tgindex
ፍቄ ክራር ቲዩብ-Fike Kirar Tube

ፍቄ ክራር ቲዩብ-Fike Kirar Tube

Статистика

መንፈሳዊ የክራር ትምህርት .....ስለ ክራር ለማወቅ እና ክራር ለመማር/ለመለማመድ አሪፍ ቻናል ነው....እንዲሁም መዝሙሮችን በቁጥር እየለቀቅን እናስተምራለን..... . . ከእርሶ የሚጠበቀው አሪፍ ክራር እጅዎ ላይ እንዲኖር ብቻ ነው.... . . እንዲሁም፡ ለክራር የሚያስፈልጉ ነገሮችን እንለቃለን..... ሠላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን!!! @aboutkirar... ሊንኩን ሼር እናርግ

Последний пост
2 нояб. 2023 г.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
15 авг.
Подписчики
2 780
мало замеров
Замеров пока мало
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
11,2 тыс
18 постов
Вовлечённость
403,2%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 2 нояб. 2023 г.10,3 тыс18

    👉👉ወሳኝ ማሳሰቢያ👈👈 ❗️ስለ ክራር በብዙ ስንማማርበት የነበረው የዩቲዩብ ቻናላችን ለ ሶስት (3) ወር ታግዷል ❗️እገዳው እስከሚነሳ ድረስ ስለ ክራር የምንማማርበት አዲሱ የዩቲዩብ ቻናላችን ይህ ነው 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtube.com/@FikeKirar2-2?si=QijqQdHW3y--dolK ❗️ይህን ☝️ ሊንክ በመንካት ወደ አዲሱ የዩቲዩብ ቻናላችን ገብታችሁ ሰብስክራይብ እንድታደርጉና አዳዲስ የክራር ትምህርቶችን እንድትከታተሉ ግብዣዬ ነው...አመሰግናለሁ Fike Kirar Tube

  • 24 окт. 2023 г.10,1 тыс3

    ውድ የፍቄ ክራር ቲዩብ የቴሌግራም ቻናል ቤተሰቦች ይህ የክራር መማሪያ ቻናላችን ችግር ገጥሞት ለረዥም ጊዜ መልእክት ማስተላለፍ አልተቻለም ነበር...ሆኖም ግን አሁንም ከችግር ስላልወጣ ከዚህ በኋላ ስለ ክራር የምንማማረው በዚህ https://t.me/fikekirarofficial ቻናል ይሆናል ሁላችሁም ተቀላቀሉ Fike Kirar Tube

  • 3 мар. 2023 г.13,1 тыс11

    https://youtu.be/JVvbfPlza9w

  • Channel photo updated

  • Channel photo removed

  • https://youtu.be/vLmGRjXhdyw

  • 30 янв. 2023 г.12,8 тыс16

    ❣📚❣ 1, እመጓ 2, ዝጎራ 3, መርበብት 4, ዴርቶጋዳ 5, ዮራቶራድ 6, ዣንቶዣራ 7,መጽሐፈ ሄኖክ 8, ቤተክርስቲያንህን እወቅ እንዳትሆን መናፍቅ 9, ፍኖተ አእምሮ 9, አዳም እና ጥበቡ 10, ዝክረ መስቀል 11, ሰይፈ ሥላሴ 12, ፍትሐ ነገስት 13, መጽሐፈ መነኮሳት 14, ከአክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና 16, ህግጋተ ወንጌል 17, ነገረ ማርያም በጥንታዊቷ ቤተከርስቲያን 18, ድርሳነ ሚካኤል ወ ገብርኤል 19, ውዳሴ ማርያም በግእዝ 20, ግድለ ተክለሃይማኖት 21, ገድለ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሰጫ 22, የወጣቶች ህይወት 23, መጽሐፈ ገድለ ሐዋርያት 24, ኦርቶዶክስ መልስ አላት 25, የዋልድባ ገዳም ታሪክ 26, መጽሐፈ አክሲማሮስ 27, 14ቱ ፍሬ ቅዳሴያት ከነ አንድምታው 28, መልክዓ መለኮት 29, መጽሐፈ አሚን ወ ሥርዓት 30, ሰባቱ ምስጢራተ ቤተከርስቲያን 31, ሐይማኖተ አበው 32, ራዕየ ማርያም 34, የመናኝ ጉዞ 35, መልክዓ እግዚአብሔር 36, ታብተ ጽዮንን ፍለጋ 37, ፍካሬ ኢየሱስ ወትንቢተ ሳቤላ 38, መጽሐፍ ቅዱስ እና የህክምና ሳይንስ 39, መርበብተ ሰሎሞን 40, የ ቶ መስቀል ትርጉም 41, መጽሐፈ ፈውስ 42, ባሕረ ሐሳብ 43, ሞታ የተነሳችው ኦርቶዶክሳዊት ካትሪን 44, ቅዱስ ማርቆስ ኢትዮጵያዊ 45, ትንሳኤ ዘኢትዮጵያ 46, የ 666 ሳይንሳዊ ምስጢር 47, ቅኔ 48, ኢትዮጵያዊ ጃንደረባ 49, ህይወተ ቅዱሳን 50, ነገረ ቅዱሳን 📚📚📚የቱን ኦርቶዶክሳዊ መፅሀፍ ማንበብ ይፈልጋሉ የሚፈልጉትን መፅሀፍ በመንካት ያንብቡ መልካም ንባብ📖 ✅📕█▓▒░► 𝑶𝑷𝑬𝑵 ░ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ▒▓█📕✅ ✅📕█▓▒░► 𝑶𝑷𝑬𝑵 ░ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ▒▓█📕✅ ✅📕█▓▒░► 𝑶𝑷𝑬𝑵 ░ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ▒▓█📕✅ ✅📕█▓▒░► 𝑶𝑷𝑬𝑵 ░ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ▒▓█📕✅

  • 12 янв. 2023 г.10,8 тыс1

    https://youtu.be/s3WU5rMHuJs

  • 5 янв. 2023 г.11,3 тыс3

    https://youtu.be/SX_f9IVEYMM

  • Channel name was changed to «ፍቄ ክራር ቲዩብ-Fike Kirar Tube»

  • 25 дек. 2022 г.11,3 тыс1

    👉👉ስለ ክራር ጥቂት ምክር👈👈 👉በክራር ብቁ መሆን ከፈለጋችሁ በመምህራኖቻችሁ አልያም ደግሞ ኦንላይንም የምትማሩ ከሆነ የሚሰጣችሁን ስቴፖች ባለመሰልቸት ማለትም ለአንዱ ስቴፕ የሚገባውን ጊዜ ሳትሰጡ ወደ ሌላኛው ባለመሄድ ለእያንዳንዱ ስቴፕ የሚገባውን ጊዜ በአግባቡ በመስጠት እንድትማሩ ምክሬ ነው...

  • 25 дек. 2022 г.10,9 тыс2

    без подписи

  • 25 дек. 2022 г.10,5 тыс7

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ                    አምላክ አሜን               አስደሳች ማስታወቂያ ለዜማ መሳሪያ ስልጠና ፈላጊዎች በሙሉ!! አሐዱ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያዎች ስልጠና ማዕከል 1.በገና 2.መሰንቆ 3.ክራር 4.ዋሽንት 5.ከበሮ በተከታታይ መርሐ ግብር ለማሰልጠን ዝግጅቱን ጨርሷል። አድራሻ አዳማ ስልክ:-0933346583          0933345972 ያለን ቦታ ጥቂት ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ

  • 19 дек. 2022 г.10,4 тыс2

    https://youtu.be/QXu_LUigdNA

  • 👉👉ስለ ክራር ጥቂት ምክር👈👈 ክራርም ሆነ ሁሉንም የዜማ መሣሪያዎች ለመልመድ እና ብቁ ለመሆን ህልሙ ያለው ሰው መጀመሪያ ክራር ሳይሆን ከልብ የመነጨ ፍላጎት ያስፈልጋል...ፍላጎት ካልቀደመ ግን... 1ኛ. ወጪ ማውጣት ነው 2ኛ. መሳሪያው የቤት ጌጥ ሆኖ ይቀራል

  • https://www.tiktok.com/@mikiye19/video/7176763782289558789?_r=1&u_code=e32egh366g4cb9&preview_pb=0&language=en&_d=dklbccgi753653&share_item_id=7176763782289558789&source=h5_m&timestamp=1671111403&user_id=7124768691954598917&sec_user_id=MS4wLjABAAAAGuHOTdawPp5R9tOy98rt6eL_A0yXZsSTHEStct01o1y2_vo35N1RmMVQ1qFZ4Jzo&utm_source=more&utm_campaign=client_share&utm_medium=android&share_iid=7100630862032062213&share_link_id=71bad5f8-e81d-4ddf-8af1-adc2ad4f5ae4&share_app_id=1233&ugbiz_name=Main&ug_btm=b8727%2Cb2001

  • https://vm.tiktok.com/ZMFsFyWFM/

  • 13 нояб. 2022 г.11,4 тыс14

    https://youtu.be/eKC1rzg7dSw

  • 27 окт. 2022 г.11,3 тыс5

    https://youtu.be/2DzXDIQAjPM

  • 18 окт. 2022 г.11,5 тыс3

    без подписи