tgindex
Singer Yitbarek Tamiru

Singer Yitbarek Tamiru

Статистика
@Singer_Yitbarek_Tamiruанглийский

Whoever sees my content there is only one story. The story of #Jesus Official Telegram Channel

Последний пост
27 мар.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
982
−5 за 5 дн.
Сутки
−1
−0,10%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
4 772
21 постов
Вовлечённость
485,9%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • የዳጊ መዝሙሮች ሁልጊዜም ወደ እግዚአብሔር ፊት የሚያቀርቡ እና የተሰበረን ልብ የሚያክሙ ናቸው። እግዚአብሔር ለአገልግሎቱ አብዝቶ ይባርከው! እስክ ከመዝሙሮቹ ጋብዙኝ 🙏

  • የእግዚአብሔር ሰው pastor teddy tadesse እግዚአብሔር ዘመንህን እና አገልግሎትህን ይባርክ ስለሁሉም ነገር በቃላት መግለፅ ቢከብደኝም እጅግ በጣም ከልብ አመሰግናለሁ ። የምታገለግለው ጌታ ብድራትህን ይክፈልህ

  • без подписи

  • без подписи

  • 😍

  • Waaqayyo Oolchaa fi ofkalchaa dha🤲

  • #ስለ ምህረቱ የማወራበት ሌላ እድል አገኘሁ የተወለድኩበትን ቀን በማከብርበት በዚህ ወር ከሳምንት በፊት ማንነታቸውን የማላውቃቸው ሰዎች ድንገት ከሗላ በመምጣት አንገቴን አንቀው ከፍተኛ ጉዳት በማድረስ ኪሴ ውስጥ የነበረውን ስልኬን እና መጠኑ ብዙ ያልሆነ ገንዘብ ከወሰዱ በሗላ ወደ ቤቴ መግቢያ አካባቢ የነበረ ቦታ ላይ ጥለውኝ ሄዱ ስነቃም ብቻዬን ነበርኩ በመታነቄ አንገቴ ላይ የደረሰብኝ የነበረው ህመም በጣም ከባድ ስለነበረ አገልግሎት የሰረዝኩባችሁ አብያተ ክርስቲያናት በዚሁ አጋጣሚ የተፈጠረውን ነገር ግምት ውስጥ በማስገባት ይቅርታ እንድታደርጉልኝ ስል በጌታ ፍቅር እለምናችሁአለሁ አልበሜን ለማገባደድ እና የፋይናል ሪኮርዲንግ ለማድረግ በተዘጋጀሁበት በዚህ ጊዜ ይህ ነገር መፈጠሩ እኔንም ትንሽ መረበሽ ውስጥ የከተተኝ ቢሆንም ከትንሽ ሳምንታት በሗላ አልበሙን ጨርሼ ወደናንተ ወደ ወዳጆቼ ለማድረስ የምችለውን ሁሉ መስዋዕትነት ለመክፈል ዝግጁ ነኝ ጌታም ይረዳኛል:: እናንተ በፀሎታችሁ እንድታስቡኝ ስል እጠይቃለሁ🙏 ወዳችሗለው ተባረኩልኝ

  • без подписи

  • ኢየሱስ

  • “እኔ አምላክህ እግዚአብሔር፦ አትፍራ፥ እረዳሃለሁ ብዬ ቀኝህን እይዛለሁና።” — ኢሳይያስ 41፥13

  • “እግዚአብሔርን ፈለግሁት መለሰልኝም፥ ከመከራዬም ሁሉ አዳነኝ።” — መዝሙር 34፥4

  • без подписи

  • без подписи

  • የትኛው እድል ነው አንተን ከማገልገል የሚሻል ዕድል የትኛው እጣ ነው ላንተ ከማጠን የሚበልጥ እጣ የትኛው ውሳኔ ነው ፊትህ ካለመጥፋት የሚተልቅ ውሳኔ የትኛው መድረክ ነው ከህዝብህ ጋር ከማምለክ የሚልቅ መድረክ የትኛው ጥሪ ነው እነሆኝ ባሪያህ ከሚያስብል የሚሻል ጥሪ የሚበልጥ የለም ካንተ ፍቃድ የሚሻል ጠፍቶኛል 🙏 ያ የገባኝ ዕለት ኪሳራ የሌለበትን መንገድ እጄን ያዝልኝ ብዬ ጀምሬያለሁ 🚶‍♂️ ዘመኔም እየለመለመ በፊትህ ያልቃል.... “ቸርነትህና ምሕረትህ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ይከተሉኛል፥ በእግዚአብሔርም ቤት ለዘላለም እኖራለሁ።” — መዝሙር 23፥6

  • Amazing day Sunday vibe

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи