- Последний пост
- 16 июн.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
በእናት ሆድ ውስጥ ጥጋብ ነው! ረሀብ የለም። በእናት ሆድ ውስጥ ሙቀት ነው ብርድ የለም። ከሁሉም በላይ ግን በእናት ሆድ ውስጥ ጣዕር የለም ምቾት፣ መንፈላሰስ እና በለስላሳ ውሀ ውስጥ መንሳፈፍ ነው። ግን ይህ ሁሉ ድሎት በተወለድክበት ቅፅበት ይለወጣል። ✍አለመኖር 📚ዶ/ር ዳዊት ወንድምአገኝ https://t.me/bfkerlov
ተሞኘሁ😔 ደግ ነሽ እያልኩኝ ባንንቺ ላይ ስመካ አንጀት የምትቆርጪ ጨካኝ ሴት ነሽ ለካ ቀረሁ ዘነጋሁሽ አንቺ እንደረሳሽኝ በሰው ላይ ሰው እንጂ መች ሌላ እስተማርሽኝ🥺 👉 https://t.me/bfkerlov
Channel photo updated
Live stream finished (41 days)
Part 2 .. 😂 ★ ተአምር ነክ የሰው ስሞች – ታምርነው – ታምራት – ታምሩ – ታምሬ – ታምር፣ ★ ሀብት ነክ የሰው ስሞች – ሀብታም – ሀብታሙ – ሀብታምነሽ – ሀብቴ – ጸጋየ – ጸጋው፣ ★ ንብረት ነክ የሰው ስሞች – ገንዘብ – ፈንታው – ፈንታየ – ፈንታነሽ – ድርሻየ – የኔነው – የሱነው፣ ★ ጥያቄ ነክ የሰው ስሞች – ምናለ – ማናየ – ምናሉ – ምናየ – የትነበርሽ፣ ★ አካል ነክ የሰው ስሞች – አካሉ – አካልነሽ – ዓይናለም – ዓይናዲስ – ብሌን – ክንዴ – ክንዳለም፣ ★ አድናቆት ነክ የሰው ስሞች – ድንቄ – ድንቁ – ድንቅነሽ – ይድነቃቸው – ደነቀው – ይደንቃል – ድንቂቱ ★ ምግብ ነክ የሰው ስሞች – አንጓች – እንጎቻ – እንጎቹ – ምሳየ – መቆያ – ህብስት Part 3 እንዲቀጥል..! 👍😂😂😂 https://t.me/bfkerlov
★ እህል ነክ የሰው ስሞች – እሸቱ – አዝመራው – ዘርትሁን – ፍሬ – በቀለ – ሽምብራ – ዘሪሁን፣ ★ ፍራፍሬ ነክ የሰው ስሞች – ብርቱካን – ትርንጎ – ሮማን – ሎሚ ዘንግ – ዘይቱን፣ ★ አበባ ነክ የሰው ስሞች – አበባው – አበባ – አበበ – ጽጌረዳ – አደይ፣ ★ ዓለም ነክ የሰው ስሞች – ዓለሙ – ዓለም ነሽ – ዓለማየሁ – ዓለም – ዓለሚቱ – ዓለም ነህ – ዓለሜ፣ ★ ቁጥር ነክ የሰው ስሞች – ብዙየ – በዛብህ – ብዙአየሁ – ብዙነሽ – አያሌው – የሺ – ሚሊዮን፣ Part 2 እንዲቀጥል!👍 😂😂😂 https://t.me/bfkerlov
🌹✨𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒💌𝐒𝐇𝐄𝐑✨🌹 --------------- 💍⃤-------------------- ---------🌹ወንድ ልሁን ሴት🌹----------- ======♥✨✨♥======== 💌@ https://t.me/bfkerlov 💌@ https://t.me/bfkerlov
ወንድ ልጅ ኳስ የማይወድ ከሆነ ለምን ሁለት ኳስ ይዞ ተፈጠረ?? እያሉ እየተከራከሩ ነው Dstv ወስጥ🤧😁 ለኔስ ጥያቄ ነው እናንተስ? ምን ትላላችሁ🤔😅🤣 https://t.me/bfkerlov
#አስተውል_ይሄ_እውነታ_ነው •| ጠንካራ ሰው ሁን ማለት አትወደቅ ማለት አይደለም ! ወድቀህ መነሳትን ልመድ ማለት እንጂ😘 •| ዝም በል ማለት አትናገር ማለት አይደለም ! ሌሎችን ለመስማትም ጆሮ ስጥ ማለት እንጂ:: •| ሆዳም አትሁን ማለት አትብላ ማለት አይደለም ! በሰዎች ሃቅ ላይ አትለፍ ማለት እንጂ። •| ጠላትህን ውደድ ማለት ጠላት ጥሩ ነው ማለት አይደለም ! ከጥላቻ ይልቅ ፍቅር ስለሚያሸንፍ እንጂ። •| ደስተኛ ሁን ማለት ሁሉ ይኑርህ ማለት አይደለም ! ባለህ ነገር ደስ ይበልህ ማለት እንጂ። መ. ል. ካ. ም ቀ. ን የተመቻቹ #Like👍 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/bfkerlov
🎚️ በህይወት ሩጫ ውስጥ የሚያሸንፈው ቀድሞ የደረሰ ብቻ አይደለም ውድድሩን የጨረሰም ነው። የግድ በዙሪያችን ካሉ ሰዎች ቀድመን ወይም እኩል መድረስ አለብኝ ብለን ራሳችንን ማስጨነቅ የለብንም። ✍️ራሳችንን ካወዳደርን አይቀር ከሰዎች ጋር ሳይሆን ከትላንቱ ማንነታችን ጋር መሆን አለበት። ስኬት የሚለካው በራስ መነፅር እንጂ ከሌሎች ጋር ባለን ንፅፅር አይደለም። 👇👇👇👇https://t.me/bfkerlov
видео или голосовое, без подписи
❤👍👎😍
Channel photo updated
ለምዶበት ነው እንጂ፣ ጥርሴ የሚስቀው፤ የውስጤን መከፋት፣ እኔ ነኝ የማውቀው !!😫🥹. ቤተሰብ ለ ግጥሜ reaction 👍 https://t.me/bfkerlov
🍈የእውነተኛ ፍቅር መሰናክሎች 🍏 ~//~//~~ 1. ቅናት 2. የሰው ወሬ መስማት 3. በመሃከላቸው መተማመን መጥፋት 4. ለኔ ብቻ ግዜ ስጠኝ/ስጪኝ ማለት ሲመጣ 5. እሱ ከሴቶች / እሷም ከወንዶች ጋር አትገናኝ /አትገናኝ ማለት ሲጀመር 6. መደማመጥ ሲያቅታቸው 7. በጋራ የወሰኑትን ጉዳይ በተናጥል ሲንዱት 8. ሲገናኙ የፍቅር ጨዋታ ቀርቶ ክርክር ሲመጣ 9. የሱን እንከን / የሷን እንከን መተያየት ሲጀምሩ 10. ላለመስማማት ሲስማሙ 11. እኔን ብቻ ስሚኝ/ስማኝ ማለት ሲመጣ 12. ራሳቸውን ለማሳደግ መጣር ሲያቅታቸው 13. በአስተሳሰብ እየተራራቁ ሲመጡ 🌷ከላይ ያሉት ነጥቦች በእውነተኛ ፍቅር ውስጥ መከሰት ሲጀምሩ ያኔ ለፍቅራችሁ ስትሉ ንቁ ... እመኑኝ ንቁ! አለበለዚያ የት ይደርሳል ያልነውን ዛፍ ቀበሌ ቆረጠው እንደሚባለው ... ♥ ይህ ፍቅር ያማረ ነው ፣ ♥ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ይመሰርታል ፣ ♥ መጨረሻው ያምራል እያልን የተደነቅንበት ፍቅር ታሪክ ወደመሆን ይቀየርና ጊዜው አልፎ "ወይኔ ምነው እንዲህ ባደረኩኝ" እያልን በፀፀት አለንጋ የምንገረፍበት ጊዜ እንዳይመጣ ካሁኑ እናስብበት ... ♥ ♥♥ አዎ ፍቅር ህይወት ነው ... 👭💏ጥንዶች ሆይ ራሳችሁን እዩበት💏👭 https://t.me/bfkerlov
በፆሙ አብረው አድረው ጠዋት ላይ “ውዴ እኔ እና አንተ ምንድነን ”ትለዋለች? . . እሱ:- “ሀጥያተኞች” 👉 https://t.me/bfkerlov
ምሳ ቀርቦ ፈረሱን ባለመጋለብህ መብራት ስለጠፋ ቺኳ ግን በጣም ታምራለች ፡ ፡ This ቀልድ Is Sponsered By ጋንጃ😂 👉 https://t.me/bfkerlov
""ለዘመናት ሳፈቅርሽ""" ላንቺ ስኖርልሽ የኔን ህይወት ትተሽ ያንቺን ሳደምቅልሽ በልቤ ተጫውተሽ ጎድተሽኝ ብትሄጂም እኔ ላንቺ ስኖር ግድ አይሰጠኝም እውነተኛ ፍቅር ጭራሽ ባይገባሽም መልካሙን ያጋጥምሽ ክፋ አልመኝልሽ እኔ የተጎዳሁትን አንቺ ባትክሺኝ ሌላ ምን እላለው ልቤን መልሺልኝ 👉 https://t.me/bfkerlov
መተሽብኝ ነበር : ለሊት ላይ በህልሜ፣ አቤት ብዬም ነበር : ስምሽ መስሎኝ ስሜ፣ ግና ሳልጨርሰው : ፍቅርን አጣጥሜ፣ ፍጥን እንደ ንፋስ : እጥር እንደ #ጳጉሜ፣ ..............አልሽብኝ አለሜ ። 👉 https://t.me/bfkerlov
😇አየቺኝ ☺አየሗት ደግማ ደጋገመች እኔም ደጋገምኳት 😶መሽኮርመም አረጋት 😊እኔም አፈር አልኩኝ አይኔን ሰበርኩላት ፈልጋለች መቅረብ እኔም ተመኘዋት አየችኝ አየሗት ደገመች ደገምኳት ላናግራት ፈለኩ ግን ደግሞ ፈራዋት አይናፋርነቴ አራቀኝ አራቃት አይይይይይይይይ 👉 https://t.me/bfkerlov