tgindex
መሠረተ ግእዝ | Meserete Ge'ez

መሠረተ ግእዝ | Meserete Ge'ez

Статистика

የሀገራችን ቀዳማዊና ጥንታዊ ስለሆነው የግእዝ ቋንቋ መሠረታዊ ትምህርት የሚሰጥበት ቦታ ነው። እርስዎም አባቶቻችን ያቆዩልንን ቋንቋ በመማርና ለትውልድ በማስተላለፍ ኃላፊነትዎን ይወጡ። ለጥያቄና አስተያየት - @geezchanal

Последний пост
10 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
1
Всего постов
23
Тип
открытый
Язык
ti
Категория
Книги (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
17 010
−6 за 4 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
4 145
23 постов
Вовлечённость
24,4%
к подписчикам
Постов в день
0,1
всего 23
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1 291
1/48двое суток
1 479
1/72трое суток
1 595

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 10 авг.1 456125

    ወርኃ ነሐሴ - የነሐሴ ወር ነሐሴ “አናሕሰየ" ከሚለው የግእዝ ግስ የተገኘ ሲሆን ትርጉሙ አቀለለ ፣ አቃለለ ፣ ተወ ፣ አሳለፈ ፣ ይቅር አለ ማለት ነው ። ነሐሴ በቁሙ “ናሴ"የመጨረሻ ወር ፤  ከአሥራ ሦስቱ ወራት አሥራ ኹለተኛ ወር ነው ። ነሐሴ ፬  ፳፻፲፰ ዓ.ም ዕለተ ሰኑይ @meseretegeez

  • 3 авг.3 1281524

    የግዕዝ ፈደልና ቁጥር መማሪያ

  • 19 июл.5 132213

    без подписи

  • 19 июл.4 53111

    без подписи

  • 19 июл.3 732124

    без подписи

  • 19 июл.3 303141

    без подписи

  • 19 июл.3 061154

    без подписи

  • 14 июл.4 0372

    https://youtu.be/we9bap92cdM

  • 8 июл.5 349187

    ወርኃ ሐምሌ - የሐምሌ ወር ሐምሌ “ሐመለ" ከሚለው የግእዝ ግስ የተገኘ ሲሆን ትርጉሙ ለቀመ ማለት ነው ። ሐምሌ ሐመለ ፣ ለመለመ ፣ የልምላሜ ወር ፤ ሐምል ጎመን የሚበላበት ፣ ልምላሜ የሚታይበት ወር ነው ። (ሕያው ልሳን መዝገበ ቃላት) ሐምሌ በቁሙ የወር ስም ከአሥራ ሦስቱ ወራት አሥራ አንደኛው ወር ሲሆን በሠኔ እና ነሐሴ መኃል ይገኛል ። አሕመልመለ - ለመለመ ሐመልማል - ለምለም ሐመልሚል - የለመለመ ሐመልማለ ወርቅ - የወርቅ ሽቦ (ቅጠል) ሐመልማለ ዘርዕ - ቡቃያ ፣ ተዘርቶ የሚበቅል (ኪዳነ ወልድ ክፍሌ) ሐምሌ ፩  ፳፻፲፰ ዓ.ም ዕለተ ሠሉስ @meseretegeez

  • 5 июл.4 30186

    መዝሙር ዘሰንበት ደምፀ እገሪሁ ለዝናም ሶበ ይዘንም ዝናም ይትፌሥሑ ነዳያን ሶበ ይዘንም ዝናም ይጸግቡ ርኁባን ወሠርዐ ሰንበተ ለሰብእ ዕረፍተ ደምፀ እገሪሁ ለዝናም ደምፀ እገሪሁ ለዝናም። ትርጕም፦ የዝናም እግሩ ተሰማ ዝናም በሚዘንም ጊዜ ነዳያን ደስ ይሰኛሉ ዝናም በሚዘንም ጊዜ የተራቡ ይጠግባሉ ለሰው ዕረፍት ሰንበትን ሠራ የዝናም እግሩ ተሰማ። @meseretegeez

  • 4 июл.4 1735

    без подписи

  • 4 июл.4 3775

    без подписи

  • 4 июл.3 092217

    ቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ ዛሬ ሰኔ 27 ቀን 2018 ዓ.ም በተለያየ የትምህርት መርሐግብራት ያስተማራቸውን 562 ደቀ መዛሙርት በማስመረቅ ላይ ይገኛል ------- በመርሐ ግብሩ ላይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ፣ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ፣ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ተገኝተው ለተመራቂዎች አባታዊ ቡራኬ በመስጠት ላይ ይገኛሉ። በተጨማሪም ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ጠቅላይ ሥራ አስኪያጅ፣ የደቡብ ምዕራብ ሸዋ እና የሸገር ከተማ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፣ በርካታ ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት፣ እንዲሁም የጠቅላይ ቤተ ክህነት የመምሪያ ኃላፊዎች፣ የዩኒቨርሲቲው የበላይ አመራሮች፣ የዩኒቨርሲቲው አስተዳደርና መምህራን፣ የተመራቂ ተማሪዎች ቤተሰቦች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በታዳሚነት ተገኝተዋል። ይህ መርሐ ግብር የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች የነበራቸውን የመማር ማስተማር ሂደት አጠናቀው፣ በቤተ ክርስቲያኒቱ እና በሀገሪቱ አገልግሎት ለመስጠት ዝግጁ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ነው። በምረቃው ሥነ ሥርዓት ላይ የዩኒቨርሲቲው የሥራ ኃላፊዎች፣ ተመራቂዎች ለቤተ ክርስቲያን እና ለሀገር ያላቸውን ኃላፊነት እንዲወጡ መልእክት እያስተላለፉ ይገኛሉ። @MesereteGeez

  • 1 июл.4 6272215

    ክረምት ፦ ማለት ከረመ ካለው የግእዝ ቃል የወጣ ሲሆን ትርጉሙም (ክራማት፣አክረመ፣ምክራም) ወርኃ ዝናም፣ ወርኃ ነጎድጓድ፣ ዘመነ ባሕር፣ ዘመነ አፍላግ፣ ዘመነ ጠል፣ ዘመነ ደመና፣ ዘመነ መብረቅ ማለት ነው። የክረምት ወቅት ከሰኔ ፳፮ ቀን ጀምሮ እስከ መስከረም ፳፭ ቀን ድረስ ነው። ደምፀ እገሪሁ ለዝናም @MesereteGeez

  • 26 июн.5 439176

    ከ300 ዓመታት በፊት ከዕብራይስጥ ወደ ግእዝ የተተረጎመው የኦሪት ብራና መጽሐፍ ለቅዱስነታቸው ተበረከተ #Ethiopia | በኢትዮጵያ ቤተ እስራኤላውያን ታሪክ ላይ ከ40 ዓመታት በላይ ጥናት ያደረጉት እስራኤላዊው የታሪክ ጸሐፊ ራቢ ማናኼም ዋልድማን፣ ከዕብራይስጥ ቋንቋ በቀጥታ ወደ ግእዝ የተተረጎመና 300 ዓመታት ገደማ ዕድሜ ያለው የኦሪት ብራና መጽሐፍ ለብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ በስጦታ አበርክተዋል። ይህ አዲስ ግኝት ቀደም ሲል ከጎንደር አካባቢ ወደ እስራኤል ከተጓዙት ቤተ እስራኤላዊው አባ ሳሙኤል ንጉሤ የተገኘ ሲሆን፣ አምስቱን ብሔረ ኦሪት ያካተተ ነው። መጽሐፉ ይፋ ከመደረጉ በፊት በዘርፉ ምሁራን ታይቶ ከግሪክ ወደ ግእዝ ከተተረጎመው የኦሪት መጽሐፍ ጋር የተመሰከረ ሲሆን፣ በአማርኛ፣ በዕብራይስጥና በእንግሊዝኛ ቋንቋዎች መግቢያ ተዘጋጅቶለት በዲጂታል መልክም እንዲቀመጥ ተደርጓል። ይህ ታሪካዊ ግኝት የኢትዮጵያን የ3000 ዘመን ታሪክ የሚያረጋግጥና ቤተክርስቲያኗ "ከዕብራይስጥ የተተረጎሙ መጻሕፍት አሉኝ" ለምትለው ትልቅ ሕያው ምስክር መሆኑን የጠቅላይ ቤተ ክህነት የመንፈሳዊ ዘርፍ ምክትል ዋና ሥራ አሥኪያጅ ንቡረ እድ ኤልያስ አብርሃ ገልጸዋል። ራቢ ዋልድማን የብሉይ ኪዳን መጽሐፍ በቀጥታ ከዕብራይስጥ ወደ ግእዝ ተተርጉሞ ሲገኝ ይህ የመጀመሪያው መሆኑንና ይህም በኦሪትና በክርስትና እምነት መካከል ያለውን ጥብቅ ግንኙነት እንደሚያሳይ ተናግረዋል። ቅዱስ ፓትርያርኩም የተደረገውን ጥናትና ስጦታ በማድነቅ፣ ግኝቱ የሁለቱን ሕዝቦች የረጅም ዘመን ታሪካዊ ትስስር ይበልጥ እንደሚያጠናክር ገልጸው ለጸሐፊው ምስጋናቸውን አቅርበዋል። የኢኦተቤ መገናኛ ብዙኀን አገልግሎት ሥርጭት ድርጅት-

  • 26 июн.4 414211

    በኢ/ኦ/ተ/ቤ ምግባረ ሠናይ ጠቅላላ ሆስፒታል

  • 22 июн.4 992147

    ለክረምት ሥልጠና ፈላጊዎች በሙሉ በመጪው ክረምት የአብነት ትምህርት ኦንላይን መሠልጠን የምትፈልጉ በሙሉ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑ እንገልጻለን ። ፩. የግእዝ ቋንቋ ለጀማሪዎች ፪. የቃል ትምህርት (ውዳሴ ማርያም ፣ መዝሙረ ዳዊት) ለመመዝገብ ፦ @geezchanal

  • 21 июн.5 012102

    без подписи

  • 21 июн.4 33292

    без подписи

  • 21 июн.4 418114

    без подписи