ተውጂሃት ሊል ሙእሚናት...🌹
Статистикаተውጂሃት ሊል ሙእሚናት...🌹 Telegram👇 t.me/Tewjihat t.me/Sadatcom1 t.me/Kunizewjeten2 t.me/IbnuMuneworcom t.me/Muhammedsiragecom
- Последний пост
- 24 июл.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 249
- 1/48двое суток
- 285
- 1/72трое суток
- 307
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ለሴቶች መበላሸት የመጀሪያው ሰበብ የወንዶች ቸለተኝነት ነው { ሸይኽ በክር አቡ ዘይድ ረሂመሁሏህ} http://t.me/Tewjihat
إذا رأيتَ من نفسك إيذاء لأخيك أو أختك في الله بالغيبة أو بالسب أو بالنميمة أو بالكذب أو غير هذا، فاعرف أن إيمانك ناقص و أنك ضعيف الإيمان، لو كان إيمانك مستقيمًا كاملا لما فعلت ما فعلت من ظلم أخيك، والتعدي عليه بالغيبة و النميمة، أو الدعوى الباطلة أو الشهادة بالزور أو اليمين الكاذبة أو السباب، و نحو ذلك، فالإيمان بالله ورسوله والتقوى لله و البر والهدى، كل ذلك يمنع صاحبه عن التعدي على أخيه في الله وأخته في الله، لا بالغيبة ولا بالشتم و لا بالكذب ولا بالدعوى الباطلة و لا بشهادة الزور ولا غير ذلك من أنواع الظلم، فإيمانه يحجزه عن ذلك ويمنعه من كل أذى. . 🔉 العلامة الإمام عبد العزيز بن باز (رحمه الله) - أخلاق المؤمنين والمؤمنات. ነፍስሽ/ህ በሃሜት ፣ በስድብ ፣ ነገር በማመላለስ ፣ በውሸት በመመስከር እና በሌሎችም ጥሩ ያልሆኑ ነገሮች እህቷን/ ወንድሟን ስታስቸግር ካየሽ/ህ ኢማንሽ/ህ ጎደሎ መሆኑንና የደካማ ኢማን ባለቤት መሆንሽን/ህን እወቂ/ቅ። ኢማንሽ/ህ ቀጥ ያለና የተሟላ ቢሆን ኖሮ የዘረዘርናቸውንም ሆነ ያልዘረዘርናቸውን ጥሩ ያልሆኖ ተግባሮችን ባልፈፀምሽ/ክ ነበር!!! በአላህ እና በመልዕክተኛው ማመን ፍራቻን፣ በጎ ድርጊቶችን እና መመራትን ለአላህ ማድረግ ተገቢ ነው። እነዚህ ሁሉ ወንድምሽን/ህን እህትሽን/ህን በዘረዘርናቸውንም ሆነ ባልዘረዘርናቸው መጥፎ ድርጊቶች ድንበር እንዳትተላለፊበት/ባት አንተም በእህትህ / በወንድምህ ላይ ድንበር እንዳታልፍ ትልቅ ሚና አለው። ኢማንሽ/ህ ከነዚህ እና ከሌሎችም መጥፎ ተግባሮች ያቅብሻል/ሃል። ከታላቁ አሊም፡ አብዱልአዚዝ ኢብኑባዝ (አላህ ይዘንላቸው) ስለሙዕሚኖች ስነ- ምግባር ከተናገሩት የተወሰደ። ⚠️لانسمح بحزف الرابط القناة!⚠️ ((أنشر معنا الدال على الخير كفاعله! )) للإنضمام إلى قناتنا اضغط الرابط أسفل 👇👇 واهلاً نسعد بكنَّ t.me/Tewjihat © Tewjihat
#ሙእሚን እንደ ዘንባባ ዛፍ የተባረከ ነው።የትም ቦታ ቢሄድ የትም ቦታ ቢሰፍር ጠቃሚ የሆነ። ጥቅሙ አይደለም ለወንድሞቹ ለእንስሳቶቹና ለአእዋፍቶቹ ይተርፋል። ሙእሚን ገንዘቡም ጉልበቱም እውቀቱም ስነምግባሩም ጠቃሚ ነው። ሙእሚን አይደለም በሂወት እያለ ከሞተ በኋላም በገነባው ቋሚ ሰደቃ፣በዲን አንጾ ባሳደጋቸው ልጆቹ አማካኝነት ለሙእሚኖች ጥቅምን ይሰጣል። ነብዩ ﷺ ( ከሰዎች ሁሉ በላጩ ሰዎችን በመጥቀም የተሻለው ሰው ነው ) ብለዋልና ለሰዎች ጠቃሚ ሰው ለመሆን እንሞክር።
📌 قـ✑ـال الامـــام سفيــان الثــوري رحمـہ اللـہ تعالــﮯ : ☜ وليڪن جليسك من يزهدك فـﮯ الدنيا ويرغبك فـﮯ الآخرة وإياك ومجالســة أهل الدنيا الذين يخوضــون فـﮯ حديث الدنيا، فإنهم يفسدون عليك دينك وقلبــك .... 📓📔 سفيان الثوري / حلية الأولياء 【 ٨٢/٧ 】 ኢማሙ ሱፊያን አስሰውሪ አላህ ይዘንላቸውና እንድህ ይላሉ ፦ " አቀማማጭህ ጓደኛህ ለዱኒያ (ድንበር የለሽ ፍቅር) ግድየለሽ የሚያደርግህ ለአኼራ (ደግሞ ) የሚያስከጅልህ /የሚያነሳሳህ ይሁን። እነዚያን በዱኒያ ወሬ የሚሰምጡን የዱኒያ ባልተቤቶች አቀማማጮችን (ከመቀማመጥ ራቅ) አደራህን እነርሱ በአንተ ላይ ድንህንም ቀልብህንም ያበላሻሉ…" ሱፊያን አስሰውሪ/ሂልየቱል አውሊያእ [82/7] t.me/Tewjihat ©🖋Tewjihat
#የቲም_እንስት ለጋብቻ በነፍሷ ፍቃዷን ትጠየቃለች በዚህን ጊዜ ዝም ካለች ፍቃዷ ነው እምቢ ካለች በእርሷ ላይ ድንበር አይታለፍም አትገደድም። (ተርሚዚ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል) t.me/Tewjihat ©Tewjihat
«ከብዙዎች መካከል አንቺ ጥቂቶች ሁኚ» ተመሳሳይ ነገሮች መበራከት ሁሉንም እኩል ዝቅ አያደርጋቸውም በቁርኣንና በሱና ላይ እስካለሽ ድረስ አንቺ ሁሌም የተከበረሽ ነሽ! ዲንሽን ለቀሽ ወደስሜት በዞርሽ ጊዜ ያኔ ከጥቂቶች ሳይሆ ከብዙዎች ትመደቢያለሽ መደረስ ያለብሽ ቦታ ባደርሽም መሆን የሌለብሽ ቦታ ግን አትቀመጪ! ወንድሞችሽ ሃቅሽን እዲያከብሩልሽ አንቺም ሃቃቸውን አክብሪ የነሱ "ሃቅ" ሂጃብሽ ነው። አንቺ ደፈርሻቸው እነሱም ደፈሩሽ አክብሪያቸው ያከብሩሽ ዘንድ ይህን መተግበርሽ ለክብርሽም አላህን እና መልዕክተኛዉንም{ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም} መታዘዝ ይሆንልሻል። « አላህና መልክተኛውም ነገርን በፈረዱ ጊዜ ለምእምናንና ለምእምናት ከነገራቸው ለእነርሱ ምርጫ ሊኖራቸው አይገባም!» وَمَا كَانَ لِمُؤْمِنٍ وَلَا مُؤْمِنَةٍ إِذَا قَضَى اللَّهُ وَرَسُولُهُ أَمْرًا أَنْ يَكُونَ لَهُمُ الْخِيَرَةُ مِنْ أَمْرِهِمْ ۗ ይህንን የመልዕክተኛውን ትምህርት እስኪ አሰተንተኝው? «አንድን አዛ የሆነን ነገር ከመንገድ ላይ ማሰወገድ ከኢማን ነው» ብለዋል። ታዲያ በሙስሊም ወንድሞች ላይ አንቺ በመንገድ ላይ ከባድ አዛ ሆነሽባቸዋል ዲንጋይ ቢያዳልጣቸው አካላቸው ይሆናል የሚጎዳው የሚታመውም አካላቸው ነው። አንቺ ግን የምታዳልጪው ልባቸውን ነው በፊትና ምትደፊው ይህ ደግሞ ከመጀመሪያ የባሰና እጅግ የከፋ ነው። ሁሉም ኡመቴ ጀነት ይገባሉ አሉ የአላህ መልዕክተኛ{ሰለላሁ ዓለይ ወሰለም} እንቢ ያለኝ ሲቀር ማነው እንቢ የሚለው ተብለው ሲጠየቁ እኔን የተዛዘ ጀነት ይገባል እኔን ያልታዘዝ{ያመፀ} በእርግጥም እንቢ ብሎዋል አሉ። , قال رسول الله صلى الله عليه وسلم : " كل أمتي يدخلون الجنة إلا من أبى " , فقالوا : يا رسول الله من يأبى ؟ قال : " من أطاعني دخل الجنة , ومن عصاني فقد أبى " . (البخاري መታገል ሰበብ ነው አላህ አልመራኝም ብሎ ተጣጥፎ መቀመጥ ደግሞ ጥመት ነው ሰይጣን በዚህ ወጥመዱ ያሰንፈናል!! የአዳም ልጆች ሆይ! « ሰይጣን አባትና እናታችሁን ኀፍረተ ገላቸውን ሊያሳያቸው ልብሶቻቸውን ከነሱ የገፈፋቸው ሲኾን ከገነት እንዳወጣቸው ሁሉ እናንተን አይሞክራችሁ፡፡» يا بَنِي آدَمَ لَا يَفْتِنَنَّكُمُ الشَّيْطَانُ كَمَا أَخْرَجَ أَبَوَيْكُمْ مِنَ الْجَنَّةِ يَنْزِعُ عَنْهُمَا لِبَاسَهُمَا لِيُرِيَهُمَا سَوْآتِهِمَا ልባችንን ልታዕዛዙ ያገራልን በወንጀል ከመዘውተር ይጠብቀን። ጌታችን ሆይ! ኃጢአቶቻችንንም ለኛ ማር፡፡ ክፉ ሥራዎቻችንንም ከኛ አብስ፡፡ ከንጹሖቹም ሰዎች ጋር ግደለን፤» رَبَّنَا فَاغْفِرْ لَنَا ذُنُوبَنَا وَكَفِّرْ عَنَّا سَيِّئَاتِنَا وَتَوَفَّنَا مَعَ الْأَبْرَارِ https://t.me/Tewjihat ©Tewjihat
ኢልም ማለት ተቅዋን ያላበሰ ነው ! ተቅዋ የሌላቸው ሰዎች ኢልም ቢኖራቸውም እንኳን ጃሂሎች ናቸው ተቅዋ ያላቸው ሰዎች ኢልማቸው ያነሰ፣የቀለለ ቢሆኑም አሊሞች ናቸው !ምክንያት...... የኢልም አላማው ምንድን ነው ( ተቅዋ ) ስለሆነ !! t.me/IbnuMuneworcom
አንድ ቀን ሴት ልጅሽ አባቴን እንዴት አወቅሽው? እስኪ ካንቺ ጋር በሚሄድ መልኩ እና እንደ ጥሩ አሳዳጊ እናት፣ እንደ መልካም አርአያ ሁነሽ መልስ ስጪኝ ልትልሽ ትችላለች። https://t.me/Tewjihat ©Tewjihat
በሙስሊም ላይ ለልጆቹ ሙስሊም የሆነች እናትን ሊመርጥ ይገባል። ያችን የጌታዋን ሀቅ የባሏን ሀቅና የልጆቿን ሃቅ የምታውቅ የሆነችን (ሊመርጥ ይገባል)። ያች በዲኗ በነብዩ (ሰለላህ ዐለይሂ ወሰለም) ሱና ፈለግ ላይ መልካም ቅናቻ ያላት የሆነችን። የአላህ መልዕክተኛ (ሰለላህ ዐለይሂ ወሰለም) እንድህ ብለዋል፦ • አንድኛችሁ አመስጋኝ ቀልብን አስታዋሽ {አወዳሽ } ምላስና አንደኛችሁን (ባሏን) በአኼራ ጉዳይ ላይ አጋዥ የሆነችን አማኝ (ሷሊህ) ሚስትን ይያዝ ["ሶሂሁል ጃሚዕ"(4409)] t.Me/Tewjihat ©Tewjihat
без подписи
የአላህ መልእክተኛ (ሰለላህ ዐለይሂ ወሰለም) እንድህ አሉ: " ሀያእና ኢማን ሁሉም የተቆራኙ ናቸው ፣ አንድኛቸው የተነሳ ጊዜ ሌላውም አብሮ ይነሳል" [አልባኒ በሶሂህ አትተርጊብ _2636 ላይ ሶሂህ ብለውታል] @Tewjihat
ይቅርታ ሒጃብሽ ጨዋነት የጎደለው ነው!! መገላለጥ (ተበሩጅ) አንዲት ሴት ውበቷን ማሳየት) ለቅርብ ዘመዶቿ ላልሆኑ ( አጅነብይ) ወንዶች ጌጦቿንና ውበቷን ስትገልጽ ነው። • የፀጉሯን ክፍል በፊቷ ማውጣት እና መግለጥ (ተበሩጅ) ነው! • ማስካር እና ኩል ተቀባብታ መገላለጥ (ተበሩጅ) ነው! • ከንፈር በቀለም ተቀባብታ መገላለጥ (ተበሩጅ) ነው! • ሜካፕ (ሚኪያጅ ) ተቀባብታ መገላለጥ (ተበሩጅ)…
ይቅርታ ሒጃብሽ ጨዋነት የጎደለው ነው!! መገላለጥ (ተበሩጅ) አንዲት ሴት ውበቷን ማሳየት) ለቅርብ ዘመዶቿ ላልሆኑ ( አጅነብይ) ወንዶች ጌጦቿንና ውበቷን ስትገልጽ ነው። • የፀጉሯን ክፍል በፊቷ ማውጣት እና መግለጥ (ተበሩጅ) ነው! • ማስካር እና ኩል ተቀባብታ መገላለጥ (ተበሩጅ) ነው! • ከንፈር በቀለም ተቀባብታ መገላለጥ (ተበሩጅ) ነው! • ሜካፕ (ሚኪያጅ ) ተቀባብታ መገላለጥ (ተበሩጅ) ነው! • የአንገት ( የአገጭ ) እና የጆሮ ክፍልን መግለጥ (መገላለጥ ) (ተበሩጅ) ነው! • የለበሽው ልብስ ሙሉ የሰውነትሽን ቅርፅ የሚያፀባርቅ ከሆነ ይህም መገላለጥ (ተበሩጅ ) ነው #ሂጃብ ስለ ጨርቁ ብቻ አይደለም!! ይልቁንም ያ ጨርቅ በእስልምና ህግ መሰረት ከእስልምና ሂጃብ ጋር መጣጣም አለበት፦ አላህም እንድህ ይላል፦ وقل للمؤمنات يغضضن من ابصارهن ويحفظن فروجهن ولا يبدين زينتهن إلا ما ظهر منها ለምእምናትም ንገራቸው፡- ዓይኖቻቸውን ይከልክሉ፡፡ ብልቶቻቸውንም ይጠብቁ ፡፡ ጌጦቻቸውንም ከእርሷ ግልፅ ከኾነው በስተቀር አይግለጡ፡፡» ተብለናል !! 【አል-ኑር: 30-31】 http://t.me/Tewjihat
የአንዲት አደብ ያላት ሙስሊም ሴት ባህሪያት በአደባባይ.. ♥ 1- አይኗን ዝቅ ታደርጋለች አላፊ አግዳሚውን አፍጥጣ የማየት ሱስ የለባትም ! 2- በትህትና መንገዷን ትሄዳለች ከማንኛውም ተጋዥ ጋር ሰፋጣ ( አትፈልግም ) አታስተናግድም ! 3- አላስፈላጊ በሆነ መልኩ ዙሪያዋን አትመለከትም 4-ከሚያውቋት ወይም ከሚያናግሯት ሰዎች ጋር ከመጠን በላይ አትነጋገርም። 5- መላ ሰውነቷን የሚሸፍን እና ውበቷን ወይም ጌጣጌጦቿን የማይገልጽ የእስልምና ህግ አለባበስ ( ትሸፈናለች ) ትለብሳለች 6 - በእግር ጉዞዋ ላይ በሚያምር ሁኔታ አትወዛወዝም ወይም አትንቀሳቀስም ወንዶችን ለእይታ አትጋብዝም! 7 - በመኪና ውስጥ ወይም በእግር ተጓዥ ( አጅ ነብይ ) ወንዶች ጋር ብቻዋን ( አትጓዝም ) አትቀሳቀስም ሞት ማንም ሰው ፃድቅ እስኪሆን አይጠብቅም እራሽን ፈትሽ!! t.me/Tewjihat © Tewjihat
#ሴት__ልጅ ! ዉበቷ የቱንም ያክል ቢሆን ከትዳር ብኅላና ከጊዜ ማለፍ ጋር ብዙ ነገር ተቀይሮ መውለድ ድካም የመሳሰሉት ጫናዎች ስላሉ የዉጭ ዉበቷ ይረግፋል! ባሏ ፊት ዝም ብሎ መልክ የያዘች ሁና ትታየዋለች ( በጣም ቆንጆ) የሚለዉ ገለፃ ይቀየር እና ማለት ነዉ። ነገር ግን የዚህ የውጫዊ ውበት እጥፍ የሆነዉ የውስጥ ውበቷ ቀሪ ነዉ። እሱም አላህን መፍራት ፣ ለባል መታዘዝ ፣አኽላቅና አደብ ፣ ዲን ፣ በጥሩ መኗኗር… ወ.ዘ.ተ.የመጀመሪያዉ ቁንጅና ተወገደ የሁለተኛዉ ቀሪ ሆነ ዋናውና አስፈላጊዉ ውበት ይህ ነዉ በጥንዶች ሂይወት ውስጥ። የሚያሳዝነው አንዳንዶች የመጀመሪያው በሱላይ የማትኮራቸዉ ብዛት ሁለተኛውን ቁንጅና እንዳያዩ ጋርዷቸዋል። #በመጨረሻም ፦ ውዱ ነብይ የአሏህ መልክተኛ ﷺ እንድህ እያሉህ ነው ፦ “ሴት ልጅ ለአራት ነገሮች ሲባል ትገባለች። ለገንዘቧ፣ ለዘሯ፣ ለመልኳ፣ ለዲኗ ሲባል። ዲን ያላትን ምረጥ። ይህን ካለደረክ ‘ዲን ያላትን ካልመረጥክ እጅህ አመድ አፋሽ ይሁን።” ( ቡኻሪ እና ሙስሊም ዘግበውታል) t.me/Tewjihat © Tewjihat
የተገለጠችዋ እህት ..... ትክክል ነው ልብሴ ሸሪአዊ አይደለም ( አላህ መገላለጤን / ፀጉር አለመሸፈኔን እርቃን ብወጣም አያይም ነገር ግን ቀልቤ የጠራና ንፁህ ነው እምነት በልብ ውስጥ ነው ትላለች የአሏህ መልክተኛ ﷺ ደግሞ እንድህ እያሉሽ ነው ፦ "አዋጅ! ስሙ ....በሰውነት ውስጥ ቁራጭ ስጋ አለች እሷ ከተስተካከለች ሰውነት ሁሉ ይስተካከላል እሷ ከተበላሸች ሰውነት ሁሉ ይበላሻል እሷም #ቀልብ ነች፡፡ ስለዚህ እህቴ የመገለጥሽ ምክንያት የቀልሽ አለመስተካከል ( መበላሸት )ነው ምክንያቱም ቀልብ ስትስተካከል ሰውነትም ይስተካከላል ያ ማለት ልብስሽ ወይም አለባበስሽ ሸሪአዊ ና የተስተካከለ ይሆናል። t.me/Kunizewjeten2 ══════🌻🌸🌿🌸🌻══════
t.me/Kunizewjeten2
t.me/Kunizewjeten2
#ምክር_ለሴት_ልጅ ከታላቁ ኢማሙ ሙቂቢል አል ዋዲዒ (ረሒመሁላህ ) እንድህ ይላሉ፦ መልካም የሆነችን ሴት እመክራት አልሁኝ ከደጋግ ከሆኑ ሷሊህ ሴቶች ጋር በመቀማመጥ ላይ እንድትሽቀዳደም ጉጉት እንዲኖራት እሷ በዚህ ከመልካም ደጋግ ሷሊህ ሴቶች ጋር በመቀማመጥ እምነትን ትጨምራለች ኢማንን ትጨምራለች እውቀትንም ትጨምራለች በሀይማኖቶ ለይ ጥልቅ እይታን ትጨምራልች!! https://t.me/Tewjihat ©Tewjihat •════•••🍃🌺🍃•••════•
🌱 قال رسول الله ﷺ: «الجَنَّةُ أقرَبُ إلى أحَدِكُم مِن شِراكِ نَعلِه، والنَّارُ مِثلُ ذلك.» 📚 ❪ رواه البخاري "6488" ❫ t.me/Kunizewjeten2