tgindex
🦋ከወደድኩት ላጋራቹ🦋የህይወት ሳይኮሎጂ

🦋ከወደድኩት ላጋራቹ🦋የህይወት ሳይኮሎጂ

Статистика

#Welcome_my_channel "ትክክለኛ አስተሳሰብ ሲኖርህ ትክክለኛ ሰው ትሆናለህ"                 #ከወደድኩት_ላጋራቹ🗣👂         ❥Join us @adviceeeeee You can contact me @wintagh ትኩስ ዜናዎችን፤መረጃዎች ፤ ክስተቶችን ፤ወንጀሎችን እና አለማቀፍ ሁነቶችን ክሽን ባለ አቀራረብ ለማግኘት join us https://t.me/EnatMerejaa

Последний пост
10 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
1
Всего постов
22
Тип
открытый
Язык
am
Категория
Книги (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
6 645
+4 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
2 590
22 постов
Вовлечённость
39,0%
к подписчикам
Постов в день
0,1
всего 22
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
465
1/48двое суток
532
1/72трое суток
574

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ከወደድኩት ላጋራቹ               Good night 🙏 Join us @adviceeeeee You can contact me @wintagh

  • ከወደድኩት ላጋራቹ               መልካም ቀን 🙏 Join us @adviceeeeee You can contact me @wintagh

  • 30 июл.1 484142

    ከወደድኩት ላጋራቹ               Good night 🙏 Join us @adviceeeeee You can contact me @wintagh

  • 29 июл.1 462141

    ከወደድኩት ላጋራቹ               Good night 🙏 Join us @adviceeeeee You can contact me @wintagh

  • 28 июл.1 346172

    ከወደድኩት ላጋራቹ               Good night 🙏 Join us @adviceeeeee You can contact me @wintagh

  • 21 июн.2 7652015

    ከወደድኩት ላጋራቹ አንዳንድ ጊዜ ለመልቀቅ በጣም ከባድ የሆነው ነገር ሰው፣ ቦታ ወይም ሁኔታ አይደለም። ያለፈው ዘመን ውስጥ የሚኖር የራሳችን ገጽታ (የድሮ ማንነታችን) ነው። የድሮ ስህተቶቻችንን እንደግማለን። የሚያም ትዝታዎቻችንን እናስታውሳለን። የያዝነውን ፀፀት እንደ ማንነታችን አካል አድርገን እንሸከመዋለን። የትናንት ውድቀቶች የዛሬን ዕድሎች እንዲወስን  እንፈቅዳለን። እና ሳናውቀው፣ ከአሁን በኋላ በሌለ ነገር ላይ ተጣብቀናል። እውነታው ግን፣ ያለፈው ጊዜህ ድርሻውን ተወጥቷል። * እያንዳንዱ ስህተት አንድ ነገር አስተምሮሃል። * እያንዳንዱ ብስጭት የበለጠ አጠንክሮሃል። * እያንዳንዱ ማነቆ ትምህርት ሰጥቶሃል። * እያንዳንዱ ማጣት ማንነትህን  ቀርጿል። ነገር ግን ትምህርቶች መታወስ እንጂ እንደ ሰንሰለት መሸከም የለብህም ።ያለፈውን ጊዜ መሰረዝ አያስፈልግህም ። እንዳልተፈጠረ ሆኖ መማስመስልም  አያስፈልግህም ። በቀላሉ ያለፈው ጊዜ የወደፊት ዕጣ ፈንታህን እንዲቆጣጠር መፍቀዱን ማቆም ብቻ ነው የሚጠበቅብህ። ጥፋተኝነትን አቃጥለው ። ፀፀትን አቃጥለው ራስን መጠራጠርን አቃጥለው ። "በቂ አይደለህም" የሚሉ ታሪኮችን አቃጥለው ። ጥበቡን ያዝ። ሸክሙን ተወው እድገት የሚጀምረው ወደ ኋላ መመልከትህን  ባቆሙበት ቅጽበት ነው። አሉታዊ ሰዎችን ከህይወትህ አስወግድ። ያለፈውን ጊዜ እርሳ። ስህተቶችህን ተቀበል። ህይወትህን እንደ አዲስ ጀምር።​ምክንያቱም እየሆኑ ያሉት ሰው ከነበሩት ሰው እጅግ የበለጠ አስፈላጊ ነው። ​ ያለፈው ጊዜ አንድ ምዕራፍ ብቻ ነው መላው ታሪክ አይደለም። Join us @adviceeeeee You can contact me @wintagh

  • 6 июн.3 051156

    ከወደድኩት ላጋራቹ   Good night 🙏 Join us @adviceeeeee You can contact me @wintagh

  • 5 июн.2 9421

    видео или голосовое, без подписи

  • 5 июн.3 117141

    ከወደድኩት ላጋራቹ   የተባረከ ቀን ተመኘሁላቹ  ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን ውዶቼ🙏 Join us @adviceeeeee You can contact me @wintagh

  • 22 мая3 2856

    видео или голосовое, без подписи

  • 22 мая3 427156

    ከወደድኩት ላጋራቹ   መጨረሻ ላይ የምንፀፀተው ባደረግነው ነገር ሳይሆን፣ ሳናደርገው በቀረነው ነገር ነው የተባረከ ቀን ተመኘሁላቹ  ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን ውዶቼ🙏 Join us @adviceeeeee You can contact me @wintagh

  • 12 мая3 634154

    ከወደድኩት ላጋራቹ   የተባረከ ቀን ተመኘሁላቹ  ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን ውዶቼ🙏 Join us @adviceeeeee You can contact me @wintagh

  • 9 мая3 435237

    ከወደድኩት ላጋራቹ   ለዛሬው ቀናችን ፈጣሪ ይመስገን🙏 ስለራባችሁ ብቻ ያገኛችሁትን ሁሉ አትመገቡም ስለጠማችሁ ብቻ የቀረበላችሁን ሁሉ አትጠጡም ስለተጠራችሁ ብቻ ሁሉም ቦታ አትገኙም ስላማራችሁ ብቻ ሁሉንም እቃ አትገዙም ስለምታውቁ ብቻ ሁሉንም አትናገሩም እያንዳንዱ ነገር ልኬት አለው መድሃኒት የሚያድነው በልኩ ስንጠቀመው ብቻ ነው የተባረከ ቀን ተመኘሁላቹ  ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን ውዶቼ🙏 Join us @adviceeeeee You can contact me @wintagh

  • 8 мая2 9202512

    ከወደድኩት ላጋራቹ   ለዛሬው ቀናችን ፈጣሪ ይመስገን🙏 "ከሁሉ በላይ እጅጉን የሚከብደው ነገር... በየቀኑ በገዛ አእምሮህ ውስጥ የሚካሄደውን ያንን ብቸኛና ከባድ ጦርነት  ማንም ሰው አለማየቱ ነው!" ​ዓለም የሚያየው ውጫዊ ፈገግታህንና ጸጥታህን ብቻ ነው፤ በውስጥህ ግን ስንት የሚናወጥ ማዕበል እንዳለ የሚያውቅልህ የለም። ​በዚህ ህይወት ውስጥ ትልቁና አስቸጋሪው ጦርነት ከውጭ ካሉ ጠላቶች ወይም ሁኔታዎች ጋር የሚደረገው ሳይሆን፣ ከራስህ ሃሳብ፣ ፍርሃት፣ ግራ መጋባትና ትዝታዎች ጋር ፊት ለፊት የምትጋፈጠው የውስጥ ትግል ነው። ሰዎች ፊትህ ላይ ያለውን እርጋታ አይተው "ሁሉ ነገር ሰላም ነው" ሊሉ ይችላሉ። ነገር ግን ከዚያ በስተጀርባ ራስህን ለማነፅ፣ ነገህን ለመስራት፣ ካለፈው ስብራት ለመውጣት የምታደርገውን እልህ አስጨራሽ ጥረት ማንም አይረዳውም። ይህንን ጦርነት ለሰዎች አስረድተህም አትጨርሰውም። ​የውስጥህ ጦርነት... ነገ የምትቆምበትን ታላቅ ማንነት የሚቀርጽልህ ሚስጥራዊ አንጥረኛህ ነው። ​ሰዎች አለማየታቸው ወይም አለመረዳታቸው ሊያስከፋህ አይገባም። እውነተኛ ጥንካሬና ንቃት የሚወለደው ማንም በሌለበት፣ በዚያ በጥልቁ የጸጥታ ምዕራፍ ውስጥ ራስህን በራስህ ስትገነባውና ስታሸንፈው ነው። አንተ የገዛ ራስህ ጀግና ነህ። በየቀኑ በሃሳብህ ውስጥ የሚነሱትን ተስፋ አስቆራጭ ድምፆች ጸጥ አድርገህ፣ በጥንካሬ ለማንበብ፣ ለማደግና ወደ ፊት ለመራመድ የምታደርገው ትግል እጅግ ውድ ዋጋ አለው። ነገ የምትጨብጠው ታላቅ የስኬት ማማ፣ የዛሬው የውስጥ ጦርነትህ ውጤት ነው። ​ማንም ባያይህ እንኳ... የውስጥህን እሳት በፅናት ጠብቀህ ማሸነፍህን ቀጥል! የተባረከ ቀን ተመኘሁላቹ  ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን ውዶቼ🙏 Join us @adviceeeeee You can contact me @wintagh

  • 7 мая2 563162

    እንደምን አረፈዳቹ ስለጠፈው ይቅርታ🙏 ከወደድኩት ላጋራቹ   ለዛሬው ቀናችን ፈጣሪ ይመስገን🙏 "የሆነው ሁሉ እንዳለ ሆኖ አሁንም ቢሆን ሰዎች ከስር መሰረታቸው ጥሩዋች ናቸው ብዬ አምናለሁ። አና ፍራክ ከተናገረችው ወይም ከፃፈችው (የአና ማስታወሻ መፅሀፍ) የተባረከ ቀን ተመኘሁላቹ  ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን ውዶቼ🙏 Join us @adviceeeeee You can contact me @wintagh

  • 🦋ከወደድኩት ላጋራቹ🦋የህይወት ሳይኮሎጂ pinned a photo

  • 21 мар.4 6912910

    ከወደድኩት ላጋራቹ   ለዛሬው ቀናችን ፈጣሪ ይመስገን🙏 የዛሬው ከከበዳችሁ! የዛሬው ሸክም፣ ሃላፊነትም ሆነ ውጣ-ውረድ ማንንም ሰው ከብዶት ከአቅሙ በላይ ሆኖ አያውቅም፡፡ የዛሬው ከከበዳችሁና ከአቅማችሁ በላይ ከሆነ፣ ምናልባት የትናንትናውን ጸጸት ወይም የነገን ጭንቀት፣ ምናልባትም ሁለቱንም ከዛሬው ላይ ደምራችሁ ተሸክማችሁ ይሆናል፡፡ ካለፈው ተማሩና ልቀቁት! የነገውን አቅዱና በተስፋና በጸሎት ጠብቁት! የተባረከ ቀን ተመኘሁላቹ  ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን ውዶቼ🙏 Join us @adviceeeeee You can contact me @wintagh

  • 18 мар.3 9062012

    ከወደድኩት ላጋራቹ   ለዛሬው ቀናችን ፈጣሪ ይመስገን🙏 የልማድ ጥርቅም የስኬት ሕይወት ማለት የብዙ ስኬታማ አመታት ድምርና ጥርቅም ነው፡፡ 💎  ስኬታማ አመት የብዙ ስኬታማ ወራት ድምርና ጥርቅም ነው፡፡ 💎  ስኬታማ ወር የብዙ ስኬታማ ሳምንታት ድምርና ጥርቅም ነው፡፡ 💎  ስኬታማ ሳምንት የብዙ ስኬታማ ቀናት ድምርና ጥርቅም ነው፡፡ 💎  ስኬታማ ቀን የብዙ ስኬታማ ሰዓታት ድምርና ጥርቅም ነው፡፡ ልማድ ይጠራቀማል፡፡ በየሰዓቱ፣ በየቀኑ፣ በየሳምንቱ፣ በየወሩና በየአመቱ! መድረስ የምንፈልግበትን ደረጃ እና ማግኘት የምንፈልገውን ስኬት ከወሰንን በኋላ የመጀመሪያው ስራችን ለዚያ የሚመጥንን ልማድ ማወቅና ዛሬ በመጀመር መደጋገም ነው፡፡ የተባረከ ቀን ተመኘሁላቹ  ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን ውዶቼ🙏 Join us @adviceeeeee You can contact me @wintagh

  • 16 мар.3 122194

    ከወደድኩት ላጋራቹ   ለዛሬው ቀናችን ፈጣሪ ይመስገን🙏 ከሰዎች ቁጥጥር ነጻ የመሆኛው መንገድ ሰዎችን ለመቆጠጠር በሞከራችሁ ቁጥር እናንተ በእነሱ ቁጥጥር ስር እየሆናችሁ ትሄዳላችሁ፡፡ ይህ የሚሆነው፣ ትኩረታችሁን በራሳችሁ ዓላማ እና ጉዳይ ላይ ከማድረግ ይልቅ እነሱን በመከታተል ላይ ስለምታሳልፉ ነው፡፡ ለሰዎች ፍቅርን፣ እንክብካቤን፣ እክብሮትንም ሆነ ተገቢውን ትኩረት የመስጠታችሁ አስፈላጊነት እንደረተጠበቀ ሆኖ፣ ለእናንተ ጥረት ምላሽ መስጠት ፍላጎት ለሌላቸው ሰዎች ግን ምርጫና ውሳኔቸውን እንዲኖሩ ፍቀዱላቸው! የተባረከ ቀን ተመኘሁላቹ  ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን ውዶቼ🙏 Join us @adviceeeeee You can contact me @wintagh

  • 14 мар.3 144246

    ከወደድኩት ላጋራቹ   ለዛሬው ቀናችን ፈጣሪ ይመስገን🙏 ሰዎች ሲተቹህ ሲሰድቡህና ሲጮሁብህ በጭራሽ ግድ አይስጥህ ፣ አስተውል በእግር ኳስ ሜዳ የሚጮሁት ተጫዋቾቹ ሳይሆን ተመልካቾቹ ናቸው ። የተባረከ ቀን ተመኘሁላቹ  ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን ውዶቼ🙏 Join us @adviceeeeee You can contact me @wintagh

🦋ከወደድኩት ላጋራቹ🦋የህይወት ሳይኮሎጂ — tgindex