tgindex
️️️️️𝗙𝗔𝗡𝗔 𝗧𝗩 (ፋና) 🇪🇹 🌐

️️️️️𝗙𝗔𝗡𝗔 𝗧𝗩 (ፋና) 🇪🇹 🌐

Статистика

This is FANA Media and Communication Corporate’s official Telegram channel. For more updates please visit https://t.me/fana_televisions #ሼር 🙏 #በማድረግ_አጋርነታችሁን_አሳዩን ሀሳብ ወይም መረጃ ለማቀበል @FANA_TV_BOT https://t.me/joinchat/WC9-gid0rxB-S4Ac

Последний пост
7 авг.
Последнее чтение
12:12
Постов за неделю
0
Всего постов
105
Тип
открытый
Язык
английский
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
9 671
−27 за 5 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 340
40 постов
Вовлечённость
13,9%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 105
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
887
1/48двое суток
1 016
1/72трое суток
1 096

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 7 авг.1 24251

    በታይላንድ የ14 ዓመቱ ታዳጊ በፈፀመው ጥቃት አያቶቹን እና ራሱን ጨምሮ የ 7 ሰዎች ህይወት አለፈ በታይላንድ በሚገኝ አንድ ትምህርት ቤት በተፈጸመ የተኩስ ጥቃት አጥቂውን ጨምሮ ቢያንስ ሰባት ሰዎች ሲገደሉ 15 ሌሎች ደግሞ ቆስለዋል ሲሉ ባለስልጣናት አስታወቁ። የብሔራዊ ፖሊስ ቃል አቀባይ ትራይሮንግ ፊውፋን እንደገለጹት፣ ጥቃቱ የተፈጸመው ዛሬ አርብ በባንኮክ በሰሜን-ምዕራብ ዳርቻ በሚገኘው ባንግ ክሩዋይ ወረዳ ውስጥ በሚገኘው ዴብሲሪን ኖንታቡሪ ትምህርት ቤት ነው። ጥቃቱን የፈጸመው ተጠርጣሪም መሞቱን ቃል አቀባዩ ተናግረዋል።ፖሊስ ባወጣው መግለጫ፣ ተጠርጣሪው ታጣቂ በትምህርት ቤቱ ላይ ተኩስ ከመክፈቱ በፊት በአያቶቹ መኖሪያ ቤት ውስጥ አያቶቹ ላይ ተኩሶ እንደገደላቸው ገልጿል። ተጠርጣሪው ተማሪ መሆኑ የተገለጸ ቢሆንም፣ ስለ ጉዳዩ ተጨማሪ ዝርዝር መረጃ አልተሰጠም። ተኳሹ ቢያንስ 26 ጥይቶችን እንደተኮሰ እና ተጨማሪ 34 ጥይቶችም እንደተገኙበት ፖሊስ አስታውቋል። ፖሊሱ እንደገለጸው፣ ጥቅም ላይ የዋለው ሽጉጥ የወንድ አያቱ ንብረት ነበር። የህዝብ ስርጭት አገልግሎት የሆነው 'ታይ ፒቢኤስ' በደረሰው ጥቃት ሶስት መምህራን እና ሶስት ተማሪዎች መገደላቸውን መረጃ ደርሶኛል ሲል ዘግቧል። ጠቅላይ ሚኒስትር አኑቲን ቻርንቪራኩል የተሰማቸውን ሀዘን የገለጹ ሲሆን፣ ለተጎጂዎቹ አስፈላጊውን እንክብካቤ እንዲያደርጉ ለሚመለከታቸው ባለስልጣናት ትዕዛዝ መስጠታቸውን ተናግረዋል። አንድ የ18 ዓመት ተማሪ ለሮይተርስ የዜና ወኪል እንደተናገረው፣ መጀመሪያ ላይ የፈነዱት የርችት ድምፅ ወይም አንድ ሰው የሆነ ነገር ሲመታ የሚያሰማው ድምፅ እንደሆነ አስቤ ነበር። "መጀመሪያ ላይ የተኩስ ድምፅ ነው ብዬ አላሰብኩም " ሲል ተማሪው ተደምጧል። "በርካታ የተኩስ ድምፆች ይሰሙ ነበር፤ ከዚያም ድምፁ ቆመ፤ በመቀጠልም እንደገና ተጀመረ።" አስከፊ ነበር ሲል ይህው እማኝ የሆነው ተማሪ ተደምጧል።

  • 7 авг.1 1081

    без подписи

  • 7 авг.1 1191

    без подписи

  • 7 авг.1 1701

    без подписи

  • 7 авг.1 1451

    без подписи

  • 7 авг.1 007

    без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • በአክሱም ከተማ የ2 ዓመት ህፃን ልጅ አፍነው ማስለቀቂያ ገንዘብ የተቀበሉት ግለሰቦች በእስራት ተቀጡ   በትግራይ ክልል ማዕከላዊ ዞን በአክሱም ከተማ የአካባቢው ነዋሪ የሆነውን የሁለት ዓመት ህፃን ሰሎሞን ግደይን በማገት የወንጀል ድርጊት የተከሰሱ ግለሰቦች እያንዳንዳቸው በ19 ዓመት ፅኑ እስራት እና በ300 ሺህ ብር የገንዘብ መቀጮ እንዲቀጡ መወሰኑን ብስራት ሬዲዮ ከማዕከላዊ ዞን ፖሊስ መምሪያ ያገኘው መረጃ ያሳያል።   የዞኑ ማዕከላዊ ፍርድ ቤት ሐምሌ 29 ቀን 2018 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ውሳኔ ወንጀሉን በሽርክና የፈፀሙት የመጀመሪያው ተከሳሽ ፀጋዘአብ ገብረሄር እና ሁለተኛ ተከሳሽ ማሙ ገብረሂወት እንዲሁም ባለቤታቸው በወንጀል አዋጅ ድንጋጌ መሠረት ጥፋተኛ ሆነው በመገኘታቸው  የእስራት እና የገንዘብ ቅጣት እንዲጣልባቸው ተደርጓል።   ተከሳሾቹ ባለፈው ሰኔ 4 ቀን 2018 ዓ.ም በአክሱም ከተማ አባይፀሃየ ጣቢያ ቀጠና 7 ከምሽቱ 12:30 ላይ ህፃኑን አፍነው የሰወሩት ሲሆን፣ ፖሊስ ባደረገው ክትትል ወንጀሉ ከተፈፀመ ከአንድ ሳምንት በኋላ በዓድዋ ከተማ አብነት ቀበሌ ውስጥ በቁጥጥር ስር መዋላቸው ይታወሳል።   በወቅቱ ተከሳሾቹ ህፃኑን አግተው ከመያዛቸው በተጨማሪ ከድርጊቱ ጋር በተያያዘ ከ700 ሺህ ብር በላይ የኤግዚቢሽን ገንዘብ ስለተያዘባቸው ምርመራው ተጣርቶ ለፍትህ አካላት በመቅረቡ ውሳኔው ሊሰጥ ችሏል።

  • без подписи

  • ከላይ በምስሉ የምትመለከቷቸው ወንዶች በተመሳሳይ ፆታ ጋብቻ መስረተው  በመገኘታቸው በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል በባምባሲ ከተማ ፓሊስ በቁጥጥር ስር ዋሉ !    ከማህበረሰቡ ወግና ባህል እንዲሁም እምነት ያፈነገጡ ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር በማዋል ምርመራ እየተደረገ መሆኑ ተገለፀ ። ባምባሲ ሐምሌ 30/2018 ዓ.ም| ከማህበረሰቡ ወግና ባህል እንዲሁም እምነት ያፈነገጡ ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር በማዋል ምርመራ እየተደረገ መሆኑ ተገለፀ ። በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል በባንቢስ ከተማበፎቶ የተመላከቱት እኒሁ ታደለ እናውጋውና በፀሎት እንየው የተባሉ ተጠርጣሪዎች በተመሳሳይ ፆታ ጋብቻ በመመስረታቸው... በማህበረሰቡ ጥቆማና ተጠርጣሪዎቹም የእምነት ቃላቸውን በሰጡት መሰረት ፖሊስ ተገቢውን የምርመራ ስራ መጀመሩንና በቀጣይ ውጤቱን የምናሳውቅ መሆኑን እንገልፃለን' ሲል የባንቢስ ከተማ አስተዳደር ገልጿል።

  • ጦርነት ከተጀመረ የኤርትራ መንግስት አይኖርም፤ ይቀየራል - ባጫ ደበሌ‼️ አምባሳደር ጄነራል ባጫ ደበሌ ጦርነት ከተቀሰቀሰ የኤርትራ መንግስት ፋፃሜ ይሆናል ሲሉ አስጠነቀቁ። ባጫ በቀጠናው መንግስት ይቀየራል ጂኦግራፊ ይቀየራል ሲሉ የጦርነቱን ውጤት ተንብየዋል። በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መካከል የተወሰነ ድንበር የለም ያሉት ባጫ፣ እሱም ራሱ ችግር ይፈጥራል ነው ያሉት። በኬንያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ባጫ ደበሌ ከቢቢሲ አማርኛ ጋር ባደረጉት ቃለ መጠይቅ ጦርነት ከተጀመረ ግንባር እና ደጀን አይኖርም ሲሉ አስጠንቅቀዋል። ባጫ ይህን አስተያየት የሰጡት በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መካከል ውጥረት በተነገሰበት ወቅት መሆኑ አነጋጋሪ ሁኗል። የቀድሞው የጦር አመራር የአሁኑ ዲፕሎማት ይህን ሁሉ ዛቻ መሰል አስተያየት ከሰጡ በኋላ ግን አያስፈልግም ብለዋል።

  • без подписи

  • 7 авг.1 0251

    без подписи

  • 7 авг.1 0231

    без подписи

  • የመሳሪያ ዲፖ ተያዘ‼️ በሱዳን የሚንቀሳቀሰው የህወሓት አርሚ 70 በሸረሪና ግንባር አከማችቶት የነበረው የመሳሪያ ዲፖ ተያዘ‼️ ከሸረሪና ካምፕ ወጣ ብሎ 'ግዴማ' በተባለች ቦታ መጋዘን ውስጥ እንዲሁም ከመሬት በታች በኮንክሪት በተሰራ ግዙፍ ምሽግ ተጠራቅሞ የነበረ ተተኳሽ፣ የቡድንና የነፍስ ወከፍ መሳሪያ፣ ሮኬት፣ የአጭር እና መካከለኛ ርቀት ሚሳይሎች፣ RPG-7፣ የሳተላይት ስልኮች፣ የሬዲዮ መገናኛ፣ የቅኝት ድሮኖች፣ የመኪና መለዋወጫዎች እና ለጊዜው ምንነታቸውን ለመለየት ያልተቻሉ የጦር መሳሪያዎች ገቢ መደረጋቸውን ምንጮቹ አረጋግጠዋል። እንደ ወታደራዊ ምንጮቹ ገለፃ ከሆነ፤ በትናንትናው እለት ብቻ ከሸረሪና እና ግዴማ ካምፕ 31 ከባድ ተሳቢ ተሽከርካሪዎች ከአርሚ 70 የተማረኩ የተለያዩ ትጥቆችን ወደ ሁመራ እና ዳንሻ ከተማ ተጓጉዘዋል። ለዚህ ዲፖ መገኘት የተማረኩ የአርሚ 70 ታጣቂዎች አስተዋጽኦ አድርገዋል።

  • без подписи

  • 14 июл.2 9458

    የኖርወይ ብሄራዊ ቡድን ወደ ሀገሩ ሲመለስ ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል።

  • 14 июл.2 4934

    без подписи

  • 14 июл.2 489134

    የዓመቱ ታላቅ ተአምር! ፈጣሪ ህያው ነው! ዛሬ በአዲስ አበባ ግራር ኮንዶሚኒየም አካባቢ በሲኖ መኪና ሙሉ በሙሉ በወደመው የቪትዝ (Vitz) መኪና ውስጥ የነበረችው ህጻን ሴት ልጅ ያለምንም ጉዳት በሰላም ተርፋለች! የመኪናውን ስባሪና ፍርስራሽ ስንመለከት ማመን ቢከብድም፣ ህጻኗ ከፍርስራሹ ውስጥ በሰላም ስትወጣ በቦታው የነበረው የሰዎች ጩኸትና የደስታ ልቅሶ በእውነት እጅግ የሚገርምና ልብ የሚነካ ነበር! የሰውን ልጅ ተስፋ መቁረጥ ወደ ታላቅ ደስታ የቀየረ ድንቅ ቅጽበት ነበር። ሰው ተስፋ በሚቆርጥበትና ሁሉም ነገር አከተመለት በሚባልበት ቅጽበት፣ እርሱ በሚያስደንቅ ጥበቡ ተአምርን ያሳያል። በእውነት ፈጣሪ ካለማን ይነካል? የማይታመን ነው.......... Via አደም ጉርሻ Page