ትላንትን በዛሬ
Статистика- Последний пост
- 2 авг.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 78
- 1/48двое суток
- 89
- 1/72трое суток
- 96
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ያችን ጨረቃ እያት ጎኗ የጎደለ.... ግና ሙላት ብቻ አይደለም ጎደሎ በመሆን ትልቅ ውበት አለ.... ልክ እንደ እዛች ጨረቃ ብርሀን እንዳነሳት.... ማነው ያስተማረሽ ግማሽ ሆኖ ማማር ግማሽ ሆኖ መሙላት.... እናማ እልሻለው ጨረቃ ትናገር ትሁን ምሥክሬ.... እስከ ድክመቶችሽ አንችን ለማፍቀሬ.... @beautifulminds1
19|09|18 ባቀዱት አይሄድም ቀኑ፣ ወሩ፣ አመቱ አለመ'ገመት ነው የጊዜ ስኬቱ... ትንሽ ማጉላላት ነው የአለም sense of humor ማለፍ፣ መፈ'ታተን የትዕግስትዎን መስመር ሲስቁ መቆንጠጥ ሲቆጡ መኮልኮል ማብራትና ማጥፋት ማንሳትና መዶል... መኖር ፥ ይህን ማወቅ በስቃይ መስታወት እራስን ማጫወት... @amadonart
"Graduating medical school isn’t for everyone, those who do have achieved what thousands only dream of." - Dr. Mikiyas Anteneh St. Paul Hospital Millennium Medical College's 2026 graduate That hits differently 🔥 Never felt prouder!✊ @NK_arts
🥀°•When you focus on you, You Grow. When you focus on Shit, Shit Grows.🥀
ፀሀዩ ሳይበረታ ቀብረን እንመለስ ብለው ይሸኙናልኮ የሆነ ቀን... ብዙ ባንበጣጠስ ጥሩ ነው
አመት ሁለት አመት ይቸገሯል እንጂ መልክ ይመስል ሀሳብ እንዴት አብሮ ያርጂ? ..... ሀሳብ ከበላቸው አንደበቶች
የሆነ ቀን ላይ አልገኝም ያልኩት ቦታ ላይ ከራሴ ጋር ተገናኝተናል አላደርገውም ያልኩትን ሳደርግ ብዙ ግዜ እራሴን ይዤዋለሁ "ማ እኔ በፍፁም"ያልኩት ጋር ቆሜ አቃለሁ ከፈረድኩባቸው ሰዎች ጋር ብዙ ግዜ ቦታ ተቀያይረናል ልቤም..መንፈሴም...እረስተውኝ ያውቃሉ የሆነ ቀን ላይ አትፍረድ!!የሚለው ቃል ከትንፋሼ በላይ ተሰምቶኛል..... አትፍረድ 💔 Mustefa apologetics
አንዱ አስተናጋጅ ዛሬ ፥ ቀልጠፍጠፍ ባለ እንግሊዘኛ ሲያስተናግደንና ሲንቦጃቦጅ "ይሄ ልጅ አዲስ ነው" አለ ጓደኛዬ "ዶክተር ይሆናል" አልኩት።
Today, as I scroll reels, I came across a famous speech by Jose Mourinho, a football coach btw😁, that he spoke to a 20 year old footballer who was among the most talented players of that period. እንዲህ ነበር ያለው.... "I'm 56 now. Yesterday, Yesterday I was 20. Time flies! And I think one day you will regret it, if you don't reach where you can reach. You should demand more from you. Not me. Nobody but you!" እንዴት እንደነዘረኝ አጠይቁኝ😧 Guess what happened to that player now? That player is now 29. He has lost his form. He is not wanted by any club. But a few years back, every club's eyes were at him. He was assumed to be a future England star but now he is just a free agent. Not only because he is lazy or toothless. But also due to a lot of circumstances including childhood trauma, addiction and many more. የሆነ ነገር አልተሰማችሁም? As the Atomic Habit writer says it, every little thing matters. Every little act today brings a consequence tomorrow, be it desirable or not. Every penny counts! Thanks! @NK_arts
ጥንካሬ እንዴት ነው? የወደድከው ነገር ከሰማይ ሲርቅህ ...ተስፋ ሳይቆርጡ መቀጠል ወይስ ልብን ለመርሳት አደንድኖ ሌላ አማራጭ ማየት? ሰው እንቅልፋን ሲለጥጥ በእኩለ ሌሊት ከህይወት እንደመታገል ወይስ ጌታህን አምነህ ቴንሽንክን ሀንድል አድርገህ በጊዜ መተኛት? ነገ በዛሬ ልፋት ነው እንጅ ያልዘራሁት ከየት ይመጣል ብለው መኳተን ወይስ ለኔ ያለው አይቀርም ብሎ የተረጋጋ ህይወት መኖር?
ፍቅር ብቻውን አጉል ቢይዙት ያረገርጋል... መውደድ ብቻውን ያለ እህል ውሃ ምን ይደረጋል....
አንቺ ወዲያ አራምባ እኔ ወዲ ቆቦ፣ አጉልማደፍረስ ነው መነካካት ቀርቦ፣ ሰም ለበሱ ገላሽ እየቀላለጠ እስኪወጣ ወርቁ፣ ያንን መፈቻሽን ቀን እየናፈቁ፣ ያንቺ አይነቷን ቅኔ ማየት ነው በሩቁ።
Know when to react , and to whom as well
እንዲህ መኖር ነዉ የሚያምረኝ🍂
🤔 Boanthropy is a psychological disorder in which patients believe they are a cow.
አንድም ሁለትም ናቸው ጊዜና ጎዳናው ይወስዳል ጎዳና ላሻው ወደፊት ላሻው ወደኃላ ግና.... በጊዜ ተሳፍሮ ጊዜ ለወሰደው መሄጃ እንደሁ እንጂ መመለሻም የለው ጊዜና ጎዳናው.....✍️teseid
What moments give you goosebumps as a medico👨⚕️? Me: Looking at a post like "I am done with internshippp,.... Quali is overrrrr,.. Just wrapped up Basic science, .... 50 days to graduation"... and the likes. Wow! What a beautiful moment they are! እቀናለሁ እንደውም ተመርቄ ራሱ I sometimes wish I could share that feeling😁 ከእነሱ እኩል😄. Because I know what that means and I know how I felt when I myself experienced it. That feeling is so special በቃ. Whenever I get such a post ሰውዬውን ባውቀውም ባላውቀውም you will see my comment .. "congraaattts guyys" (screaming behind the screen😁) የምሬን ነው። በቃ መጥቼ ባቅፋችሁ ሁላ ደስ ይለኛል😂። Med school is no joke man. አንድ bedside ራሱ በሰላም መጨረስ deserves a 2 days off😂. ለማንኛውም those of you who are going to be done with Quali exam, internship, basic science ምናምን in the near future.. please here is my early CONGRATULATIONS to you👏❤ ዩ ዲድ ኢትትትትትት!!!! @NK_arts
Coffee is a hug in a mug 🤎 "ምን ያህል ትወደኛለህ?" ስትዪኝ፦ ቡናዬን በምወደው ልክ ካልኩሽ ....ሚስቴ ነሽ እያልኩሽ ነው!! ✍️ ብሩክ ጴጥሮስ @yori_724
ቅንድቧን እንደ ሴት ፥ ኩል አልተኳለችው ፀጉሯ ቢንጨባረር ፥ ጉዳዬ አላለችው ከንፈሯን በቀለም ፥ አልለቀለቀችው እንደነገሩ ነው ፥ ልቤን የረታችው ። እንደ ነገሩ ናት ካፈር የተሰራች ፥ አመለ ውሃ ናት እንደ ነገሩ ናት ባያምር ባይደምቅ ፥ ልብሷና ቀሚሷ እግረመንገዷን ነው ፥ የምታምረው እሷ እንደ ነገሩ ናት በደበዘዘ መልክ ግልገል ፀሐይ አዳይ ያለ ጋሻና ጦር በዝምታ ገዳይ እንደ ነገሩ ናት በጭብጨባ ብዛት የማትደናበር በተቺ ዘለፋ የማትሰባበር እንደ ነገሩ ናት የገዛ ክንፎቿን አጣጥፋ የምትበር ። By Habtamu Hadera
“Unless you can be yourself, you won’t stay with anyone for long.” — Sylvia plath