራት ረገድ የላቀ ሙያዊ ብቃት አላቸው። በተጨማሪም ከአሜሪካ የልብ ማኅበር (AHA) የተሰጡ የሕይወት አድን ሰርተፊኬቶች (BLS, ACLS, PALS) ያሏቸው ሲሆን ፈጣን የመተንፈሻ ቱቦ ማስገባት (RSI) እና የመተንፈሻ ማሽን (Mechanical Ventilation) አጠቃቀምን ጨምሮ በተወሳሰቡ የሕክምና ሂደቶች ላይ የዳበረ ከፍተኛ ክህሎት አላቸው። 🗣የ WeCare ET የስልክ መተግበሪያን በመጠቀም የድንገተኛ እና ፅኑ ህክምና ስፔሻሊስት ሐኪም የሆኑትን ዶ/ር ግብር ጥላሁንን ጨምሮ ሌሎች ስመጥር ስፔሻሊስት እና ሰብ ስፔሻሊስት ሐኪሞችን በቀላሉ በቤትዎ ሆነው ቢያሻዎት በቪዲዮ ፣ በስልክ ወይም በፅሁፍ መልዕክት ስለ እርሶ እና ስለ ወዳጆ ጤና ይመካከሩ !! መተግበሪያውን ዛሬውኑ ያውርዱ እና ይሞክሩት። 👇👇👇👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.icare.patient 💻በኮምፒውተር ታግዘው ለማማከር ካሾት የWeCareETን የታካሚዎች ድህረ-ገጽ በሚከተለው ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ። 👇 https://user.wecare.et 👩‍⚕️👨‍⚕️ጤና ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ወይንም ሐኪሞችን ለማማከር ☎️ 9394 ላይ ይደውሉ ። #doctors #hakim #wecareet #health #digitalhealth #healthcare #selamdoctor #EmergencyResponse #Emergency&CriticalCarePhysician

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 🚨አስተማማኝ የቤት ለቤት ህክምና !! 👩🏽‍⚕️ብቃት እና ልምድ ባላቸው የጤና ባለሙያዎቻችን የሚያስፈልጎትን ህክምና እና እንክብካቤ በቤትዎ በተመጣጣኝ ዋጋ ያግኙ ። 🗣 የምንሰጣቸው አገልግሎቶች 📌አጠቃላይ የ24 ሰዓት የነርሲንግ አገልግሎት 📌 የአረጋውያን እንክብካቤ 📌 የጨቅላ ህጻናት እንክብካቤ 📌በስፔሻሊስት ሐኪሞች ክትትል እና ህክምና 📌የስነ-አእምሮ ህክምና 📌 አጠቃላይ የጤና ምርመራ 📌 የስነ-ምግብ ህክምና 📌የፊዚዮቴራፒ አገልግሎት 📌 የስፒች ቴራፒ አገልግሎት 📌የተሟላ የህክምና ቁሳቁስ ኪራይ 👉👉አገልግሎቱን ለማግኘት እና ለበለጠ መረጃ በ 0964686464 / 9394 ☎️ ላይ ይደውሉ ። 📱የ WeCareET የስልክ መተግበሪያን በመጠቀም ስመጥር ስፔሻሊስት እና ሰብ-ስፔሻሊስት ሐኪሞችን በቀላሉ በቤትዎ ሆነው ቢያሻዎት በቪዲዮ ፣ በስልክ ወይም በፅሁፍ መልዕክት ስለ እርሶ እና ስለ ወዳጆ ጤና ይመካከሩ !!! መተግበሪያውን ዛሬውኑ ያውርዱ እና ይሞክሩት ። 👇👇👇👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.icare.patient 💻በኮምፒውተር ታግዘው ለማማከር ካሾት የWeCareETን የታካሚዎች ድህረ-ገጽ በሚከተለው ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ። 👇 https://user.wecare.et #selamdoctor #wecareet #9394 #homecare

  • видео или голосовое, без подписи

  • 🚨 ሐኪም ማማከር ይፈልጋሉ ? 👨🏽‍⚕️ዶ/ር ዮናታን በላይ እውቀት እና ብቃት ያላቸው ጠቅላላ ሃኪም ናቸው። 🗣የ WeCare ET የስልክ መተግበሪያን በመጠቀም ዶ/ር ዮናታን በላይን ጨምሮ ሌሎች ስመጥር ስፔሻሊስት እና ሰብ ስፔሻሊስት ሐኪሞችን በቀላሉ በቤትዎ ሆነው ቢያሻዎት በቪዲዮ ፣ በስልክ ወይም በፅሁፍ መልዕክት ስለ እርሶ እና ስለ ወዳጆ ጤና ይመካከሩ !! መተግበሪያውን ዛሬውኑ ያውርዱ እና ይሞክሩት። 👇👇👇👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.icare.patient 💻በኮምፒውተር ታግዘው ለማማከር ካሾት የWeCareETን የታካሚዎች ድህረ-ገጽ በሚከተለው ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ። 👇 https://user.wecare.et 👩‍⚕️👨‍⚕️ጤና ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ወይንም ሐኪሞችን ለማማከር ☎️ 9394 ላይ ይደውሉ ። #doctors #hakim #wecareet #health #digitalhealth #healthcare #selamdoctor #9394 #generalpractitioner #GeneralPractitionerlife

WeCare ET — tgindex