tgindex
አርድእተ ግእዝ - Ardiete Ge'ez

አርድእተ ግእዝ - Ardiete Ge'ez

Статистика

"አርድእተ ግእዝ" (የግእዝ ተማሪዎች) ✍️ Available on Telegram, Facebook, instagram, LinkedIn & Twitter የማኅበራዊ ሚድያ ገጾቻችንን ለማግኘት 👇 https://linktr.ee/ardietegeez ❓ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት እነዚህን አማራጮች ይጠቀሙ። @geezcommentbot @ardietegeez_discussion ardietegeez@gmail.com

Последний пост
11 июл.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
23
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Книги (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 829
+4 за 3 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
3 020
21 постов
Вовлечённость
165,1%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 23
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 📣 የግእዝ ቤተሰብ ጉባኤ በይነ መረብ ቀጥታ ስርጭት (በዙም) (Geez Family Seminar Online via Zoom) መርሐ ግብሩ የሚተላለፈው 📌በዙም (Zoom Link) https://us02web.zoom.us/j/87597909542?pwd=w9kUIsJCSSRISyBXh7wChJRBK41m6T.1 📌በዩቱብ (YouTube Link) https://youtube.com/live/slVywIdIe14 📌በቴሌግራም (Telegram Page) https://t.me/+Kn3nsT5YyE00OTdl 📌የምዝገባ ቅጽ (Registration Form) https://forms.gle/4okuC2qQhrJS641V7 በዕለቱ የሚቀርቡ መርሐ ግብራት፦ ፩ ቅኔ እና ፍልስፍና ጥናታዊ ጽሑፍ ፪ የኹለትዮሽ ቋንቋ መጽሐፍ (ግእዝ እና አማርኛ) - Geez / Amharic Bilingual Book ፫ መንፈሳዊ ተውኔት በግእዝ ፬ ቅኔ ፭ ስለ ግእዝ ቤተሰብ (Geez Family) የ Online ትምህርት ቤት ገለጻ ፮ ጥያቄ እና መልስ ከታዳሚዎች በዕለቱ ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን፣ ተጋብዥ እንግዶች እና የግእዝ ቤተሰብ የቀድሞ እና የአኹን ተማሪዎች ይገኛሉ። መርሐ ግብሩን ከጓደኞችዎ / ከተማሪዎችዎ ጋር ትታደሙ ዘንድ በአክብሮት ጠርተንዎታል። 📌ቀን : ሐምሌ 4፣ 2018 📌ሰዓት : በኢትዮጵያ የሰዓት አቆጣጠር : ከምሽቱ 2 ሰዓት 📌(Jul 11, 2026; US Time 1pm EST / 10am PST)

  • 4 мая1 07512

    🔥 አዲስ ጀማሪ ከሆኑ ከዚህ ይጀምሩ። 🔥 👉 https://t.me/ArdieteGeez/3 .

  • 4 мая1 0221

    የግእዝ ቋንቋን በነጻ እና እጅግ ቀላል በሆነ መንገድ መማር ይፈልጋሉ? መልስዎ 'አዎ' ከሆነ ይቀላቀሉን። 👇 t.me/ardietegeez ሌሎች የማኅበራዊ ሚድያ ገጾቻችንን ለማግኘት Telegram, Facebook, Instagram, LinkedIn, Twitter 👇 https://linktr.ee/ardietegeez ❓ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት እነዚህን አማራጮች ይጠቀሙ። @geezcommentbot @ardietegeez_discussion ardietegeez@gmail.com .

  • 20 дек.1 72395

    📣 የግእዝ ቤተሰብ ጉባኤ በይነ መረብ ቀጥታ ስርጭት (በዙም) (Geez Family Seminar Online via Zoom) መርሐ ግብሩ የሚተላለፈው 📌በዙም (Zoom Link) https://us02web.zoom.us/j/87905091106?pwd=FKgH9YWTkRVaUrFzqUeyb5rASnOfYG.1 📌በዩቱብ (YouTube Link) https://www.youtube.com/watch?v=KfNQovJr-20 📌በቴሌግራም (Telegram Page) https://t.me/+Kn3nsT5YyE00OTdl 📌የምዝገባ ቅጽ (Registration Form) https://forms.gle/4okuC2qQhrJS641V7 በዕለቱ የሚቀርቡ መርሐ ግብራት፦ ፩ ስለ ግእዝ ጥናታዊ ጽሑፍ ፪ የጦማረ መዋቲ መጽሐፍ ዳሰሳ በግእዝ ፫ በግእዝ ቋንቋ ንግግር ፬ በግእዝ ቋንቋ ግጥም ፭ ስለ ግእዝ ቤተሰብ (Geez Family) የ Online ትምህርት ቤት ገለጻ ፮ ጥያቄ እና መልስ ከታዳሚዎች በዕለቱ ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን፣ ተጋብዥ እንግዶች እና የግእዝ ቤተሰብ የቀደሞ እና የአኹን ተማሪዎች ይገኛሉ። መጠየቅ የምትፈልጉትን መጥታችኹ ትጠይቁ ዘንድ፣ እንዲኹም መርሐ ግብሩን ከጓደኞችዎ / ከተማሪዎችዎ ጋር ትታደሙ ዘንድ በአክብሮት ጠርተንዎታል። 📌ቀን :  ዛሬ ማታ፣ ታኅሣሥ 11፣ 2018 📌ሰዓት : በኢትዮጵያ የሰዓት አቆጣጠር : ከምሽቱ 2 ሰዓት 📌(Dec 20, 2025; US Time 12pm EST / 9am PST)

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • #ትንሣኤ #Geez #Ai #ChatGPT "ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን - በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን አሰሮ ለሰይጣን - አግዐዞ ለአዳም ሰላም - እምይዕዜሰ ኮነ - ፍሥሐ ወሠላም" "ክርስቶስ በታላቅ ኃይልና ሥልጣን ከሙታን ተለይቶ ተነሣ፡፡ ዲያብሎስን አሰረው፤ አዳምን ነጻ አወጣው፡፡ ሰላም! ከዛሬ ጀምሮ ደስታና ሰላም ኾነ፡፡” 💚💛❤️ሠናይ በዓል ይኵን ለነ!💚💛❤️ 🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗 ❓ለማንኛውም አስተያየትና ጥያቄ  @geezcommentBot ardietegeez@gmail.com Facebook - facebook.com/ardietegeez Instagram - instagram.com/ardietegeez/ Twitter - https://twitter.com/ArdieteGeez LinkedIn - linkedin.com/company/ardietegeez/ ▮▮▮®አርድእተ ግእዝ®▮▮▮ @ardietegeez @ardietegeez #ardietegeez

  • "ምንተ ተኀሥሣሁ ለሕያው ምስለ ሙታን። ተንሥአ ኢሀሎ ዝየሰ" ወንጌል ዘሉቃስ ፳፬፥፭ “ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም።” የሉቃስ ወንጌል 24፥5 💚💛❤️ሠናይ በዓል ይኵን ለነ!💚💛❤️ 🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗 ❓ለማንኛውም አስተያየትና ጥያቄ  @geezcommentBot ardietegeez@gmail.com Facebook - facebook.com/ardietegeez Instagram - instagram.com/ardietegeez/ Twitter - https://twitter.com/ArdieteGeez LinkedIn - linkedin.com/company/ardietegeez/ ▮▮▮®አርድእተ ግእዝ®▮▮▮ @ardietegeez @ardietegeez #ardietegeez

  • #ግእዝ ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ በግእዝ ጥናት መስክ በዶክትሬት ዲግሪ ፕሮግራም ሰልጣኞችን መቀበል ሊጀምር ነው። ዩኒቨርሲቲው ሰልጣኞችን ተቀብሎ ለማስተማር የሚያስችለውን ስርዓተ ትምህርት እንዳዘጋጀ አሳውቋል። ዩኒቨርሲቲው የፍላጎት ዳሰሳ ጥናት በማድረግና ስርዓተ ትምህርት በመቅረፅ ዝግጅት ሲያደረግ መቆየቱን፥ ትምህርቱን ለመጀመር በተዘጋጀ የምክክር አውደ ጥናት ላይ ተገልጿል። የግአዝ ቋንቋ ትምህርት በሰርተፊኬት እና በመጀመሪያ ዲግሪ ፕሮግራም ከሚሰጡ ዩኒቨርሲቲዎች መካከል፦ - ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ፣ - ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ፣ - ወሎ ዩኒቨርሲቲ፣ - ጎንደር ዩኒቨርሲቲ እና ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ይጠቀሳሉ። Via @tikvahuniversity

  • . "ኀዲጎ ተስዓ ወተስዓተ ነገድ ቆመ ማእከለ ባሕር" "ዘጠና ዘጠኙን ነገድ ትቶ በባሕር መካከል ቆመ" 💚💛❤️ ሠናይ በዓለ ጥምቀተ ይኩን ለነ መልካም የጥምቀት በዓል ይሁንልን! 🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗 ❓ለማንኛውም አስተያየትና ጥያቄ  @geezcommentBot ardietegeez@gmail.com Facebook - facebook.com/ardietegeez Instagram - instagram.com/ardietegeez/ Twitter - https://twitter.com/ArdieteGeez LinkedIn - linkedin.com/company/ardietegeez/ ▮▮▮®አርድእተ ግእዝ®▮▮▮ @ardietegeez @ardietegeez #ardietegeez

  • . "እግዚኡ መርሐ ዮርዳኖስ አብጽሐ ወበህየ ዮሐንስ ፍጹመ ተፈሥሐ" "ጌታውን መራና ዮርዳኖስ አደረሰው በዚህም ዮሐንስ በፍጹም ደስ አለው" 💚💛❤️ ሠናይ በዓለ ከተራ ይኩን ለነ መልካም የከተራ በዓል ይሁንልን! 🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗 ❓ለማንኛውም አስተያየትና ጥያቄ  @geezcommentBot ardietegeez@gmail.com Facebook - facebook.com/ardietegeez Instagram - instagram.com/ardietegeez/ Twitter - https://twitter.com/ArdieteGeez LinkedIn - linkedin.com/company/ardietegeez/ ▮▮▮®አርድእተ ግእዝ®▮▮▮ @ardietegeez @ardietegeez #ardietegeez

  • . እስመ ናሁ ተወልደ ለክሙ ዮም መድኅን ዘውእቱ ክርስቶስ እግዚእ ቡሩክ በሀገረ ዳዊት ። ወንጌለ ሉቃስ ፪ ፥ ፲፩ "እነሆ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና" የሉቃስ ወንጌል 2 ፥ 11 እንቋዕ ለበዓለ ልደተ እግዚእነ ወመድኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ በሰላም አብጽሐክሙ ፤ ሠናይ በዓል! 💚💛❤️ እንኳን ለጌታችን እና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ መልካም በዓል! 💚💛❤️ 🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗 ❓ለማንኛውም አስተያየትና ጥያቄ  @geezcommentBot ardietegeez@gmail.com Facebook - facebook.com/ardietegeez Instagram - instagram.com/ardietegeez/ Twitter - https://twitter.com/ArdieteGeez LinkedIn - linkedin.com/company/ardietegeez/ ▮▮▮®አርድእተ ግእዝ®▮▮▮ @ardietegeez @ardietegeez #ardietegeez

  • . Ai እና ግእዝ Ai or Artificial Intelligence (ሰውሰራሽ አስተውሎት)ን በመጠቀም የግእዝ ቋንቋ ግሶችን ስዕላዊ በሆነ መልኩ ማስተማር እንደሚቻል ያውቃሉ? እኛ 35 ግሶችን በመጠቀም ሞክረነዋል👇 ይመልከቱና አስተያየትዎን በ @geezcommentBot ወይም ardietegeez@gmail.com ላይ ያስቀምጡልን። ከግስ 1-5 https://t.me/ArdieteGeez/627 ከግስ 6-10 https://t.me/ArdieteGeez/632 ከግስ 11-15 https://t.me/ArdieteGeez/637 ከግስ 16-20 https://t.me/ArdieteGeez/642 ከግስ 21-25 https://t.me/ArdieteGeez/649 ከግስ 26-30 https://t.me/ArdieteGeez/654 ከግስ 31-35 https://t.me/ArdieteGeez/659 🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗 ❓ለማንኛውም አስተያየትና ጥያቄ  @geezcommentBot ardietegeez@gmail.com Facebook - facebook.com/ardietegeez Instagram - instagram.com/ardietegeez/ Twitter - https://twitter.com/ArdieteGeez LinkedIn - linkedin.com/company/ardietegeez/ ▮▮▮®አርድእተ ግእዝ®▮▮▮ @ardietegeez @ardietegeez #ardietegeez

  • . አዲስ የግእዝ ቋንቋ መማሪያ መጽሐፍ! ሙዳየ ግእዝ ቁጥር ኹለት በመ/ር ግዛቸው ደጀኑ መኰንን 🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗 ❓ለማንኛውም አስተያየትና ጥያቄ  @geezcommentBot ardietegeez@gmail.com Facebook - facebook.com/ardietegeez Instagram - instagram.com/ardietegeez/ Twitter - https://twitter.com/ArdieteGeez LinkedIn - linkedin.com/company/ardietegeez/ ▮▮▮®አርድእተ ግእዝ®▮▮▮ @ardietegeez @ardietegeez #ardietegeez

  • እንዘ  ተሐቅፊዮ ለሕፃንኪ ጽጌ ፀዓዳ ወቀይሕ አመ ቤተ መቅደስ ቦእኪ በዕለተ ተአምር ወንጽሕ ንዒ  ርግብየ  ትናዝዝኒ  እምላህ ወንዒ  ሠናይትየ  ምስለ ገብርኤል ፍሡሕ ወሚካኤል  ከማኪ ርኅሩኅ ፡፡ ~ማኅሌተ ጽጌ~ ነጭና ቀይ መልክ ያለው አበባ የሚባል ልጅሽን ታቅፈሽ ወደ ቤተመቅደስ እንደገባሽበት ተአምርና ንጹሕ ጊዜ ሁሉ ደስ ካለው ከገብርኤልና  እንደ አንቺ ርኅሩህ ከሆነው ከሚካኤል ጋር ከኀዘን ታረጋጊኝ ዘንድ ነዪ። 💚💛❤️ሠናይ ሰንበት ይኵን ለነ!💚💛❤️ #GeezProfilePics 🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗 ❓ለማንኛውም አስተያየትና ጥያቄ  @geezcommentBot ardietegeez@gmail.com Facebook - facebook.com/ardietegeez Instagram - instagram.com/ardietegeez/ Twitter - https://twitter.com/ArdieteGeez LinkedIn - linkedin.com/company/ardietegeez/ ▮▮▮®አርድእተ ግእዝ®▮▮▮ @ardietegeez @ardietegeez #ardietegeez

  • መስቀል አብርሀ፤ በከዋክብት አሰርገወ ሰማየ፤ እምኵሉሰ ፀሓየ አርአየ፤ መስቀል አብርሀ በከዋክብት አሰርገወ ሰማየ። መስቀል አበራ፤ ሰማይን በኮከቦች አስጌጠ፤ ከኹሉም ፀሓይን አሳየ፤ መስቀል አበራ፤ ሰማይን በኮከቦች አስጌጠ። ~ ሥርዓተ ቅዳሴ ~ 💚💛❤️ሠናይ በዓል ይኵን ለነ!💚💛❤️ 🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗 የማኅበራዊ ሚድያ ገጾቻችንን ለማግኘት Telegram, Facebook, Instagram, LinkedIn, Twitter 👇 https://linktr.ee/ardietegeez ❓ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት እነዚህን አማራጮች ይጠቀሙ። @geezcommentbot   @ardietegeez_discussion ardietegeez@gmail.com . ▮▮▮®አርድእተ ግእዝ®▮▮▮ @ardietegeez @ardietegeez #ardietegeez

  • "ወትባርክ አክሊለ ዓመተ ምሕረትከ" መዝሙረ ዳዊት ፷፭ ÷ ፲፩ “በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ።” መዝሙረ ዳዊት 65 ÷ 11 🌼🌼🌼ሠናይ ሐዲስ ዓመት ይኵን ለነ!🌼🌼🌼 🌼🌼🌼መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልን!🌼🌼🌼 🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗 የማኅበራዊ ሚድያ ገጾቻችንን ለማግኘት Telegram, Facebook, Instagram, LinkedIn, Twitter 👇 https://linktr.ee/ardietegeez ❓ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት እነዚህን አማራጮች ይጠቀሙ። @geezcommentbot   @ardietegeez_discussion ardietegeez@gmail.com . ▮▮▮®አርድእተ ግእዝ®▮▮▮ @ardietegeez @ardietegeez #ardietegeez

  • Channel photo updated