Minister of education
Статистика- Последний пост
- 4 нояб. 2024 г.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
የ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ምደባ ይፋ ሆኗል። በ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግሥት ዩኒቨርስቲዎች የአቅም ማሻሻያ (ሪሚዲያል) ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ይፋ ተደርጓል። ምደባችሁን ለማየት በድረ ገጽ፦ https://placement.ethernet.edu.et በቴሌግራም፦ https://t.me/moestudentbot ትምህርት ሚኒስቴር የተቋም ይቀየርልኝ ጥያቄ #የማያስተናግድ መሆኑን ገልጿል። https://t.me/TemhertMinisterr
✅ የ12 ኛ ክፍል ውጤት በይፉ ተልቆል ✅ ዉጤታቹን ለማየት ቀላል መንገድ 👍 @Eassresultbot https://t.me/TemhertMinisterr
без подписи
#ውጤት : የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኞች ውጤታቸውን ከዛሬ ጳጉሜን 4/2016 ዓ.ም ለሊት 6:00 ጀምሮ ማየት እንደሚችሉ መገለፁ ይታወቃል። በሚከተሉት አማራጮች ውጤታችሁን ተመልከቱ፦ ► በፖርታል 👉 https://result.eaes.et ► በአጭር የፅሑፍ መልዕክት 👉 6284 ► በቴሌግራም ቦት 👉 https://t.me/EAESbot ከውጤት መግለጫ ፖርታል እና ቴሌግራም ቦት ላይ ጊዜያዊ ሰርቲፊኬት ማውረድና ማተም እንደምትችሉ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል። ተፈታኞች በውጤት እና ተያያዥ በሆኑ ጉዳዮች ላይ ቅሬታ ካላቸው ወደ አገልግሎቱ ቢሮ በአካል መሔድ ሳያስፈልጋችሁ ከSMS በስተቀር በውጤት መግለጫ አማራጮቹ ላይ Compliant የሚለውን በመጫን የቅሬታቸውን ዓይነት በተዘጋጀ የቅሬታ ፎርም ላይ በትክክል በመሙላት ማቅረብ ትችላላችሁ። አገልግሎቱ በቅሬታችሁ ላይ ምላሽ ቅሬታቸውን ባቀረቡበት ተመሳሳይ አድራሻ የሚያሳውቅ መሆኑን ገልጿል። https://t.me/TemhertMinisterr #Share
የ12ኛ ክፍል 2016 ዓ.ም ኢንትራንስ ፈተና ውጤት እንዴት ማየት እንችላለን? ብላቹ ተደጋጋሚ በውስጥ ለጠየቃቹኝ እንካቹ። ውጤት መመልከት ምትፈልጉ ID number ቀውስጥ ስትልኩ ሰዓቱ ሲደርስ ቶሎ ሚደርሳቹ ይሆናል እስከዛው #ሼር #ሼር ለመላው የ12ተኛ ክፍል ተፈታኞች መልካም እድል🙏 ገፅ ይመኛል https://t.me/TemhertMinisterr
Open 10 second
#update የ12ኛ ክፍል ውጤት⬇️ የ12ኛ ክፍል ማለፊያ ነጥብን ይፋ ሆኖዋል ለመመልከት 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/TemhertMinisterr https://t.me/TemhertMinisterr https://t.me/TemhertMinisterr ✅ መልካም ውጤት
የ 12ኛ ክፍል ፈተና ዉጤት የፊታችን ሰኞ እንደሚወጣ ተሰማ የ 12ኛ ክፍል ፈተና ዉጤት የፊታችን ሰኞ እንደሚወጣ የትምህርት ሚኒስቴር አሳዉቋል። ወደተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች በመግባት የ12ኛ ክፍል ፈተናን የወሰዱ ተማሪዎች ዉጤታቸዉ በአዲስአመት መቃረቢያ ጷግሜ 4 ቀን 2016 ዓ.ም ይወጣል መባሉን ዳጉ ጆርናል ከትምህርት ሚኒስቴር ሰምቷል። https://t.me/TemhertMinisterr
#update የ12ኛ ክፍል ውጤት⬇️ የ12 ክፍል የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ እና የ10ኛ ክፍል ዉጤት ቀናት ይፋ እንደሚደረግ ሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ ገልጿል፡፡ የ12ኛ ክፍል ማለፊያ ነጥብን ለመወሰንም የዩኒቨርሲቲዎችን የቅበላ አቅም መረጃ እያሰባሰቡ መሆኑን ነው የኤጀንሲው ምክትል ዳይሬክተር ዶክተር ዘሪሁን ደሳለኝ የገለጹት፡፡ የ10ኛ ክፍል ውጤትም የእርማት ስራው #መጠናቀቁን እና አሁን ላይ ስራውን የማጥራት ተግባራት እየተከናወኑ መሆኑን ነው ዶክተእ ዘሪሁን የተናገሩት። እንደ ምክትል ዳይሬክተሩ ገለጻ የ12 ክፍል የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ ዉጤት ቀናት ይፋ ይደረጋል፡፡ https://t.me/TemhertMinisterr
የ12ኛ ክፍል ውጤት መቼ ይፋ ይደረጋል? የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት መቼ ይፋ እንደሚደረግ የሚጠይቁ በርካታ መልዕክቶች ለቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ደርሰዋል፡፡ የመልቀቂያ ፈተናው ውጤት መቼ ይፋ ይደረጋል ስንል አንድ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ከፍተኛ አመራርን ጠይቀናል፡፡ "የፈተናው እርማት በጥንቃቄ እየተከናወነ እንደሆነ" የገለፁት ኃላፊው፤ እርማቱ እንደተጠናቀቀ በመገናኛ ብዙሃን አማካኝነት መግለጫ እንደሚሰጥ ተናግረዋል፡፡ "እርማቱ በጥንቃቄ እና በፍጥነት እየተሠራ መሆኑንና በቅርቡም ውጤቱ ይፋ እንደሚደረግ" ኃላፊው ጠቁመዋል፡፡ https://t.me/TemhertMinisterr
የ1ኛ ዓመት የቅድመ ምረቃ ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ፦ መስከረም 7 እና 8/2017 ዓ.ም ★ የቅድመ እና ድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች ሁሉም መርሐግብር ተማሪዎች ምዝገባ፦ መስከረም 9 እና 10/2017 ዓ.ም ★ የቅድመ እና ድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች ሁሉም መርሐግብር የመጀመሪያ ሴሚስተር ትምህርት መስከረም 13/2017 ዓ.ም ይጀመራል። (ሙሉው የ2017 ትምህርት ዘመን የአካዳሚክ ካላንደር ከላይ ተያይዟል።)
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የ2016 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል። በክልሉ የ8ኛ ክፍል የማለፊያ ዝቅተኛ ነጥብ 50 በመቶ ሲሆን፤ ለአካል ጉዳተኞች 45 በመቶ እንደሆነ ተገልጿል። በዚህም በክልሉ 110,772 መደበኛ ተማሪዎች የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና የወሰዱ ሲሆን፤ 48,728 ወይም 44 በመቶ ተማሪዎች 50 እና ከዚያ በላይ ውጤት ማምጣታቸውን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አሳውቋል። ተማሪዎች https://ce.ministry.et/ ላይ የአድሚሽን ቁጥራቸውንና ስማቸውን በማስገባት ውጤታቸውን መመልከት ይችላሉ ተብሏል። https://t.me/TemhertMinisterr
#update የ12ኛ ክፍል ውጤት⬇️ የ12 ክፍል የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ እና የ10ኛ ክፍል ዉጤት ቀናት ይፋ እንደሚደረግ ሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ ገልጿል፡፡ የ12ኛ ክፍል ማለፊያ ነጥብን ለመወሰንም የዩኒቨርሲቲዎችን የቅበላ አቅም መረጃ እያሰባሰቡ መሆኑን ነው የኤጀንሲው ምክትል ዳይሬክተር ዶክተር ዘሪሁን ደሳለኝ የገለጹት፡፡ የ10ኛ ክፍል ውጤትም የእርማት ስራው #መጠናቀቁን እና አሁን ላይ ስራውን የማጥራት ተግባራት እየተከናወኑ መሆኑን ነው ዶክተእ ዘሪሁን የተናገሩት። እንደ ምክትል ዳይሬክተሩ ገለጻ የ12 ክፍል የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ ዉጤት ቀናት ይፋ ይደረጋል፡፡ https://t.me/TemhertMinisterr
#update የ12ኛ ክፍል ውጤት⬇️ የ12 ክፍል የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ እና የ10ኛ ክፍል ዉጤት ቀናት ይፋ እንደሚደረግ ሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ ገልጿል፡፡ የ12ኛ ክፍል ማለፊያ ነጥብን ለመወሰንም የዩኒቨርሲቲዎችን የቅበላ አቅም መረጃ እያሰባሰቡ መሆኑን ነው የኤጀንሲው ምክትል ዳይሬክተር ዶክተር ዘሪሁን ደሳለኝ የገለጹት፡፡ የ10ኛ ክፍል ውጤትም የእርማት ስራው #መጠናቀቁን እና አሁን ላይ ስራውን የማጥራት ተግባራት እየተከናወኑ መሆኑን ነው ዶክተእ ዘሪሁን የተናገሩት። እንደ ምክትል ዳይሬክተሩ ገለጻ የ12 ክፍል የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ ዉጤት ቀናት ይፋ ይደረጋል፡፡ https://t.me/TemhertMinisterr
በፈተና ወቅት የተፈፀሙ ጥሰቶች የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና እየተሰጠ በነበረበት ወቅት የተወሰኑ ተፈታኞች የፈተና አስተዳደር መመሪያ ድንጋጌ ጥሰቶች መፈፀማቸውን የትምህርት ሚኒስትሩ ገልፀዋል። ጥሰቶቹ በአይነትና በመጠን ቢለያዩም በሁሉም ክልሎች ባሉ የፈተና ማዕከላት መፈፀማቸውን ሚኒስትሩ አረጋግጠዋል። ተፈታኞች የሞባይል ስልክ፣ ላይተር፣ አደንዛዥ ዕፅ፣ ካናቢስ፣ የሞባይል ቻርጀር፣ ጥይት፣ ፍላሽ ዲስክ፣ ሲጋራ፣ ክብሪት፣ ጫት እንዲሁም ለሌላ ሰው ለመፈተን ሲሞክሩ በፍተሻ ወቅት መያዛቸውን ጠቁመዋል፡፡ በቡድን ሆኖ ለመጮህ መሞከርና ኃይማኖታዊ ስርዓቶችን እናደርጋለን በሚል ምክንያት የመረበሽ ሁኔታም ማጋጠሙን አንስተዋል። በአጠቃላይ 354 የሞባይል ስልክ በፍተሻ መያዙን የገለፁት ሚኒስትሩ፤ 154 ተፈታኞ ፈተና እንዲያቋርጡ የተደረገ ሲሆን ሙሉ በሙሉ ውጤታቸው ይሰረዛል ብለዋል። 12 ተማሪዎች የሌላ ተፈታኝ የግል ንብረት በመስረቅ ወይም በማበላሻት ሪፖርት እንደቀረበባቸውም ተገልጿል። የተከለከሉ ነገሮችን በግቢ ውስጥ ወይም በመፈተኛ ክፍል ውስጥ ይዘው ወይም ሲጠቀሙ የተገኙ ተፈታኞችም በቀረበባቸው ሪፖርት መሠረት በከፍል ወይም ሙሉ በሙሉ ውጤታቸው እንደሚሰረዝ ሚኒስትሩ ገልፀዋል፡፡ https://t.me/TemhertMinisterr
без подписи