tgindex
Последний пост
11 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
1
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
am
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
1 202
мало замеров
Замеров пока мало
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 321
20 постов
Вовлечённость
109,9%
к подписчикам
Постов в день
0,1
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
342
1/48двое суток
391
1/72трое суток
422

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 11 авг.3864из bash2015

    ማሳስቢያ:- የመጀመሪያ ዙር የተማሪዎች የመማሪያ መፅሀፍት ክፍያ የከፈላችሁ ወላጆች መፅሐፍት የመጣ ስለሆነ ከነገ ከነሀሴ 06/2018 ዓ.ም እስከ አርብ ነሀሴ 08 /2018 ዓ.ም ከ 2:30 - 6፡ ዐ0 ድረስ ትምህርት ቤት መጥታችሁ እንድትወስዱ በአክብሮት እናሳውቃለን።

  • ማሳስቢያ:- ለ 2019 ዓ.ም የት /ዘመን የተማሪዎች የመማሪያ መጽሐፍት ያላሟላችሁ እና በመጃመሪያ ዙር ያልከፈላችሁ ወላጆች ለመጨረሻ ጊዜ በ2ኛ ዙር ክፍያ እንድትፈፅሙ የተመቻቸላችሁ ስለሆነ ከ ነሐሴ 05 እስከ ነሐሴ 08/2018 ዓ.ም እስከ ቀኑ 6፡00 ድረስ በአካል በመቅረብ በካሽ እንድትከፍሉ እናሳውቃለን።

  • 5 авг.915114из bash2015

    ማስታወቂያ:-- ከ KG - 8ኛ ባለው የእርከን ደረዳ ልጆቻችሁን ለምታስተምሩ ውድ ወላጆች በሙሉ:-        በቅድሚያ የከበረ ሰላምታችንን እያቀረብን  የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ባወረደው አቅጣጫ መሰረት፣ ለ2019 ዓ.ም የት / ዘመን  ተማሪዎች  የመማሪያ መጻሐፍት አሟልተው መገኘት እንዳለባቸው እና መጽሐፍት ሳይዙ በክፍል ውስጥ መማር የማይቻል መሆኑን መመሪያ ሰጥቷል።    በዚሁ መሠረት እስከ አሁን ድረስ መጽሐፉ ያላሟላችሁ እና የመጽሐፍ ክፍያ ያልፈጸማችሁ ወላጆች እስከ አርብ ነሀሴ 1 ቀን 2018 ዓ.ም  6፡30 ድረስ ክፍያውን  እንድትፈጽሙ  በድጋሚ እያሳወቅን መፀሐፍ ማምጣት የምንችለው ክፍያዉን ለፈጸሙ ወላጆች ብቻ መሆኑን እንገልፃለን። ማሳሳቢያ:- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ባወረዳው መመሪያ መሠረት  አንድ ተማሪ በሚወጣለት ፕሮግራም መሠረት የመማሪያ መጽሐፍ በክፍል ውስጥ ይዞ የማይገኝ ከሆነ 👉🏾ት/ቤቱ የማያስተናግደው መሆኑን ከወዲሁ በአክብሮት እናሳቃላን።

  • 3 авг.1 39011из Zed Gm

    без подписи

  • 3 авг.1 39025

    без подписи

  • 3 авг.1 00427из bash2015

    መጽሀፍ ምዝገባ የሚካሄደው እስከ አርብ 01/12/2018 ብቻ ሲሆን:መጽሀፍ የሚመጣው ከቅድመ አንደኛ(kg)እስከ 8ኛ ክፍል ይሆናል።ብር የሚከፈለው በካሽ ብቻ ሲሆን በጥቅል ስለሚሰጠን :የጎደለ መጽሀፍ ብቻ ማስመዝገብ አይቻልም።መመዝገቢያ ሰዓት ከሰኞ_አርብ 2:30-6:30

  • 3 авг.1 3006

    ማሳሰቢያ የመጽሐፍ ክፍያ ልትፈፅሙ ስትመጡ ቅድመ አንደኛ(KG) ር/መ ቢሮ የተማሪውን መታወቂያ እንዲወስድ እናሳስባለን

  • 3 авг.1 25027

    без подписи

  • 27 июл.1 5922

    ማሳሰቢያ :- በምዝገባ ሰዓት አንዳንድ መረጃ ያላሟላችሁ ለምሳሌ፦ ክፍያ ከከፈላችሁ በኋላ ምዝገባ ክፍል የደረሰኝ ቁጥር ያለስመዘገባችሁ፣ ፎቶ ያለመጣችሁ እና ለማስመዝገብ በማመልካቻ የጊዜ ገደብ የጠየቃችሁ አንዳንድ ወላጆች ከቀን 21/11/2018 ዓ.ም ጀምሮ አገልግሎት የምንሰጠው ከጠዋቱ 2፡30 - 6፡30 ድረስ ብቻ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን።

  • 23 июл.1 62041из bash2015

    ማሳሰቢያ 📢፡ ለ ውድ ወላጆች /አሳዳጊዎች 👨‍👩‍👧‍👦፡ ለ2019ዓም የትምህርት ዘመን ምዝገባ ከሐምሌ 1 - 15/2018ዓም ሲከናወን የነበረ መሆኑን የሚታወቅ ሲሆን 📅፣ በበርካታ የተማሪ ወላጆች የምዝገባ ጊዜ ይራዘምልን ጥያቄ መሰረት እስከ ሐምሌ 18/2018ዓም ድረስ የተራዘመ ሲሆን ✅፣ ያላስመዘገባችሁ የነባር ተማሪ ወላጆች በተሰጠው ቀን እንድታስመዘግቡ እያሳሰብን፡ በወቅቱ ባለማስመዝገብ ለሚፈጠር መጉላላት ትምህርት ቤታችን ኃላፊነት የማይወስድ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን ⚠️🏫️።

  • 19 июл.2 08434

    . [  ] ውድ የተማሪ ወላጆች/ ህጋዊ አሳዳጊዎች በሙሉ ፡ ፡ ለ2019ዓም የትምህርት ዘመን የምዝገባ ጊዜ ሊጠናቀቅ የቀረው >> ሶስት ቀን ብቻ<<  ሲሆን ወላጆች በተቀሩት ቀናት ልጆቻችሁን እንድታስመዘግቡ እያሳሰብን ፡ በወቅቱ ባልተመዘገቡ ነባር ተማሪዎች ቦታ ከሐምሌ 15/2018ዓም ጀምሮ በአዲስ ተማሪዎች የሚተካ መሆኑን በጥብቅ እያሳሰብን ፡ ባልተመዘገቡ ተማሪዎች ላይ ትምህርት ቤቱ ሐላፊነት የማይወስድ መሆኑን እናሳውቃለን። To all dear parents/legal guardians: The registration period for the 2019 academic year is ending in just >>three days<<. We urge parents to register their children during these remaining days. Please be aware that existing students who have not registered will be replaced by new students starting July 15, 2018. The school will not be responsible for students who have not registered.

  • 17 июл.1 6831

    без подписи

  • የ2019ዓም የምዝገባ ሁኔታ

  • 17 июл.1 7701

    የ2019ዓም የምዝገባ ሁኔታ

  • 17 июл.1 3503из bash2015

    የ2019ዓም የምዝገባ ሁኔታ

  • 17 июл.1 3301из bash2015

    የ2019ዓም የምዝገባ ሁኔታ

  • 17 июл.1 2601из bash2015

    የ2019ዓም የምዝገባ ሁኔታ

  • 17 июл.1 2011из bash2015

    የ2019ዓም የምዝገባ ሁኔታ

  • 17 июл.1 0432из bash2015

    የ2019ዓም የምዝገባ ሁኔታ

  • 13 июл.1 5011

    ለባሸዋም ቅ/አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ወላጆች አዲስ ተመዝጋቢ ተማሪዎች እየመጡ ስለሆነ ነባር ተማርዎች በዚህ ሳምንት መጥታችሁ ልጆቻቸዉን እንድታስመዘግቡ በጥብቅ እናሳስባለን::