ሳሂህ ኢማን
Статистика1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 3 : 15 በእናንተ ስላለ ተስፋ ምክንያትን ለሚጠይቁአችሁ ሁሉ መልስ ለመስጠት ዘወትር የተዘጋጃችሁ ሁኑ፥ ነገር ግን በየዋህነትና በፍርሃት ይሁን።
- Последний пост
- 6 мая
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ወይ 400 ብሬ!😡 ፍሬ ባገኝበት ብዬ ገዝቼው ነበር፤ ገላልጨ ሳየው ብሬ ቆጨኝ።
видео или голосовое, без подписи
#ማሳሰቢያ ሁላችሁም የአፖሎሚክስ ቤተሰቦች በትምህርት ቤታችን #👉በነጻ የሚሰጡ መሰርታዊ ክርስትናን እና የንጽጽር ሀይማኖት ኮርሶች 👇👇👇👇👇 #ለቤተ ክርስቲያን አገልጋዮች #የጎዳና ላይ ወንጌል ሰባኪዎች # እንዲሁም የሚሽን አገልግሎቶችን በህብረት የምትወጡ የወንጌል ቡድኖች # የክርስትያን ህብረቶች #የመዘምራን ህብረቶች #የልጆች (ሰንበት) መምህራን እና ሊሎችም እጅግ የሚጠቀሙበት እና ሊሎችንም የሚጠቅሙበት በመሆኑ ሁላችሁም በምትጠቀሙበት የ ማህበራዊ ሚዲያ (Social Media) #Share #Share #Share በማድረግ አብረውን የጌታን መንግስት የሚያሰፉ ደቀመዛሙርትን እናፍራ። የትምህርት ቤቱ ዋና የቴሌግራም ቻናል ሊንክ👇👇 ነክተው ይቀላቀሉ @apolomics
видео или голосовое, без подписи
ይገርማል! ዓመቱ እንዴት ይፈጥናል? ጌታን ልንገናኝ አንድ ዓመት ተጠጋን! እንኳን ያደረሳችሁ! 2ኛ ጴጥ 3 ፥ 8-13 ይነበብ!
🛰ያልሰማ ይስማ! 🎤የሰማ ላልሰማ ያሰማ! ያለምንም ክፍያ ነፃ ትምህርት 😍Apolomics Apologetical School ትምህርት ቤቱ ለተማሪዎቹ💒 #ነፃ በማስተማር እና Certify በማድረግ ይታወቃል በዚህም በ2ዙር ትምህርት የተጠቀሙ ተማሪዎች በጣም ብዙ ናቸው በመሆኑም ለብዙዎች ይህ እድል ይደርስ ዘንድ ሁላችንም ይህንን @apolomics የቴሌግራም Channel ለብዙዎች Share በማድረግ አብረውን ያገልግሉ😍 በ 2ቀናት ውስጥ 3K እናስገባው🙏 ቻሌንጁን ተቀላቀሉ ወንጌሉን እናስፋ!!!! 🙏🛰Share 🚴♂share @apolomics Join Join Join @apolomics “ዳሩ ግን ጌታን እርሱም ክርስቶስ በልባችሁ ቀድሱት። በእናንተ ስላለ ተስፋ ምክንያትን ለሚጠይቁአችሁ ሁሉ መልስ ለመስጠት ዘወትር የተዘጋጃችሁ ሁኑ፥ ነገር ግን በየዋህነትና በፍርሃት ይሁን።” — 1ኛ ጴጥሮስ 3፥15
🧑🎓👩🎓የምስራች (3ተኛ ዙር ምዝገባ) የአፖሎሚክስ አፖሎጄቲካል ትምህርትቤት ቤተሰቦች ዛሬ ሁላችሁም በጉጉት ስትጠብቁት እና በተደጋጋሚ ስትጠይቁን የነበረውን የ #3ተኛ ዙር የትምህርት መርሀግብር ምዝገባ ዛሬ የምንጀምር መሆኑን እየገለጽን፣ ከዚህም ጋር ተያይዞ ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች አብረውን በበጎ ፈቃደኝነት ሊያገለግሉ የሚወዱ 1.Graphics Designers 2.Video editors 3.Promotion Coordinators (የማስታወቂያ አስተባባሪዎች) 4.writers (Word and Excel) (ጸሀፊዎች) 5.አብሮን የሚሰጠውን የአገልግሎት ዘርፍ መወጣት የሚችል(ጊዜ ያለው) ከላይ በተጠቀሰው ዙርያ አብራችሁን ማገልገል የምትፈልጉ ወገኖች ከታች ባለው user name አነጋግሩን። @AccademicsApolomics በመቀጠልም ሁላችሁም በጉጉት ስትጠብቁት የነበረው የ 3ተኛ ዙር ምዝገባ ለመመዝገብ ከታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ። https://forms.gle/k5R9JRit9aky1cvi8 በ3ተኛ ዙር የሚሰጡ ኮርሶች በአጠቃላይ ዘጠኝ መሆናቸውን ልንገልጽ እንወዳለን፣ በመሆኑም ሁላችሁም Share Share Share እንድታደርጉ ስንል በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን። Join us @apolomics
ሰላም ሰላም! የዚህ ግሩፕ ታዳሚዎች እንዴት አላችሁ? ማስታወቂያ ልበለው መሰል፦ ከግንቦት 16-ነሐሴ 24/2017 ያሉ ቅዳሜዎችን ከ9:00-12:00 ሰዓት ድረስ የሚዘልቅ ትምህርተ ሥላሴ በንጽጽር ስልጠና ይሰጣል። ቦታው መካኒሳ አካባቢ ይሆናል። አዲስ አበባ የምትኖሩ እና ሰዓቱ የሚመቻችሁ መማር የምትፈልጉ ስማችሁን ከነ አድራሻችሁ በውስጥ መላክና መመዝገብ ትችላላችሁ። የፈጠነ ብቻ ነው እድል የሚያገኘው
እንኳን ለጌታችንና ለመድኀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ መታሰቢያ ባአል አደረሳችሁ! በዚህ ዕለት እንዲህም አስቡ፤ ያ ስለ ኀጢአታችን አንድ ጊዜ በሞት ዋጋ ከፍሎ የሞተልን፥ በሦስተኛውም ቀን ሞትን ድል አድርጎ የተነሳውና ወደ አባቱ ያረገው ጌታ በቅርብ ምናልባትም ነገ ልጆቹን ሊወስድ ይመለሳል ስለዚህ፦ "ዘመኑን በማስተዋል ይህን አድርጉ፤ ከእንቅልፋችሁ የምትነቁበት ጊዜ አሁን ነው፤ መዳናችን መጀመሪያ ካመንበት ጊዜ ይልቅ አሁን ወደ እኛ ቀርቦአልና። ሌሊቱ ሊያልፍ፣ ቀኑም ሊጀምር ነው። ስለዚህ የጨለማን ሥራ ጥለን፣ የብርሃንን ጦር ዕቃ እንልበስ። በቀን እንደምንመላለስ በአግባብ እንመላለስ። በጭፈራና በስካር አይሁን፤ በዝሙትና በመዳራት አይሁን፤ በክርክርና በቅናትም አይሁን። ይልቁንም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ልበሱት፤ ምኞቱንም ይፈጽም ዘንድ ለሥጋ በሐሳባችሁ አትመቻቹለት።" ሮሜ 13:11-14
ወንድማችን የሕያ ይህችን መጠዕሐፍ ተርጉሞ ሸያጭ ላይ ነው፤ ማሻሻጫው ደግሞ እኛ ክርስቲያኖች ነን። ምክንያቱም በነቢዩ ሙሐመድ ትዳር ላይ በርከት ያሉ ጥያቄዎች እየተነሱ ስለሆነ። ለሚያነሱት ጥያቄዎች ምላሽ ይሰጣል ብሎ ስላሰበ ነው። ሰዎች እየገዙ እንዲያድሉን። መሸጡን ይሽጥ ችግር የለም ይሸቅል። መጽሐፉ እንግዳ መስሎት ሊሆን ይችላል። ብቻም ሳይሆን እየተነሳ ያለውን ጥያቄ የሚመልስም መስሎት ሊሆን ይችላል። ይምሰለው እንጂ ነገሩ ወዲህ ነው፤ ለማሳሰብ የምፈልገው ይህን መጽሐፍ ሰዎች እስካሁን በስሱ ያዩ የነበረውን ሌላኛውን የኢስላምን ገጽታ እንዲመለከቱ ስለሚያደርግ አንብበው ለትችት ሲነሱ ነብያችን ተሰደቡ ብላችሁ ደግሞ እንዳትጮሁ ነው። ስለ ሥራው ሳላመሰግን አላልፍም።
ሰላም ክርስቲያን ሙስሊም ወገኖች! እንዴት ናችሁ? አንዳንዴ እኛ ክርስቲያኖች ሙስሊም ወገኖቻችን የሚመለከተን እየመሰላቸው የሚጠይቁን እኛም የሚመለከተን እየመሰለን ለመመለስ የምንታትርባቸው ጥያቄዎች አሉ፤ ከእነዛ በርከት ካሉት ጥያቄዎች መካከል አንዱን ላንሳ እና እንወያይ። "አላህ አይወልድም አይወለድም" እንዴት ልጅ አለው ትላላችህ? የሚለው ነው፤ የእኔን ጥያቄ ሙስሊሞችና ክርስቲያን እህት ወንድሞች ሁለታችሁም መልሱልኝ ፩. ጥያቄው ክርስቲያኖችን ይመለከታል? እውን ክርስቲያኖች ለዚህ ጥያቄ መልስ መስጠት ይገባቸዋል? ሙስሊሞች ይገባቸዋል ካላችሁ ምክንያታችሁን በማስረጃ አስደግፋችሁ አቅርቡ። ክርስቲያኖችም ለይገባቸዋል ለእይገባቸውም በተመሳሳይ በማስረጃ የተደገፈ ምላሻችሁን እነሆኝ በሉን ሰውየው please water without finger እንዳለው እኔም መልሳችሁን without ቀፋፊ ቃላት አቅርቡ! ✍ ሳሂህ ወንድማችሁ ነኝ!
መታሰቢያ ማሳሰቢያ፡- እንኳን ለመታሰቢያ ማሳሰቢያው ቀን በሰላም አደረሳችሁ! አዎን ከወደደን ከታላቅ ፍቅሩ የተነሳ በነቢያት እንደተነገረው ጌታችንና መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የዛሬ ሁለትሽ ከአስራ ከሃያ ዓመታት በፊት በሥጋ ተገልጧል፡፡ ይህ መላእክት በጊዜው እንደዘመሩት "ታላቅ ደስታ" (ሉቃ 2 ፡ 10) ወደር የሌለው የምሥራችም ነው፡፡ ደስታው አሁንም አልደበዘዘም ምሥራችነቱም ሕያው ነው፡፡ እንኳን ደስ ያላችሁ ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶልናል፡፡ በዚህ ሳይቆም የተወለደው መድኀኒት እኛን ከእግዚአብሔር ጋር ለማስታረቅ በመስቀል ላይ በመሞትና ደሙን በማፍሰስ የኃጢአት ስርየትን አውጆ ወደ አባቱ አርጓል፡፡ ይህ ከሆነ ይኸውላችሁ ድፍን ሁለት ሽህ ዓመታት ነጉደዋል፡፡ ዛሬ ላይ ወደ ኋላ ተመልሰን መወለዱን ስናስብ መዳንን፣ ዳግም መወለዳችንን፣ በእርሱ የዘላለም ሕይወት ማግኘታችንን… እየታወሰን ልዩ ደስታ ይሰማናል፤ ሆኖም መታሰቢያው ማሳሰቢያም እንዳለው መዘንጋት ሃይማኖተኝነት ይሆናል፡፡ ዛሬ ልደቱን ስታስቡ እንዲህ በማለት ያሳሰበውንም በዛው አስቡ፡- ራዕ 3 ፡ 20 ፡ 12-14 እነሆ፥ በቶሎ እመጣለሁ፥ ለእያንዳንዱም እንደ ሥራው መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር አለ። አልፋና ዖሜጋ፥ ፊተኛውና ኋለኛው፥ መጀመሪያውና መጨረሻው እኔ ነኝ። ወደ ሕይወት ዛፍ ለመድረስ ሥልጣን እንዲኖራቸው በደጆችዋም ወደ ከተማይቱም እንዲገቡ ልብሳቸውን የሚያጥቡ ብፁዓን ናቸው።
Live ተጀምሯል
https://vm.tiktok.com/ZMkUWGoyW/
ሳሂህ ኢማን pinned a photo
የ 3 ቀን ቻሌንጅ (30 Days Challenge). ሁላችሁም ለ 20 ክርስቲያን ጓደኞቻችሁ Share በማድረግ Pp እና Story ማስደረግ ዘወትር እሁድ 3:00 Liv እንዲቀላቀሉ መጋበዝ በመቀጠል 👇 #Subscribe #Follow #Join በማድረግ ከታች ያሉትን አካውንቶቹን ከፍ በማድረግ ተደራሽነቱን እናስፋ ስንል በጌታ ፍቅር እእጠይቀለን! 🙌Youtube https://youtube.com/@apolomics?si=om9_3tvl2Iy2E58_ 🙌Tiktok Sahih Iman👇 https://www.tiktok.com/@sahihiman7?_t=ZM-8sjG2dbWUEw&_r=1 https://www.tiktok.com/@apolomics?_t=ZM-8sjG6aZMlqn&_r=1 Telegram @YEA_2016 @apolomics አብረውን የእግዚአብሔርን መንግስት ስላገለገሉ ጌታ ይባርኮት🙌
ዘወትር እሁድ 3:00 በቲክቶክ ላይቭ @YEA_2016 @apolomics
ደረሰ ደረሰ ሰዓቱ😍 በጉጉት ስትጠብቁት የነበረው 3:00 ላይ በ 👇 https://www.tiktok.com/@apolomics?_t=ZM-8sct54lMti2&_r=1 ይከታተሉን። በትንሹ ለ 15 ሰው ሼር ያርጉ እና የጌታን መንግስቱን ያስፉ🙌 JOIN👇 @YEA_2015
ሳሂህ ኢማን pinned «ሁላችሁም በጉጉት ስትጠብቁት የነበረው የ Live Program በ Tiktok እና Telegram 😍ዛሬ ማታ 3:00 የተደበቀው እውነት መፅሀፍ ግምገማ ክፍል 2 #በሳሂህ ኢማን ይቀጥላል። #ሁላችሁም ተጋብዛችኋል. 🤝ለአገልግሎቱ ተደራሽነት ሁላችሁም ለ 10 ሰው Share አርጉ። @YEA_2016 @apolomics»
ሁላችሁም በጉጉት ስትጠብቁት የነበረው የ Live Program በ Tiktok እና Telegram 😍ዛሬ ማታ 3:00 የተደበቀው እውነት መፅሀፍ ግምገማ ክፍል 2 #በሳሂህ ኢማን ይቀጥላል። #ሁላችሁም ተጋብዛችኋል. 🤝ለአገልግሎቱ ተደራሽነት ሁላችሁም ለ 10 ሰው Share አርጉ። @YEA_2016 @apolomics