🕌ተቅዋ መስጂድ مسجد التقوى TEQWA MESJID OFFICIAL CHANEL
Статистикаይህ ቻናል ከተቅዋ መስጂድ ጋር በተያያዘ መረጃ የሚተላለፍበት እና ከመስጂዱ ኮሚቴ ዕውቅና የተሰጠው ቻናል ነው።
- Последний пост
- 11 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 1
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 84
- 1/48двое суток
- 96
- 1/72трое суток
- 103
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
📌ዛሬ (ነሀሴ 5/12/18) የተቅዋ መስጂድ መድረሳ የሐምሌ ወር የት/ት አሰጣጥ እንዲሁም ያገጠሙ ተግዳሮቶች ጋር በተያያዘ ወርሐዊ ስብሰባ አካሂደዋል። 🔻 የአንድ ወር አፈፃፀም ጋር በተያያዘ ከመምህራን እና ከመድረሳው አስተዳደር ሃሳቦች ተነስተው ውይይት ተደረወጎባቸዋል። 🔸የምርቃት ሂደት ጋር በተያያዘ የመማር ማስተማር ሂደቱን በማያውክ መልኩ መከናወን እንዳለበት እንዱሁም ቀሪውን የነሀሴ ወር በስኬት ለማጠናቀቅ ውሳኔዎችና አቅጣቀጫዎችን በማስቀመጥ ስብሰባው ተጠናቋል። #የተቅዋ_መስጂድ_መድረሳ 🔻 #بناء_جيل_الغد #የነገው_ትውልድ_መገንቢያ https://t.me/TEQWAMEDRESAA
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
🔸ዛሬ(እሁድ ነሀሴ 03/2018) የተቅዋ መስጂድ መድረሳ ለተማሪ ወላጆች ያዘጋጀውን " የልጆች አስተዳደግ" በሚል ርዕስ በጥሩ ሁኔታ አካሄዷል። 🔸ስልጠናው በዘመናችን የልጆችን የተርቢያ ዕድገት ላይ ከባድ ተግዳሮት የሆነውን የስልክ አጠቃቀም አደጋ ጋር በተያያዘ በሰፊው የዳሰሰ እና በስልጠናው የተገኙ የተማሪ ወላጆችንም ያሳተፈ ነበር። 🔸ስልጠናው በመድረሳው ሃላፊ ንግግር ከተደረገ በኋላ በማስከተልም በተቅዋ መስጂድ መድረሳ የቁርኣን ሂፍዝ ኡስታዝ የሆነው ኡስታዝ አብዱልባሪ ሸይኽ ኢማም በቁርኣን ተከፍቷል። 🔹 በማስከተልም የዕለቱ አሰልጣኝ ኡስታዝ አብዱራህማን ሙሀመድ ኑር ከርዕሱ ጋር በታያያዘ ከወላጆች ጋር ጥሩ ቆይታ አድርገዋል። 🔷 በመጨረሻም የተቅዋ መስጂድ መድረሳ ሃላፊ የመዝጊያ ንግግር በማድረግ ስልጠናውን ተጠናቋል። 🔻የዛሬው ስልጠና እንዲሳካ የዕለቱን ስልጠና ለሰጠልን ኡስታዝ አብዱራህማን ፣ ጥሪያችንን አክብራችሁ ለተገኛችሁ ወላጆች ፣ የመድረሳችን አስተባባሪዎች እንዱሁም የመድረሳችን መምህራን በአላህ ስም እናመሰግናለን። #የተቅዋ_መስጂድ_መድረሳ 🔻 #بناء_جيل_الغد #የነገው_ትውልድ_መገንቢያ https://t.me/TEQWAMEDRESAA
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ዝግጅታችንን ጨርሰን የእናንተን መምጣት እየተጠባበቅን ነው። #የተቅዋ_መስጂድ_መድረሳ #بناء_جيل_الغد #የነገው_ትውልድ_መገንቢያ https://t.me/TEQWAMEDRESAA
ለተቅዋ መስጂድ መድረሳ ወላጆች የተዘጋጀው የተማሪ ወላጆች ስልጠና እና ስብሰባ እንደተጠበቀ ነው። 🔻ነገ(እሁድ ነሀሴ 3_12_18) ⏰ከጠዋቱ 3:00 - 6:00 ቦታ :- የመስጂዱ ሁለተኛ ፎቅ #የተቅዋ_መስጂድ_መድረሳ #بناء_جيل_الغد #የነገው_ትውልድ_መገንቢያ
видео или голосовое, без подписи
በተጨማሪም የአምስተኛ ዙር የአንደኛ ሴሚስተር የኪታብ ተማሪዎችም የፊቅህ፣ የተጅዊድ እና የሀዲስ አጋማሽ ፈተና ተፈትነዋል። https://t.me/TEQWAMEDRESAA
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи