tgindex
R e a l N o r t h™ 🧭

R e a l N o r t h™ 🧭

Статистика
@Real_Northанглийский

📖🎧 Just Join a channel ለ ፕሮፋይል የሚሆኑ ምስሎችን ያገኛሉ Different spiritual graphics, Bible verses, You will also find spiritual poetry And Bible questions. ➣ @Creativeadu If you want to make any type of ◉poster, ◉logo, ◉YouTube thumbnail,Channel banner 🤞

Последний пост
22 июл.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
2 088
−8 за 3 дн.
Сутки
−2
−0,10%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
468
20 постов
Вовлечённость
22,4%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
163
1/48двое суток
186
1/72трое суток
201

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • ከላይ የተዘረዘሩትን የወንጌላዊያን አብያተክርስቲያናትን በመሠረታዊ አስተምህሮ አንድ የሚያደርጋቸው ዋን ዋና ነጥቦች መጽሐፍ ቅዱስ :- የእግዚአብሔር ቃል፣ ከሁሉ በላይ የሆነ የሕይወትና የእመነት መመሪያ ነው።       ፀጋ :- መዳን በሰው መልካም ስራ ሳይሆን፣ በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን ብቻ የሚገኝ የእግዚአብሑእር ስጦታ ነው። ኢየሱስ ክርስቶስ:- ብቸኛ አዳኝ፣ የሰው ልጆች ሁሉ አማላጅ እና የቤተክርስቲያን ራስ ነው። ሥላሴ :- እግዚአብሔር  በአብ፣ በወልድ፣ እና በመንፈስ ቅዱስ ሦስት አካልና አንድ አምላክ ነው። ወንጌል :- ክርስቶስ ስለ ኃጢአታችን ሞቶ  እንደተነሳ የሚናገረው የምስራች ለዓለም ሁሉ መሰበክ አለበት ። ✞ የኢትዮጵያ ገነት ቤተ ክርስቲያን :- በፊንላንድ ሚስዮን አማካኝነት የተመሰረተች  የጴንጤቆስጤ Pentecostal አስተምህሮን የምትከተል ናት። ➥ ጥምቀት:- የአዋቂ የአማኝ ጥምቀት ብቻ በውኃ ውስጥ በመጥለቅ። ➥ የጌታ እራት:- የጌታ ሞትና ትንሳኤ መታሰቢያ ነው። ➥ ልዩ አስተምህሮ :- በመንፈስ ቅዱስ ስጦታዎች ልሳን፣ ትንቢት ታምናለች።    ከሌሎቹ ለየት የሚያደርጋት በአስተዳደር ረገድ "ኤጲስ ቆጶሳዊ" Episcopal መዋቅርን ትከተላለች፤ ማለትም የቤተክርስቲያኗ መሪዎች ኤጲስ ቆጶስ" ተበለው ይጠራሉ። @Real_North

  • ✞ የኢትዮጵያ ገነት ቤተ ክርስቲያን :- በፊንላንድ ሚስዮን አማካኝነት የተመሰረተች  የጴንጤቆስጤ Pentecostal አስተምህሮን የምትከተል ናት። ➥ ጥምቀት:- የአዋቂ የአማኝ ጥምቀት ብቻ በውኃ ውስጥ በመጥለቅ። ➥ የጌታ እራት:- የጌታ ሞትና ትንሳኤ መታሰቢያ ነው። ➥ ልዩ አስተምህሮ :- በመንፈስ ቅዱስ ስጦታዎች ልሳን፣ ትንቢት ታምናለች።    ከሌሎቹ ለየት የሚያደርጋት በአስተዳደር ረገድ "ኤጲስ ቆጶሳዊ" Episcopal መዋቅርን ትከተላለች፤ ማለትም የቤተክርስቲያኗ መሪዎች ኤጲስ ቆጶስ" ተበለው ይጠራሉ። @Real_North

  • ✞ የኢትዮጲያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን:- በኤ.አይ.ኤም ሚሲዮን የተመሰረትችና ከባፕቲስት ጋር ብቻ ፤ ሕፃናትን አታጠምቅም። ➥ የጌታ እራት:- ሞትና ትንሳኤ መታሰቢያ ምልክት ብቻ ነው። ➥ አስተምህሮ:- ለመጽሐፍ ቅዱስ ቃል ጥልቅ ትምህርት እና ለወንጌል ስርጭት ከፍተኛ ትኩረት ትሰጣለች። ✞ የኢትዮጵያ ገነት ቤተ ክርስቲያን :- በፊንላንድ ሚስዮን አማካኝነት የተመሰረተች  የጴንጤቆስጤ Pentecostal አስተምህሮን የምትከተል ናት። ➥ ጥምቀት:- የአዋቂ የአማኝ ጥምቀት ብቻ በውኃ ውስጥ በመጥለቅ። ➥ የጌታ እራት:- የጌታ ሞትና ትንሳኤ መታሰቢያ ነው። ➥ ልዩ አስተምህሮ :- በመንፈስ ቅዱስ ስጦታዎች ልሳን፣ ትንቢት ታምናለች።    ከሌሎቹ ለየት የሚያደርጋት በአስተዳደር ረገድ "ኤጲስ ቆጶሳዊ" Episcopal መዋቅርን ትከተላለች፤ ማለትም የቤተክርስቲያኗ መሪዎች ኤጲስ ቆጶስ" ተበለው ይጠራሉ። @Real_North

  • ✞ መሰረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን :- የሜኖናዊት /Anabaptist አስተምህሮ ተከታይ ናት። ➥ ጥምቀት:- የአዋቂ ጥምቀት ይህም ለቤተ ክርስቲያንና ለክርስቶስ የሚገባ ቃል ኪዳን ተደርጎ ይታያል። ➥ የጌታ እራት:- የአማኞች እኩልነትና የፍቅር ኅብረት መግለጫ ነው። ➥ አስተምህሮ:- ሰላማዊነት፤ ደቀመዝሙርነት እና የእግር ማጠብ ሥርዓት ልዩ መለያዎቿ ናቸው። ✞ የኢትዮጵያ ገነት ቤተ ክርስቲያን :- በፊንላንድ ሚስዮን አማካኝነት የተመሰረተች  የጴንጤቆስጤ Pentecostal አስተምህሮን የምትከተል ናት። ➥ ጥምቀት:- የአዋቂ የአማኝ ጥምቀት ብቻ በውኃ ውስጥ በመጥለቅ። ➥ የጌታ እራት:- የጌታ ሞትና ትንሳኤ መታሰቢያ ነው። ➥ ልዩ አስተምህሮ :- በመንፈስ ቅዱስ ስጦታዎች ልሳን፣ ትንቢት ታምናለች።    ከሌሎቹ ለየት የሚያደርጋት በአስተዳደር ረገድ "ኤጲስ ቆጶሳዊ" Episcopal መዋቅርን ትከተላለች፤ ማለትም የቤተክርስቲያኗ መሪዎች ኤጲስ ቆጶስ" ተበለው ይጠራሉ። @Real_North

  • ✞ መካነ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን :- የሉተራን አስተምህሮ ተከታይ ናት። ከጀርመንና ስካንዲኔቪያን ሚሲዮናውያን ጋር ትያያዛለች። ➥ ጥምቀት :- የሕጻናት ጥምቀትን ትፈጽማለች። ጥምቀት ለድነት መሆኑን ታምናለች። ይህም በሉትራዊ ስነመለኮት የጸጋ መካፈያ ተብለው የሚታወቁትን የእግዚአብሔርን ቃልና ቅዱሳን ምስጢራትን (ቅዱስ ጥምቀትና ቅዱስ ቁርባን) የሚቀበል ሰው የክርስቶስን ጸጋ በመካፈሉና በክርስቶስ ስራ ላይ ብቻ በመደገፉ በቃሉ እምነትን፣ በምስጢራቱ ደግሞ የኃጥያት ይቅርታን ያገኛል/ይቀበላል። ➥ የጌታ እራት ''Sacramental Union'' -የክርስቶስ አካልና ደም በአካል በኅብስቱና በወይኑ ውስጥ በምሥጢራዊ ውህደት አለ ብላ ታምናለችህ። ➥ አስተምህሮ :- በሥርዓተ ቅዳሴ የሚመራ አምልኮ አላት፤ የቤተክርስትያን እረኞች ቄስ ይባላሉ ካህናቶቿም ልዩ ልብስ ይለብሳሉ። ✞ የኢትዮጵያ ገነት ቤተ ክርስቲያን :- በፊንላንድ ሚስዮን አማካኝነት የተመሰረተች  የጴንጤቆስጤ Pentecostal አስተምህሮን የምትከተል ናት። ➥ ጥምቀት:- የአዋቂ የአማኝ ጥምቀት ብቻ በውኃ ውስጥ በመጥለቅ። ➥ የጌታ እራት:- የጌታ ሞትና ትንሳኤ መታሰቢያ ነው። ➥ ልዩ አስተምህሮ :- በመንፈስ ቅዱስ ስጦታዎች ልሳን፣ ትንቢት ታምናለች።    ከሌሎቹ ለየት የሚያደርጋት በአስተዳደር ረገድ "ኤጲስ ቆጶሳዊ" Episcopal መዋቅርን ትከተላለች፤ ማለትም የቤተክርስቲያኗ መሪዎች ኤጲስ ቆጶስ" ተበለው ይጠራሉ። @Real_North

  • ✞ የኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስትያ :- ሀገር  ውስጥ ተማሪዎች ንቅናቄ የተጀመረች የጴንጤቆስጤ ቤተክርስቲያን ናት። ➥ ጥምቀት :- የአዋቂ ጥምቀት፤ ነገር ግን በመንፈስ ቅዱስ ጥምቀት በልሳን መናገር ላይ እጅግ ከፍተኛ ትኩረት ትሰጣለች። ➥ የጌታ እራት :- አማኞች ከመንፈስ ቅዱስ ጋር የሚገናኙበትና ኃያል የሚቀበሉበት ሥርዓት ተደርጎ ይወሰዳል። ➥ አስተምህሮ :- ነጻና እውነተኛ አምልኮ ፤ ትንቢት ፤ ፈውስና ተአምራት ላይ ያተኩራል ። ✞ የኢትዮጵያ ገነት ቤተ ክርስቲያን :- በፊንላንድ ሚስዮን አማካኝነት የተመሰረተች  የጴንጤቆስጤ Pentecostal አስተምህሮን የምትከተል ናት። ➥ ጥምቀት:- የአዋቂ የአማኝ ጥምቀት ብቻ በውኃ ውስጥ በመጥለቅ። ➥ የጌታ እራት:- የጌታ ሞትና ትንሳኤ መታሰቢያ ነው። ➥ ልዩ አስተምህሮ :- በመንፈስ ቅዱስ ስጦታዎች ልሳን፣ ትንቢት ታምናለች።    ከሌሎቹ ለየት የሚያደርጋት በአስተዳደር ረገድ "ኤጲስ ቆጶሳዊ" Episcopal መዋቅርን ትከተላለች፤ ማለትም የቤተክርስቲያኗ መሪዎች ኤጲስ ቆጶስ" ተበለው ይጠራሉ። @Real_North

  • ⦾ ሙሉ ወንጌል, ቃለ ሕይወት, መካነ ኢየሱስ ገነት .... የመሳሰሉት አቢያተክርስቲያናት ልዩነታቸውና አንድነታችው ምንድን ነው??

  • ከዚያም ኢየሱስ መለስ ብሎ ሲከተሉት አየና፣ «ምን ትፈልጋላችሁ?» አላቸው፡፡ እነርሱ፣ «ረቢ የት ነው የምትኖረው?» አሉት። ረቢ ማለት 'መምህር' ማለት ነው። ዮሐንስ 1:38📗📘📕     ◦◎◍◈ @Creative_Aduta ◈◍◎◦ sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 Facebook | Telegram | Youtube        | Instagram | Imo sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯    🎺 ኢየሱስ እንደ ቃሉ ይመጣል🙌      ⚜️ @Creativeadu 🍂     ⚜️#react አድርጉት Fam     (👍❤️🙏🔥😘💯😮 ) 👇👇👇👇👇👇👇👇👇sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ      @Creativeadu 🍂     ⚜️#react አድርጉት Fam     (👍❤️🙏🔥😘💯😮 ) 👇👇👇👇👇👇👇👇👇

  • 𓂃˖˳·˖˖· ִֶָ ⋆😱📖⋆ ִֶָ˖·˳˖𓂃 ִֶָ 👉 የሰው እድሜ በመጽሐፍ ቅዱስ ወደታች እያሽቆለቆለ የመጣው ምድር በታላቁ ውሃ(በጥፋት ውሃ) ከተጥለቀለቀች 🌊 ቡኋላ ነው። + ውሃ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ከ600 ጊዜ በላይ ተጠቅሷል።   ‧˗ˏˋ✞ Bible እውነታዎች ✞ˎˊ˗‧ 👉   @Creative_Aduta 👉   @Creative_Aduta

  • 𓂃˖˳·˖˖· ִֶָ ⋆😱📖⋆ ִֶָ˖·˳˖𓂃 ִֶָ 👉 ክርስቲያን የሚለው ቃል በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተጠቀሰው ሶስት ጊዜ ብቻ ነው 📌 ሐዋ ሥራ 11፥26 📌 ሐዋ ሥራ 26፥28 📌 1ጴጥ 4፥16   ‧˗ˏˋ✞ Bible እውነታዎች ✞ˎˊ˗‧ 👉   @Creative_Aduta 👉   @Creative_Aduta

  • 𓂃˖˳·˖˖· ִֶָ ⋆😱📖⋆ ִֶָ˖·˳˖𓂃 ִֶָ 👉 ዳዊት በመጽሐፍ ቅዱስ ከ900 ጊዜ በላይ ተጠቅሷል።   ‧˗ˏˋ✞ Bible እውነታዎች ✞ˎˊ˗‧ 👉   @Creative_Aduta 👉   @Creative_Aduta

  • 𓂃˖˳·˖˖· ִֶָ ⋆😱📖⋆ ִֶָ˖·˳˖𓂃 ִֶָ 👉 በአማርኛው መጽሐፍ ቅዱስ "እግዚአብሔር" የሚለው ቃል ከ8ሺህ ያላነሰ ጊዜ ተጠቅሷል።   ‧˗ˏˋ✞ Bible እውነታዎች ✞ˎˊ˗‧ 👉   @Creative_Aduta 👉   @Creative_Aduta

  • ✅በቴሌግራም ቆይታችሁ መንፈሳዊ ህይወቶን የሚየሳድጉበት ቻናሎች ልጠቁማችሁ😍 @free_wave1

  • видео или голосовое, без подписи

  • 29 апр.1 1549

    የመልካም መጀመሪያ -Tekeste-     ◦◎◍◈ 🎶 @Creative_Aduta ◈◍◎◦ sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 Facebook | Telegram | Youtube        | Instagram | Imo sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯    🎺 ኢየሱስ እንደ ቃሉ ይመጣል🙌      ⚜️ @Creativeadu 🍂     ⚜️#react አድርጉት Fam     (👍❤️🙏🔥😘💯😮 ) 👇👇👇👇👇👇👇👇👇

  • መዝሙር 68፥34     ◦◎◍◈ 📖 @Creative_Aduta ◈◍◎◦ sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 Facebook | Telegram | Youtube        | Instagram | Imo sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯    🎺 ኢየሱስ እንደ ቃሉ ይመጣል🙌      ⚜️ @Creativeadu 🍂     ⚜️#react አድርጉት Fam     (👍❤️🙏🔥😘💯😮 ) 👇👇👇👇👇👇👇👇👇

  • ስጋት አይገባኝም     ◦◎◍◈ 🎶 @Creative_Aduta ◈◍◎◦ sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 Facebook | Telegram | Youtube        | Instagram | Imo sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯    🎺 ኢየሱስ እንደ ቃሉ ይመጣል🙌      ⚜️ @Creativeadu 🍂     ⚜️#react አድርጉት Fam     (👍❤️🙏🔥😘💯😮 ) 👇👇👇👇👇👇👇👇👇

  • 😱በቴሌግራም ቆይታችሁ መንፈሳዊ ህይወቶን የሚየሳድጉበት ቻናሎች ልጠቁማችሁ😍 @free_wave1

  • 𓂃˖˳·˖˖· ִֶָ ⋆😱📖⋆ ִֶָ˖·˳˖𓂃 ִֶָ ኢያሱ በአንድ ጊዜ 31 ነገስታትን ያሸነፈ ብቸኛ ሰው ነው። [ኢያሱ ምዕ 12]   ‧˗ˏˋ✞ ለBible እውነታዎች ✞ˎˊ˗‧ 👉   @Creative_Aduta 👉   @Creative_Aduta