tgindex
ሳይኮሎጂ Fact

ሳይኮሎጂ Fact

Статистика

የሳይኮሎጂ ተመራማሪዎች በሰው ልጆች ላይ ያደረጉትን ጥናቶችና ምርምር ከዛም ያገኙትንና ያረጋገጡትን አስተማሪ አስገራሚና አስደናቂ እውነታ ያቀርባል. Owner @call_me_happyy

Последний пост
13 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
12
Всего постов
26
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
7 518
+11 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 730
26 постов
Вовлечённость
23,0%
к подписчикам
Постов в день
1,7
всего 26
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1 191
1/48двое суток
1 364
1/72трое суток
1 472

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 13 авг.1 13324

    без подписи

  • 13 авг.1 158361

    без подписи

  • 13 авг.1 17928

    без подписи

  • 13 авг.1 158352

    без подписи

  • 13 авг.1 150291

    без подписи

  • 13 авг.1 140213

    без подписи

  • 11 авг.1 569271

    መልካም ምሽት ይሁንላችሁ ✨✨

  • 11 авг.1 5294810

    የሕይወትህ ደስታ በአስተሳሰብህ ጥራት ላይ የተመሰረተ ነው ✍__ ማርከስ ኦሬሊየስ

  • 11 авг.1 523374

    ሰዎች የሌሎችን የኑሮ ደረጃ አኗኗር እና ያላቸውን ንብረት ከራሳቸው ጋር ያነፃፅራሉ ይህ ማነፃፀር ውድና የቅንጦት እቃዎችን ለመግዛት የሚኖረንን ፍላጎት በእጅጉ ሊጨምር ይችላል @PyschologyFact @PyschologyFact

  • 11 авг.1 5716814

    ጥሩ ግንኙነት የሚገነባው በሚያመሳስለን ነገር በመደሰት እና በሚለያየን ነገር በመከባበር ነው. @PyschologyFact @PyschologyFact

  • 11 авг.1 526486

    ሌላ ሰው በእኛ ምክንያት ሲደሰት እኛም ደስተኛ እኖናለን @PyschologyFact @PyschologyFact

  • 11 авг.1 507497

    አንድን ሰው በፍቅር ስንወደው ደስታ ብቻ አይሰማንም። ከእሱ ጋር በጣም መቀራረብ፣ እሱን ማጣት መፍራት ወይም ሌላ ሰው እንዳይወስደው መጨነቅ ያሉ ስሜቶችም ይከሰታሉ። @PyschologyFact @PyschologyFact

  • 9 авг.2 209752

    በነገራችን ላይ ከቅርብ ከጓደኞቻችን ና ከቤተሰቦቻችን በላይ ባህሪያችንን የሶሻል ሚዲያ ፕላትፎሞች ያውቃሉ. እንዴት ?? በሰፊው በሌላ ጊዜ እንዳስሳለን

  • 9 авг.2 36792

    без подписи

  • 9 авг.2 037323

    የቅርብ ግዜ ጥናቶች እንዳገኙት Social Media ተጠቃሚ የሆነ ግለሰብ በአማካይ በቀን 6 ሰአት Online በ ሶሻልሚዲያ እንደሚያባክን ጥናቱ አረጋግጧል በቀን ካላቹ 24ሰአት 6ሰአቱን ለ ሶሻል ሚዲያ ከሰጣቹ ይሄ ማለት ብዙ ጊዜያቹን የሚወስድ የሂወታቹ ትልቁ አካል አድርጋቹታል ማለት ነው በማወቅም ባለማወቅም አንዳንዶቹ ደግም ከ 8 እስከ 10 ሰአት እንደ ሚያጠፉ ጥናቱ ይጠቁማል በTikTok ላይ በተደረገው ጥናት ደግሞ የTikTok ተጠቃሚወች በ አማካይ TikTok አፕን በቀን ከ100 ጊዜ በላይ ይከፍታሉ @PyschologyFact @PyschologyFact

  • 7 авг.2 405411

    ሰናይ ምሽት እመኘላችኋለሁ ✨🌃

  • 7 авг.2 371449

    የሆኑ ሰዎች ወፍን በእጃቸው ጨበጡና አንድ አባትን ሄደው ያቺን ወፍ በእጃቸው ይዘው አባ እቺ ወፍ ሞታለች አለች አሏቸው ሞታለች ቢሏቸው እያት እስኪ ብለው ሊለቋት ነው አለች ቢሏቸው ጨብጠው ሊገሉአት ያው ሞታለች ሊሉ ነው ነብሷም ሞትዋው ሂወቷም በእጃቹ ነው አላቸው ምን ተማራቹበት ? ሀሳባቹን ኮመንት ላይ አስቀምጡልኝ

  • 7 авг.2 3297311

    የገንዘብን ዋጋ ማወቅ ከፈለክ፣ ሄደህ ለመበደር ሞክር. ✍__ ቤንጃሚን ፍራንክሊን

  • 7 авг.2 307421

    ሙዚቃ ስሜታችንን በፍጥነት ሊቀይር ይችላል። አእምሯችን ከሙዚቃ እና ከትዝታ ጋር ጠንካራ ግንኙነት ስላለው፣ አንድ ዘፈን በቅጽበት ወደ ደስታ፣ ሀዘን ወይም ያለፈ ትዝታ ሊመልሰን ይችላል. @PyschologyFact @PyschologyFact

  • 7 авг.2 426533

    "Paradox of Choice” በሚባለው ጥናት መሰረት ብዙ አማራጭ ሲኖር ሰዎች ይጨነቃሉ እናም ይሄ ይሻላል ያ ይሄን ልምረጥ ያኛውን ይሄ አሪፍ ነው ያ የተሻለ ቢሆንስ በማለት ውሳኔ ማድረግ ይከብዳቸዋል. ስለዚህ አማራጮች በቂ ሲሆኑ ነፃነት ናቸው፤ ከመጠን በላይ ሲበዙ ግን ጭንቀት ሊሆኑ ይችላሉ ያጋጠመው ? @PyschologyFact @PyschologyFact