tgindex
«ተውሒድ የነብያቶች ሁሉ ጥሪ»!

«ተውሒድ የነብያቶች ሁሉ ጥሪ»!

Статистика

"الغايتي إصلاح نفسي وتذكير '' اسأل الله الهداية لي ولكم https://t.me/Umu_Meryem

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
6
Всего постов
25
Тип
открытый
Язык
арабский
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 260
+8 за 4 дн.
Сутки
+15
+1,20%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
92
25 постов
Вовлечённость
7,3%
к подписчикам
Постов в день
0,9
всего 25
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
47
1/48двое суток
53
1/72трое суток
58

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • የፍቅር መግለጫው መደነስ አይደለም ፣አሮጌ በሬም ማረድም አይደለም ።#ሱናቸውን መከተል ነው። ሸይኽ ሙሐመድ ወሌ رحمه الله

  • 🍃መውሊድን የተመለከተ🍂 { በኡስታዝ ኢብኑ ሙነውር } የተዘጋጁ ፅሁፎች ስብስብ ከስር ርዕሳቸውን በመጫን ታገኛላችሁ👇

  • ኸጢቦች ሆይ! ስለ መውሊድ ቢድዐ ሰዎችን አንቁ! ~ በዚህ ወር ብዙ ወገኖቻችን የመውሊድ ቢድዐ ላይ የሚወድቁበት ጊዜ እንደመሆኑ አላህ ያለለት ይመከር ዘንድ በማስታወስ ላይ ልንበረታ ይገባል። መውሊድ አንድ ነጠላ ቢድዐ አይደለም። ይልቁንም በውስጡ ሺርክን ጨምሮ ብዙ ጥፋቶችን አጭቆ የያዘ ነው። ታዋቂ የሆኑ አካላት በዚህ የጥፋት ድግስ ላይ መለሳለሳቸው ህዝብን የሚያሳስት አካሄድ ነውና የበኩላችንን ሃላፊነት ልንወጣ ይገባል። ስለዚህ የኹጥባ ሚንበሮችን፣ የደዕዋ መድረኮችን በደንብ እንጠቀምባቸው። በዚህና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ የተፃፉ ኹጥባዎችን የምትፈልጉ ከዚህ ቀጥሎ በቴሌግራም ቻናል አያይዛለሁ። = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

  • በዋጋ አትከራከሯቸው በሰደቃ ኒያ ግዟቸው። https://t.me/Sle_qelbachn1

  • ያለ ምንም የገንዘብ ክፍያ የቤት ስራ ሚያግዝሽ(የቤት ሰራተኛ)ትፈልጊያለሽ ?⏬ فائدة عظيمة فاطمة رضي الله عنها كانت تعمل في بيتها، وتقوم بحاجات البيت؛ حتى مجلت يداها من الطحن، وتعبت من ذلك، فجاء إلى النبي ﷺ وجاءه سبي من بعض السبي فجاءت تسأله خادمًا، يعني جارية تعينها على شغل البيت، فقال: والله لا أعطيك جارية وأدع أهل الصفة تطوي بطونهم، فردها، واعتذر إليها، ولكن أدلك على ما هو خير من خادم، قال لها النبي ﷺ: أدلك على ما هو أفضل من خادم: تسبحين الله عند النوم ثلاثا وثلاثين، وتحمدين الله عند النوم ثلاثا وثلاثين، وتكبيرينه عند النوم أربعا وثلاثين، فهذا خير لك من خادم، فقالت فاطمة: فعملت بهذا فما وجدت تعبًا بعد ذلك رضي الله عنها، وهي بنت النبي عليه الصلاة والسلام، وهذا الحديث صحيح في الصحيحين عن النبي عليه الصلاة والسلام، من أصح الأحاديث عن رسول الله عليه الصلاة والسلام

  • ከአሏህ ውጭ ያለን ነገር መጣራት #ሽርክ ነው ተጠሪው #ነብዩምﷺ ቢሆኑ ።

  • ክፍል ❶ 📜የኪታቡ ስም፡ اِنْتَبِهْ أَنْتَ مُرَاقَبْ!! (ኢንተቢህ አንተ ሙራቀብ) 🎙አቅራቢ ፡በኡስታዝ ዐብዱረዛቅ አል-ባጂ ✈️⬜️ስለ ቀልባችን☑️ ➡️ Share: t.me/Sle_qelbachn1

  • 🎉 አስደሳች ዜና!! ♥️የኪታቡ ስም፡ اِنْتَبِهْ أَنْتَ مُرَاقَبْ!! (ኢንተቢህ አንተ ሙራቀብ) ✍️ የኪታቡ ፀሐፊ፡ አቡ ዐብዱረሕማን አኒስ ብኑ ሷሊሕ 🎙አቅራቢ ፡በኡስታዝ ዐብዱረዛቅ አል ባጂ 🗓 መቼ ይጀምራል? ነሐሴ 4 ፣ ሰኞ ⏰ የዘወትር ፕሮግራማችን ቀናት እና ሰዓት፡ ☑️ ቀናት፡ በየሳምንቱ ቅዳሜ እና ሰኞ ☑️ሰዓት፡ ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት ጀምሮ ⚠️ሐቂቃ ይህ ኪታብ በተለይም በዚህ ዘመን በድብቅ ወንጀል ለተፈተነ፣ ስማርት ስልኮችና ኢንተርኔት ላመጡት የብቸኝነት ፈተና መፍትሔ የሚሰጥ፣ እንዲሁም ጌታችን አላህ ሁሌም እየተመለከተን መሆኑን በማስታወስ ልብን የሚያነቃቃ ድንቅ ኪታብ ነው! 🔴ትምህርቱ ቀጥታ ስርጭት የሚሰጥበት ቻናል፦🔗 ✈️⬜️ስለ ቀልባችን☑️ ➡️ Share: t.me/Sle_qelbachn1 😬የኪታቡን PDF ለማገኘት:t.me/Sle_qelbachn1/1963

  • እዚህ ደርሰናል😥! ሰልፊ ቀጭ ቀጩ ሲገርመን ጭራሽ ጌም ጨዋታ...🥺 "አታምጣው ስለው አምጥቶ ቆለለው" አሉ።

  • ከዐሊይ ኢብን አቢ ጧሊብ (رضي الله عنه)ተይዞ የአላህ መልእክተኛ  ﷺ እንዲህ ይላሉ፡-. ጂብሪል እኔ ዘንድ በመምጣት እንዲህ አለኝ"የፈለግከውን ያክል ብትኖር ትሞታለህ። የፈለግከውን ብትወድ ትለየዋለህ። የፈለግከውን ስራ ዋጋውን ታገኛለህ።እወቅ! የሙዕሚን ክብሩ የሌሊት ሶላት መስገዱ፣ የበላይነቱ ደግሞ ከሰዎች መብቃቃቱ ነው፡፡ 📚:-حسنه الألباني في صحيحة 831

  • без подписи

  • без подписи

  • ጫት የምትቅሙ ወገኖች ከፍተኛ ጥንቃቄ እንድታደርጉ እናሳስባለን። ጫት በራሱ አደገኛ እና ሱስ አስያዥ መድሀኒት ያለበት እፅ መሆኑ ይታወቃል። ይባስ ብሎም አርሶ አደሮች በማሳ ላይ እያለ ከነፍሳትና ከትላትል ለመከላከል ሲሉ ካራቴ የተባለ አደገኛ ፀረተባይ ኬሚካል ይረጩበታል። ይህ ፀረ ተባይ መድሃኒት የመግደል አቅሙ ከሌሎች ኬሚካሎች የበለጠ ሲሆን የአግልግሎት ዘመኑ ባለፈ ቁጥር መርዛማነቱ እየጨመረ የሚሄድ ኬሚካል ነው። ጫት ቃሚዎች ይህንን ኬሚካል የተረጨን ጫት በቀጥታ ከተጠቀሙት ወዲያኑ ሊሞቱ ይችላሉ። ይህ ኬሚካል ከገዳይነቱ ባሻገር ለበርካታ ውስብስብ የውስጥ ደዌ በሽታዎች ያጋልጣል። እናም እባካችሁ ጫት የምትቅሙ ወገኖች መቃም ማቆም ባትችሉ እንኳን ቢያንስ ከዚህ አደገኛ ኬሚካል ትጠነቀቁ ዘንድ እናሳስባለን። ©ዐሊ

  • ኢብኑል ቀዩም ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦ "ሸሪዓዊ ዕውቀት ላሸተት ሙዚቃን ሐራም ነው ከማለት ግራ በመጋባት ሊቆም አይገባውም። በትንሹ እንኳ ሙዚቃ ላይ ሊባል የሚችለው፦ "እሱ የፉሳቆች (የአመፀኞች) እና አስካሪ መጠጥ የሚጠጡ ሰዎች (የሰካራሞች) መገለጫ ነው።" إغاثة اللهفان (1/228) https://t.me/Umu_Meryem

  • የጦርነት ዝግጅቱ እየተጧጧፈ እንደሆነ የሚገልፁ ዘገባዎችን እያየን ነው። ብዙዎቹን ፈተናዎች ማስቀረት ባይቻልም ለሁሉም ሁኔታ እራስን ማዘጋጀት አይከፋም። በተለይም ጦርነቱ ሊደርስባቸው ይችላሉ ተብለው በቀዳሚነት በሚገመቱ አካባቢዎች ያሉ ነዋሪዎች የባንክ አገልግሎት፣ ቴሌኮሙኒኬሽን፣ ኢንተርኔት፣ መብራት፣ ... ቢቋረጡ የሚከሰተውን ሁሉ ቀድሞ ማሰብ ችግሩን ባያስቀር እንኳ ከፈተናው ጋር ህይወትን እንዴት መግፋት እንደሚቻል አእምሮን ማዘጋጀቱ አይከፋም። በተረፈ ከባለፈው ጦርነት ብዙ ነገር መማር እንደሚቻል ማሰብ ጥሩ ነው። ተለዋዋጭ ነገሮች ቢገጥሙ እንኳ ኋላ የቂመኞች ሰለባ መሆን እንዳይመጣ አጉል መንቀዥቀዥ አያስፈልግም። አላህ ክፉውን ይያዝልን። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

  • ● ‏قال العلامة #ابن_عثيمين رحمه الله : لا تيأس .. لا تقل: دعوت، ولم أجد إيمانًا، ولم أجد خشوعًا، ولم أجد يقينًا، لا تيأس، كرِّر سؤال الله، "إن الله يُحبُّ المُلحين في الدُّعاء" ربما يكون الله -عزَّ وجلَّ- قد منعك أول مرة لمصلحتك حتى يعلم -عزَّ وجلَّ- صدقك في الطلب؛ لأن الصادق في الطلب يلح، ‏وإذا تأخر ألح، وإذا علم الله منك صدق النية فهو والله أكرم منك، كثير من الناس يتصلون بنا: ما وجدت الإيمان، ما باشر الإيمان قلبي، ما وجدت طعمه، الجأ إلى الله، وأكثر من الذكر، أكثر من الصلاة، أكثر من قراءة القرآن، أكثر من فعل الخير والإحسان لإخوانك. ● [ شرح الكافية الشافية ٤/٤٦٢ ]

  • ሙስጦፋ አብዱሏህ ሆይ! የገማ የሸተተ መንሃጅ ላይ ላለህው ለአንተ አላህ ይሁንህ እንጅ..! ሸይኽ ረቢዕ ቢን ሃዲ'ንማ አንተ የምትቀራውና የምታቀራውን ኪታብ የፃፉት ስመጥር የሆኑ ዑለሞች እንድህ እያሉ አወድሰዋቸዋል።መስክረውላቸል።አላህ የሞቱትን ይማራቸው። በሒወት ያሉትን ረጅም እድሜ ከመልካም ስራ ጋር ይስጣቸው። رحم الله امرأ عرف قدر نفسه فلزمه، وعرف حده فوقف عنده ! https://t.me/Umu_Meryem

  • ተጠንቀቁ🚫 ተጠንቀቁ 🚫 ስለ ዲናዊ ነገር #AI ም በሉት #Gemini &chat GPT ከመጠየቅ ተጠንቀቁ ! https://t.me/Umu_Meryem

  • "በእሳት ሰዎች ስራ ጀነት መግባት ትፈልጋላችሁን ?! ኢብኑ ጀውዚይ رحمه الله ~~~ ፀጉርን ነበር እንዳይቆለል የተፈራው ዛሬ ግን የፀጉር ማስያዣን ጨርቅ እንዲህ እንቆልላለን ። وقال صلي الله عليه وسلم صنفان من اهل النار لم اراهما. ‍.‍.. ونساء كاسيات عاريات، مائلات مميلات، رؤسهن كأسنمة البخت المائلة، لا يدخلن الجنة، ولا يجيدن ريحها. وإن ريحها ليوجد من مسيرة كذا وكذا. ነብዩﷺ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ፦ "ከእሳት ሰዎች መካከል ሁለት አይነት ሰዎች አሉ። እኔ ያላየኋቸው ወደፊት የሚመጡ! አንደኛቸው ለብሰው ያለበሱ(የለበሰቱ ልብስ ሰውነታቸውን የማይሸፍን) አካሄዳቸው እና እንቅስቃሲያቸው ወደ ፀያፍ ተግባር ያዘነበሉ፤ ሌሎችንም የሚያሳስቱ ፀጉራቸው ልክ እንደ ግመል ሻኛ የተከመረ ሴቶች ናቸው።"እንደነዚህ አይነቶቹ ጀነትን አይገቡም ሽታዋንም አያገኙትም፡፡" 📚ሙስሊም ዘግበውታል https://t.me/Umu_Meryem/5213

  • ሰዎችን ምንም ነገር አትጠይቅ! ~~⤵️ ነብዩ( صلى الله عليه وسلم)ባልደረቦቻቸዉን አላህን በብቸኝነት ልታመልኩ፣በእሱም ላይ ምንም ነገር ላታጋሩ፣ አምስቱን ሶላቶች በአግባቡ ልትሰግዱ፣ዘካን ልትሰጡ፣ መሪያችሁን ልታዳምጡ እና ልትታዘዙ እንድሁም ሰዎችን ምንንም ነገር ላትጠይቁ ቃልኪዳን አትገቡልኝምን? ብለው እንደጠየቋቸው እና ሶሀባችም رضي الله عنهم በዚሁ ላይ ተስማምተው ቃል እንደተገባቡ የተዘገበ ሀዲስ ነው። https://t.me/Umu_Meryem