tgindex
አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ

አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ

Статистика
@abutoibaарабский

قال الإمام مالك ((لايصلح آخر هذه الأمة إلا بماصلح به أولها))

Последний пост
15 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
3
Всего постов
22
Тип
открытый
Язык
арабский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
8 708
−1 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
2 610
22 постов
Вовлечённость
30,0%
к подписчикам
Постов в день
0,4
всего 22
Упоминаний
6
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
728
1/48двое суток
834
1/72трое суток
899

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • 11 авг.1 46214

    ሙስሊም ወንድሞቼ ፣ ጊዜው ሳያልፍ እንንቃ! ያ አላህ! ጉዳዩ እየከበደና እያሳሰበ መጥቷል። ሀገራችን ከጊዜ ወደ ጊዜ ለተለያዩ ፊርቆችና አስተሳሰቦች እየተጋለጠች ነው። አንዳንድ ቡድኖችና እንቅስቃሴዎችም በሕዝቡ መካከል እየተስፋፉ ሲሆን፣ በተለይም ወጣቶችንና ሕፃናትን ማነጣጠራቸው እየጨመረ ነው። በቅርብ ጊዜም ከአህሉስ-ሱና ወልጀማዓ አስተምህሮ ፍፁም የሚለያዩ ቡድኖች፣ ከእነሱም መካከል ሺዓ፣ አሕመዲያ እና ሌሎችም በአንዳንድ አካባቢዎች እየተስፋፉ እንደሚገኙ እናስተውላለን። በተለይም በባቲና በአካባቢዋ የተለያዩ የትምህርትና የዳዕዋ እንቅስቃሴዎች እየተካሄዱ መሆናቸው ትኩረታችንን ይሻል። በተለይ ልንጠነቀቅ የሚገባን ሕፃናትና ወጣቶች ላይ የሚደረገው ትኩረት ነው። አንዳንድ ወገኖች ትምህርት ቤቶችን፣ ማዕከላትንና የትምህርት ተቋማትን በመክፈት ሕፃናትን ገና ከልጅነታቸው ከ kg ጀምሮ ለማስተማር እየሰሩ ነው። እንግዲህ ራሳችንን መጠየቅ ይገባናል፦ ልጆቻችን እና ወጣቶች ምን እየተማሩ ነው? ምን ዓይነት እምነትና አስተሳሰብ እየተቀበሉ ነው? ትምህርታቸውን የሚከታተልና አቅጣጫ የሚሰጣቸው ማን ነው? ወንድሞቼና የተከበራችሁ ወገኖቼ ሆይ! ከሀገራችን ጫፍ እስከ ሌላኛው ጫፍ ድረስ፣ የአህሉስ-ሱና ወልጀማዓ ተከታዮች ሆይ፣ የአካባቢያችን ሰዎች ሆይ፣ በተለይም የባቲ ነዋሪዎች ሆይ! የልጆቻችን የወጣቶችን የራሳችንንእምነት መጠበቅና የአላህን መጽሐፍ እና የነቢዩን ﷺ ሱና ማስተማር ታላቅ ኃላፊነት ነው። ይህንንም በዘፈቀደ ግጭት፣ በስድብ ወይም ሌሎችን በማዋረድ ሳይሆን፣ በዕውቀት፣ በጥበብ፣ በትክክለኛ ትምህርት፣ በግንዛቤ ማስጨበጥ እና ማህበረሰባችንን በቁርአን፣ በሱናና በትክክለኛ የእስልምና እምነት ማጠናከር ነው። ማህበረሰባችንን በቅርብ ልንከታተል፣ ምን እንደሚማሩም ልናውቅ ይገባል። በራሳችን ትምህርት ቤቶችና የእስልምና ማዕከላት ውስጥም ጠንካራና ጠቃሚ ትምህርት እንዲያገኙ ልንጥር ይገባል። ይህም ቁርአንን፣ ትክክለኛ የአቂዳ ትምህርትን፣ ፊቅህን፣ መልካም ሥነ-ምግባርንና የዓረብኛ ቋንቋን ያካተተ መሆን አለበት። ሌሎች ሰዎች ቦታውን እንዲይዙ ከፈቀድን በኋላ፣ ሐሳቦቻቸው ስለተስፋፉ ብቻ ማማረር መፍትሔ አይሆንም። ስለዚህ ኃላፊነታችንን እንወጣ። ማህበረሰባችን ከሌሎች ዘንድ ከመማራቸው በፊት እኛ እናስተምራቸው። የተሳሳቱ አስተሳሰቦችንም በዕውቀት፣ በማስረጃና በጥበብ እንመልስ። ኢንሻአላህ፣ እነዚህ ቡድኖች ምን እንደሆኑ፣ መሠረታዊ ሐሳቦቻቸውና እምነቶቻቸው ምን እንደሆኑም በማስረጃና በታማኝ ምንጮች ላይ በመመስረት አብራራለሁ፤ ዓላማዬም ሙስሊሙ ስለ ዲኑ በቂ ዕውቀት እንዲኖረውና በጉዳዮች ላይ በግልጽ እውቀት እንዲቆም ነው። አላህ ሆይ! ሀገራችንንና ማህበረሰባችንን ጠብቅ። እኛንና እነርሱን በቁርአንና በሱና ላይ አጽና። ዑለማዎቻችንን፣ ዳዒዎቻችንንና መምህራኖቻችንን ኃላፊነታቸውን በትክክል እንዲወጡ እርዳቸው። ከቀናው መንገድ የራቁትንም ወደ እውነት ምራቸው። አላህ ሆይ! የሙስሊሞችን ልጆች ጠብቅ፣ እምነታቸውን ጠብቅ፣ ወደ እውነትና መልካም ሥራ የሚጠሩ ዳዒዎች አድርጋቸው። አሚን! = አቡ አዩብ ሙሐመድ ሰዒድ ሙሐመድ https://telegram.me/abutoiba https://telegram.me/abutoiba

  • 📚 سفينة النجاة 📌ክፍል ስምንት 🎙አቡ አዩብ ሙሐመድ ሰዒድ   የኪተቡ pdf https://t.me/abutoiba/6071 https://t.me/abutoiba/6071 🌐ለመርከዝ አቢ አዩብ የቁርዐን ሒፍዝ እና መሰረታ የሸሪዓ ዱሩሶች ማዕከል ተማሪዎች መሰጠት የያዘ ትምህርት https://telegram.me/abutoiba https://telegram.me/abutoiba

  • 7 авг.8601из IbnuMunewor

    የሆነ አካል ላይ የምንሰጠው እርምት የባሱ አካላት የሚያተርፉበት እንዳይሆን መጠንቀቅ ያስፈልጋል። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor

  • 3 авг.1 5813

    اللهم إن خالتي كلسومة محمد عبدالله قد انتقلت إلى رحمتك اليوم، اللهم فارحمها رحمةً واسعة، واغفر لها، واعفُ عنها، وأكرم نزلها، ووسِّع مدخلها، واغسلها بالماء والثلج والبرد، ونقِّها من الخطايا كما يُنقَّى الثوب الأبيض من الدنس. اللهم اجعل قبرها روضةً من رياض الجنة، وافتح لها بابًا إلى الجنة، وثبِّتها عند السؤال، واجعل خير أيامها يوم لقيتك. اللهم اجزها عن أهلها وأحبابها خير الجزاء، واجمعها بالنبيين والصديقين والشهداء والصالحين، وحسن أولئك رفيقًا. إنا لله وإنا إليه راجعون، ولا حول ولا قوة إلا بالله. اللهم لا تحرمنا أجرها، ولا تفتنا بعدها، واغفر لنا ولها. آمين.

  • 3 авг.1 6546

    📚 سفينة النجاة 📌ክፍል ሰባት 🎙አቡ አዩብ ሙሐመድ ሰዒድ   የኪተቡ pdf https://t.me/abutoiba/6071 https://t.me/abutoiba/6071 🌐ለመርከዝ አቢ አዩብ የቁርዐን ሒፍዝ እና መሰረታ የሸሪዓ ዱሩሶች ማዕከል ተማሪዎች መሰጠት የያዘ ትምህርት https://telegram.me/abutoiba https://telegram.me/abutoiba

  • 3 авг.1 4034

    📚 سفينة النجاة 📌ክፍል ስድስት 🎙አቡ አዩብ ሙሐመድ ሰዒድ   የኪተቡ pdf https://t.me/abutoiba/6071 https://t.me/abutoiba/6071 🌐ለመርከዝ አቢ አዩብ የቁርዐን ሒፍዝ እና መሰረታ የሸሪዓ ዱሩሶች ማዕከል ተማሪዎች መሰጠት የያዘ ትምህርት https://telegram.me/abutoiba https://telegram.me/abutoiba

  • 3 авг.1 0124

    ወላጆች ሆይ አደራ ልጆችን ሱረቱል ፋቲሓን በማስተማር ቀዳሚ እንሁን፤ ይህች ሱራ ዕድሜያቸውን ሙሉ በሶላታቸው የሚያነቧት ናት፣ እነሱም ደግሞ ለሌሎች ያስተምሯታል። = አቡ አዩብ ሙሐመድ ሰዒድ ሙሐመድ https://telegram.me/abutoiba https://telegram.me/abutoiba

  • 1 авг.1 3734

    📚 سفينة النجاة 📌ክፍል አምስት 🎙አቡ አዩብ ሙሐመድ ሰዒድ   የኪተቡ pdf https://t.me/abutoiba/6071 https://t.me/abutoiba/6071 🌐ለመርከዝ አቢ አዩብ የቁርዐን ሒፍዝ እና መሰረታ የሸሪዓ ዱሩሶች ማዕከል ተማሪዎች መሰጠት የያዘ ትምህርት https://telegram.me/abutoiba https://telegram.me/abutoiba

  • 1 авг.1 313

    https://vt.tiktok.com/ZS9hjnyPVhEM4-S8HHx/

  • 30 июл.23 тыс69

    በዱንያ ላይ እያለን ሌሎች ነገሮችን ማንበብ ችለን የአላህ ቃል(ቁርኣንን) ጊዜ ሰጥተን ባለመማራችን እና ባለመቅራታችን አላህ ዘንድ ምክንያታችን ምን ይሆን⁉️     🎙🎙 ታላቅ ብስራት ለቁርኣን  እውቀት ፈላጊዎች በሙሉ📣 መርከዝ አቢ አዩብ የቁርዐን ሂፍዝ ማዕከል ⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻ ✔️ጊዜና ቦታ ሳይገድብዎ፣ ባሉበት ሆነው በሚመቾት  ሰዓት ቁርኣንን  በኦንላይን እኛ ጋር ይማሩ። 🌍በየትኛውም የአለማችን ክፍል ሆነው፣  በተመቾት የቂርኣት ሰዓት፣ በቀላል መንገድ፣ ብቁ በሆኑ እና መልካም ስነምግባርን በተላበሱ እንዲሁም በማስተማር የረጅም ጊዜ ልምድ ባላቸው ኡስታዞች የኢስላማዊ እውቀት ፍላጎትዎን ለማርካት ተዘጋጅተናል። ✔️ በተቋሙ የሚሰጡት ትምህርቶች :- ⏬         👉📘ቃኢደቱ ኑራኒያ ለጀማሪዎች           👉📖ነዘር ከመሰረታዊ ተጅዊድ ጋር           👉📖የተሟላ የተጅዊድ ትምህርት        👉የቁርዐን ሂፍዝ ከሙራጀዐ ጋር              👉 የሙራጀዓ ፕሮግራም  በግል እንሰጣለን። ✔️እኛ ጋር ሲማሩ(ሲቀሩ)⏬ ✅በየትኛውም የእድሜ ክልል ቢሆኑ ይስተናገዳሉ ✅በዘርፉ ብቁ በሆኑ ኡስታዞች ✅በየትኛውም የአለማችን 🌍ክፍል ሆነው ✅በመረጡት ቋንቋ"አማረኛ,ኦሮመኛ,አረበኛ,ኢንጊሊዘኛ" ✅በተመቾት ሰአት ✅በቀላልና ውጤታማ በሆነ መንገድ የቁርኣን ንባብ ትምህርትን እኛ ጋር ያገኛሉ። ✅የማዕከሉ ሎጎ ስምና ማህተም ያለበትን ሸሃዳ(Certificate) ያገኛሉ። ለተጨማሪ መረጃ⏬ ➡️በ0925887118 በመደወል ያናግሩን። ❤️በቴሌግራም አድራሻችን⏬ ✈️@Attewhid11 ያናግሩን። ⚡️የቴሌግራም ቻናላችንን ለመቀላቀል https://telegram.me/abutoiba

  • 23 июл.2 4514

    ራሳቸውን ወደ ሱና በሚያስጠጉ አካላት ላይ በሰፊው ከሚታዩ ነውረኛ ተግባራት ውስጥ አንዱ ሰዎችን በተመለሱበት ጉዳይ መክሰስ ነው። አንድ ሰው ከሆነ የተሳሳተ አቋም ወይም ጥፋት ከተመለሰ ያንን ጉዳይ #እያወቀ ሆነ ብሎ በሱ ላይ የሚለጥፍ ሰው 1ኛ፦ ዋሾ ነው። 2ኛ፦ ውሸትን የደዕዋው መንገድ አድርጎ የያዘ መጥፎ ሰው ነው። 3ኛ፦ ዓላማው ዲን ሳይሆን ቂም ማወራረድና ብሸሸቅ ነው። ይሄ ነገር የሰውየውን መመለስ #ሳናውቅ ሊገጥመን ይችላል። መመለሱን ካወቅን በኋላ በተመለሰበት ጉዳይ መወንጀል ግን ያለ ወንጀሉ ሰውን መክሰስ ነው። ቡድናዊ ሽኩቻ ላይ ያነጣጠሩ "ረዶች" በብዛት ይሄ ችግር ጎልቶ ይታይባቸዋል። ሰውን በተመለሰበት ጥፋት መክሰስ ባልፈፀመው ጥፋት እንደ መክሰስ ነው። ከፍ ያለው አላህ እንዲህ ይላል:- { وَٱلَّذِینَ یُؤۡذُونَ ٱلۡمُؤۡمِنِینَ وَٱلۡمُؤۡمِنَـٰتِ بِغَیۡرِ مَا ٱكۡتَسَبُوا۟ فَقَدِ ٱحۡتَمَلُوا۟ بُهۡتَـٰنࣰا وَإِثۡمࣰا مُّبِینࣰا } "እነዚያንም ምእምናንንና ምእምናነትን ባልሰሩት ነገር (በመዝለፍ) የሚያሰቃዩ ዕብለትንና ግልጽ ኃጢአትን በእርግጥ ተሸከሙ፡፡" [አልአሕዛብ: 58] ነብያችንም ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ من قال في مؤمنٍ ما ليس فيه أسكنه اللهُ رَدْغَةَ الخَبالِ حتّى يخرُجَ ممّا قال "በአማኝ ላይ የሌለበትን የተናገረ ሰው አላህ የጥፋት ማጥ ውስጥ ያኖረዋል፣ ከተናገረው ነገር እስከሚወጣ ድረስ።" [ሶሒሑ ተርጊብ: 2845] = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

  • 23 июл.1 6776

    📚 سفينة النجاة 📌ክፍል አራት 🎙አቡ አዩብ ሙሐመድ ሰዒድ   የኪተቡ pdf https://t.me/abutoiba/6071 https://t.me/abutoiba/6071 🌐ለመርከዝ አቢ አዩብ የቁርዐን ሒፍዝ እና መሰረታ የሸሪዓ ዱሩሶች ማዕከል ተማሪዎች መሰጠት የያዘ ትምህርት https://telegram.me/abutoiba https://telegram.me/abutoiba

  • 22 июл.1 7354

    قال الشيخ إبن عثيمين رحمه الله : " ينبغي للإنسان أن يراعي قلوب الناس ، فإذا انكسر قلب شخص فليحرص على جبره بما استطاع ، لأن في هذا فضلاً عظيماً ". ሰው የሌሎችን ስሜትና ልብ ሊያከብር ይገባዋል። የአንድ ሰው ልብ ከተሰበረ ወይም ከተጎዳ፣ የሚችለውን ሁሉ በማድረግ ልቡን ለማጽናናትና ለማስደሰት ይጣር፤ ምክንያቱም ይህ በአላህ ዘንድ ታላቅ ምንዳና ክብር ያለው መልካም ሥራ ነው። شرح بلوغ المرام [11 / 333].. https://telegram.me/abutoiba https://telegram.me/abutoiba

  • 21 июл.2 03610

    متى تكون الزوجة قرة عين لزوجها ؟ تكون الزوجة قرة عين لزوجها والزوج قرة عين لزوجته إذا قاما بما يجب عليهما في دين الله. ባልና ሚስት አላህን በመፍራት የዲናቸውን ግዴታ በታማኝነት ሲፈጽሙ፣ እያንዳንዳቸው ለሌላው የዓይን ደስታና የልብ እረፍት ይሆናሉ። [اللقاء الشهري للشيخ العثيمين(٥/٤٠)]. https://telegram.me/abutoiba https://telegram.me/abutoiba

  • 20 июл.1 6551

    *يتساهل بعض النساء بالسفر بلا محرم (للنزهة وغير ذلك من المباحات) .* *وهذا محرم بالإجماع، ولحديث "لا تسافر امرأة إلا مع ذي محرم" رواه البخاري ومسلم .* د. عبدالعزيز الريس .

  • 19 июл.3 4916

    አዲስ የምንጀምረው የአደብ ኪታብ 📚مختصر حلية طالب العلم 📌قال عبد الله بن المبارك رحمه الله: «نحن إلى قليلٍ من الأدب أحوجُ منا إلى كثيرٍ من العلم.» "ከብዙ ዕውቀት ይልቅ ትንሽ አደብ ማግኘት ለእኛ ይበልጥ አስፈላጊ ነው።" አላህ አደብን ይወፍቀን አሚን አድራሻ : መርከዝ አቢ አዩብ የቁርዐን ሒፍዝ እና መሰረታዊ የሸሪዓ ዱሩሶች ማዕከል https://telegram.me/abutoiba https://telegram.me/abutoiba

  • 19 июл.1 6824

    🕌خطبة الجمعة في مركز أبي أيوب لتحفيظ القرآن الكريم والمبادئ الشرعية  في مدينة كومبلشا በኮምቦልቻ ከተማ በአቡ አዩብ የቁርዓን ሂፍዝ እና የሸሪዓ መርሆዎች ማእከል የቀርበ 📌العنوان :"أنفاس لاتعود وهي الوقت " "የማትመለስ እስትንፋስ "ግዜ" " 🎙አቡ አዩብ ሙሐመድ ሰዒድ https://telegram.me/abutoiba https://telegram.me/abutoiba

  • 19 июл.1 4685

    📚 سفينة النجاة 📌ክፍል ሶስት 🎙አቡ አዩብ ሙሐመድ ሰዒድ   የኪተቡ pdf https://t.me/abutoiba/6071 https://t.me/abutoiba/6071 🌐ለመርከዝ አቢ አዩብ የቁርዐን ሒፍዝ እና መሰረታ የሸሪዓ ዱሩሶች ማዕከል ተማሪዎች መሰጠት የያዘ ትምህርት https://telegram.me/abutoiba https://telegram.me/abutoiba

  • 19 июл.1 4816

    📚 سفينة النجاة 📌ክፍል ሁለት 🎙አቡ አዩብ ሙሐመድ ሰዒድ   የኪተቡ pdf https://t.me/abutoiba/6071 https://t.me/abutoiba/6071 🌐ለመርከዝ አቢ አዩብ የቁርዐን ሒፍዝ እና መሰረታ የሸሪዓ ዱሩሶች ማዕከል ተማሪዎች መሰጠት የያዘ ትምህርት https://telegram.me/abutoiba https://telegram.me/abutoiba

አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ — tgindex