tgindex
☪️(አባባ መድረሳ) مدرسة أبابا 🎤ይህ ቻናል በአባባ (አስራር) መስጂድ የሚሰጡ ትምህርቶች ይተላለፍበታል። https://maps.app.goo.gl/jJcQdj9YiohrxJnJ9

☪️(አባባ መድረሳ) مدرسة أبابا 🎤ይህ ቻናል በአባባ (አስራር) መስጂድ የሚሰጡ ትምህርቶች ይተላለፍበታል። https://maps.app.goo.gl/jJcQdj9YiohrxJnJ9

Статистика

✅ አስ-ሰላሙ ዐለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካቱህ ✅ ይህ ቻናል በአባባ (አስራር) መስጂድ የሚሰጡ ትምህርቶች ይተላለፍበታል። (በአላህ ፍቃድ!)

Последний пост
12 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
3
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
am
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
269
0 за 1 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
219
20 постов
Вовлечённость
81,4%
к подписчикам
Постов в день
0,4
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
39
1/48двое суток
44
1/72трое суток
48

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • الداء والدواء- الجواب الكافي.pdf

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • ☝️☝️☝️☝️ የኪታቢ pdf

  • Shared via All PDF Reader, a practical app that makes reading and editing PDF files super convenient. Free download:https://st.akrura.ltd/uuy6fa

  • سلام عليكم ورحمة الله وبركاته በመስጂዳችን ከሱብሂ በኃላ እየሰጠ ያለው የአዳእ ወደዋእ ደርስ ሊለቀቅ ነው ዝግጁ ናቹ?

  • ‏• .. تنافسوا في الإكثار من الصلاة والسلام على نبينا محمد ﷺ ورد في الحديث " اكثروا من الصلاة عليّ ليلة الجمعة ويوم الجمعة فإن صلاتكم معروضة عليّ ". ﷺ ..🍃 •✦ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ✦•

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • ✅ ማስታወሻ ⤵️⤵️ ❓የዘንድሮው የዓሹራ ፆም የሚሆነው መቼ ነው?? ▶️ ዓሹራ በሂጅሪ አቆጣጠር ከአራቱ ከተከበሩ ወራቶች ውስጥ በሚመደበውና በሂጅሪ ካላንደር የመጀመርያ ወር በሆነው ሙሐረም ወር ውስጥ የሚገኝ 10ኛው ቀን ነው። ☑️ ሙሐረም 10 (ዓሹራ) ልዩ ቀን የሆነበት ምክንያት ደግሞ ነብዩላህ ሙሳ( ዐለይሂ ሰላም) ከግፈኛውና አባገነን ከሆነው ፊርዐውን ግፍና በደል ነፃ የወጡበት ቀን፤ ፊርዐዉንና ተከታዮቹ ደግሞ የሰመጡበት ቀን በመሆኑ ነው። 📌 የ አላህ መልዕክተኛ( ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) የዐሹራ ቀንን  መፆም ያለፈውን የአንድ አመት  ወንጀልን ያስምራል ብዬ እከጅላለሁ ብለዋል። 📌 ዋናው የሚፆመው ቀን 10ኛው ቀን ሲሆን ነገር ግን 9 ኛው የሚፆምበት ምክንያት ደግሞ አይሁዶችን ለመቃረን ነው። 📌 ለዚሁ ምክንያት ነው የአላህ መላክተኛ(ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) የመጨረሻቸው የሆነውን የዐሹራ 10ኛ ቀን ከፆሙ በኋላ ለቀጣይ አመት  አላህ ካደረሰኝ አይሁዶችን ለመቃረን(ከነሱ ጋር ላለመመሳሰል) ዘጠነኛውም ቀን ጨምሬ(ማለትም ከዋናው ዐሹራ ቀን አንድ ቀን አስቀድመው በመጨመር )እፆማለሁኝ ብለው ነበር። 👉የአላህ መልዕክተኛ(ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ለቀጣዩ አመት ዓሹራ ሳይደርሱ በአላህ ውሳኔ ወደ አኺራ ተሸጋገሩ። 🗓 ስለዚህ የዘንድሮው 1448ኛው ሂጅሪ የዓሹራ 10ኛ ቀን በ ኢትዮጵያ አቆጣጠር የፊታችን ሐሙስ ማለትም (18/10/18E.C) ሲሆን  ዘጠነኛው ደግሞ የፊታችን እሮብ የሚሆነው (17/10/18E.C) ነው። 🚨 በመሆኑም የፊታችን እሮብ ዓሹራ ዘጠነኛውና የፊታችን ሐሙስ ዓሹራ አስረኛውና ዋናው በመሆኑ ሁላችንም በፆምና በዒባዳ ልናሳልፋቸው ይገባናል።

  • видео или голосовое, без подписи

  • تلاوة للقارئ علاء مزجاجي #إذاعة_القرآن_الكريم

  • 🍃አዲስ ወርና ዓመት ሲገባ የሚደረግ ዱዓ አለን? 🔖ዛሬ የሙሐረም ወር/1448ዓ.ሂ የጀመረ ሲሆን በ516 ዓ.ሂ የሞቱት ኢማም አልበጘዊ መዕሪፈቱስሰሓበህ በተሰኘው መጽሃፋቸውና ሌሎችም ዐብዱላህ ኢብኑ ሂሻም ከተሰኘው ታቢዒ በትክክከኛ ሰነድ የሚከተለውን ዱዓ ዘግበዋል ⛤" የነቢዩ ባልደረቦች ይህን ዱዓ ልክ እንደ ቁርኣን ይማሩት ነበር አዲስ ዓመት ወይም አዲስ ወር ሲገባ ( አላህ ሆይ: የደህንነት፣ የኢማንና የሰላም፣ ከሸይጣንም የምንጠበቅበት፣ የአላህንም ውዴታ የምናገኝበት ወር/ ዓመት አድርገው ) ይሉ ነበር ☞በዚህም መሰረት አዲስ ወርና ዓመት ሲገባ ይህንን ዱዓ ብናደርግ ተጠቃሚዎች እንሆናለን ( اللهم أدخله علينا بالأمن والإيمان والسلامة والإسلام وجوارٍ من الشيطان ورضوانٍ من الرحمن ) https://t.me/ahmedadem

  • 🎙ተደምጦ የማይጠገብ ሙሓደራ! _ 🚢 «መርከቧ ከመስመጧ በፊት» —በዳዒ ሀዊ_መሀመድ—(ረሂመሁላሁ)

  • قواعد الفقهية ٤

☪️(አባባ መድረሳ) مدرسة أبابا 🎤ይህ ቻናል በአባባ (አስራር) መስጂድ የሚሰጡ ትምህርቶች ይተላለፍበታል። https://maps.app.goo.gl/jJcQdj9YiohrxJnJ9 — tgindex