tgindex
ራስን ማግኘት!!!

ራስን ማግኘት!!!

Статистика

ወዳጄ፥ ሕይወት አጭር ናት።ዛሬን እንጂ ነገን ስለመኖርህ እርግጠኛ መሆን አትችልም። ስለዚህ ዛሬን መልካም አስብ፤ለሌሎች መልካም አድርግ።በሙሉ ልብህ እመን።ስላለህ ነገር አመስግን።ሰው አትበድል ነገር ግን ብትበድል ይቅርታን ጠይቅ፤ቢበድሉህም ይቅርታ እስኪጠይቁህ ሳትጠብቅ ይቅርታን አድርግ። የዋህ ሁን ነገር ግን ይቅርታ ያደረክለት ሰው ዳግም ይበድልህ ዘንድ ሞኝ አትሁን። መልካም ዛሬ(ከዛሬም አሁን)!?

Последний пост
12 авг.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
3
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
2 090
+2 за 3 дн.
Сутки
+2
+0,10%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 125
20 постов
Вовлечённость
53,8%
к подписчикам
Постов в день
0,4
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
134
1/48двое суток
153
1/72трое суток
165

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • "በማዕበል መሀል እንዳለች ታንኳ ልብህ በጭንቀት ስትናወጥ፣ ማዕበሉን ጸጥ ማድረግ ወደሚችለው ወደ ክርስቶስ ፊት ቅረብ። ጭንቀትህ የቱንም ያህል ከባድ ቢሆን፣ የእግዚአብሔር ቸርነት ግን ከዚያ ይበልጣል። እርሱ ስለ አንተ የሚያስብ አባት ነውና ነገ ምን እሆናለሁ ብለህ አትጨነቅ፤ የዛሬን ቀን የሰጠህ አምላክ የነገውንም ማዕበል በጥበቡ ያሳልፈዋል። ብዙ ጊዜ የምንጨነቀው ሁሉንም ነገር በራሳችን አቅም ለመወጣት ስንሞክር ነው፤ ነገር ግን ሸክምህን በጸሎት ወደ እርሱ ስትጥለው፣ እርሱ በልብህ ውስጥ ሰላምን ያሳድራል። ቅዱሳን ሐዋርያት በዓለም ሳሉ ብዙ መከራና ጭንቀት ገጥሟቸዋል፤ ነገር ግን ልባቸው አልፈራም፤ ምክንያቱም ከእነርሱ ጋር ያለው ጌታ ከዓለም ሁሉ እንደሚበልጥ ያውቁ ነበርና። አንተም ዛሬ ሸክምህን ለእርሱ ስጥ፤ እርሱ ደግሞ ዕረፍትን ይሰጥሃል።" (ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ)

  • ከእራት በኋላ  ያለው ጊዜ የምስጋና ጊዜ ነው፡፡ ምስጋናን የሚያቀርብ ደግሞ ንቁና የተረጋጋ ይሆናል፡፡ ከእራት በኋላ ወደ ጸሎት እንጂ ወደ መኝታ አንሂድ፡፡ ያለበለዚያ ግን በደመ ነፍስ ከሚመሩት አውሬዎች የበለጠ በደመ ነፍስ የምንመራ እንሆናለን፡፡ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ

  • "አንደበቱን ከቧልት፣ ከሐሜት፣ ያየውንም ምስጢር ከመናገር የሚከለክል ሰው ልቦናውን ከኀልዮ ኃጢአት ያርቀዋል።" (አረጋዊ መንፈሳዊ)

  • 30 июн.6521из msale24

    без подписи

  • 30 июн.601из msale24

    без подписи

  • 30 июн.482из msale24

    без подписи

  • 25 июн.564из merahuut

    https://t.me/merahuut?livestream=217e1e767b733fc396

  • 18 июн.7053из msale24

    без подписи

  • 18 июн.63521из msale24

    без подписи

  • 13 июн.84031из msale24

    без подписи

  • 7 июн.1 01041из msale24

    без подписи

  • 27 апр.1 3101

    https://t.me/Dani1_7dream/s/95

  • Live stream started

  • 5 апр.1 845

    без подписи

  • 5 апр.1 862

    без подписи

  • 5 апр.1 84041

    без подписи

  • 22 янв.2 43441

    Not only sat.

  • 30 дек.2 3462

    без подписи

  • 30 дек.2 45343

    без подписи

  • 19 дек.2 474108

    ያሳለፍነው ቢያሳምመን አልገደለንም። ኒቼም እንዳለው የማይገድለን ህመም ጠንካራ ያደርገናል። ትናንትናን በጨለማ ውስጥ ወድቀናል ፡ ዛሬ ውጥንቅጡ የወጣ ነው፤ ቢሆንም የተሻለ ቀናት፣ የተሻለ ነገ፣ የተሻለ እኔ ከጠራ መንገድ ጋር ይጠብቀናል። ህመም inevitable.. ፀፀትም past thing..  ተስፋ ግን Existence ነው።         https://t.me/RasenMagyet3679