tgindex
ሰንላይት ክሊኒክ (SunLight Clinic)

ሰንላይት ክሊኒክ (SunLight Clinic)

Статистика

ይህ ገጽ የሰንላይት ክሊኒክ ይፋዊ ገጽ ነው። አድራሻ: እንጅባራ ከዋናው አደባባይ በስተምስራቅ በኩል ቅዱስ ሚካኤል ጅምር ህንፃ ፥ ከምድረ ገነት ሆቴል ፊትለፊት 0937044711 0918804974 This is an official channel of SunLight clinic located at Injibara town.

Последний пост
12 авг.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
3
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
353
+1 за 1 дн.
Сутки
+1
+0,28%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 086
20 постов
Вовлечённость
307,6%
к подписчикам
Постов в день
0,4
всего 20
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
272
1/48двое суток
311
1/72трое суток
336

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • የሀሞት ጠጠር ቀዶ ህክምና (cholecystectomy)

  • видео или голосовое, без подписи

  • የምራቅ ዕጢ ጠጠር (Sialolithiasis) በክሊኒካችን የተሰራ

  • видео или голосовое, без подписи

  • የሚረጭ እንቅርት (Toxic goiter) እንቅርት ማለት የታይሮይድ እጢ እብጠት ነው፡፡ ይህ እብጠት በብዙ ምክንያች ሊከሰት ይችላል፡፡ ከእነዚህ መካከል - የአዮዲን እጥረት ፤ - ካንሰር ፤ - ኢንፍሜሽን (ብግነት) - ኢንፌክሽን ዋናዎቹ ናቸው፡፡ እንቅርት; የሚረጭ ፣ የማይረጭ ወይም ከመጠን ያነሰ የሚያመነጭ ተብሎ ሊከፈል ይችላል፡፡ የሚረጭ እንቅርት ለሰውነታችን ከሚስፈልገው በላይ የታይሮይድ ሆርሞንን በማመንጨት በሰውነታችን ላይ ብዙ ጉዳት ሊያስከትል ይችላል፡፡ የሚረጭ እንቅርት ምልክቶች (ብዙ ምልክቶች ቢኖሩትም ዋዎቹ) 1. ሙቀትና ቅዝቃዜን መልመድ አለመቻል 2. የልብ ምት መሰማት (መደንከር) በተለይ በረፍ ሰዓት 3. የሰውነት ክብደት መቀነስ 4. የምግብ ፍላጎት መጨመር 5. የወር አበባ መዛባት 6. እንቅልፍ ማጣት 7. የጠባይ መቀያየር እና ሌሎች፡፡ ህክምና 1. የመድሃኒት ህክምና - ከመጠን በላይ የሚመረተውን ሆርሞን መቆጣጠር የሚያስችሉ መድሃቶችን በመጠቀም 2. የቀዶ ህክምና - በተለይ በመድሃኒት ህክምና መርጨቱ ከተስተካለ በኋላ በዘላቂነት ለመቆጣጠር የሚረዳ ህክምና ነው፡፡ (ምስል፡ ለብዙ አመታት በሚረጭ እንቅርት ህመም ስትሰቃይ የነበረች እናት በመድሃኒት ህክምና ስንከታተል ቆይተን በዛሬው ዕለት ቀዶ ህክምና ሲሰራላት) ስለነዚህና የመሳሰሉ ችግሮች ህክምናና የምክር አገልግሎት በሰንላይት ክሊኒክ ያገኛሉ፡፡ 📍፡ እንጅባራ ከዋናው አደባባይ ወደ ማረሚያ ቤት መንገድ  የቅዱስ ሚካኤል ህንፃ 🤳 0937044711 // 0918804974 በማህበራዊ ሚድያ አማራጮች Facebook tiktok: @dr.eneyew ይከተሉን፡፡

  • ወደ ውስጥ የገባ ጥፍር!

  • ሰላም የዚህ ገፅ አባላት ይህ የክሊኒካችን የፌስ ቡክ ገፅ ነው። እንድትወዳጁ በአክብሮት እንጠይቃለን። https://www.facebook.com/share/1UWCzn1qXP/

  • 14 июл.1 1202

    የፊንጢጣ ኪንታሮት ህክምና

  • 8 июл.1 30122

    видео или голосовое, без подписи

  • 7 июл.1 14612

    ሰላም ውድ ደንበኞቻችን እነሆ ክረምቱን አስመልክቶ ያደረግነው የግርዛት የቅናሽ ፓኬጅ ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ይቀሩታል። የሚመለከታችሁ ሁሉ የእድሉ ተጠቃሚ እንድትሆኑ ጥሪያችንን በድጋሜ እናስተላልፋለን። ሰንላይት ክሊኒክ

  • 4 июл.1 64632

    ©ሆድ ድርቀት መቼ ነው አሳሳቢ የሚሆነው? 👉ሆድ ድርቀት (Constipation) ማለት ሰገራ በሳምንት ከ3 ጊዜ በታች መውጣት፣ ወይም ጠንካራ ሰገራ(hard Stool) በግፊት መውጣት ነው። 👉ምክንያቶቹ ብዙ ሊሆኑ ይችላሉ። 1. የአኗኗር ምክንያቶች:በጣም የተለመዱ መንስኤዎች፡ •በቂ ውሃ አለመጠጣት •የፋይበር እጥረት ( በቂ አትክልት፣ ፍራፍሬ፣ ሙሉ እህል ዘሮች አለመውሰድ) •የአካላዊ እንቅስቃሴ ማነስ •ተፈጥሯዊ የመፅዳዳት ፍላጎትን ማዘግየት 2. መድሃኒቶች •የብረት (Iron) ክኒኖች •ኦፒዮይድ የህመም ማስታገሻዎች •አንዳንድ የደም ግፊት መድሃኒቶች (ለምሳሌ calcium Chanel Blockers) •አንዳንድ ፀረ-ድብርት እና ፀረ-አለርጂ መድሃኒቶች 3. የህክምና ሁኔታዎች • የእንቅርት ሆርሞን ችግር (Hypothyroidism) •የስኳር ህመም (Diabetes mellitus) •ከፍተኛ የደም ካልሲየም (hypercalcemia) •የነርቭ በሽታዎች (ለምሳሌ Parkinson disease) •እርግዝና 4. የአንጀት ችግሮች •የአንጀት መታወክ(Irritable bowel syndrome (IBS-C)) •የአንጀት መዘጋት(Bowel Obstruction) •የትልቅ አንጀት ካንሰር (በተለይ አዲስ የጀመረ ድርቀት ከሆነ) 5. ሌሎች •ዕድሜ መጨመር •የጭንቀት እና የጭንቀት ስሜት °ከረጅም ጊዜ የlaxative መድሃኒት መጠቀም 👉*መቼ ወዲያውኑ ሐኪም ማየት ያስፈልጋል?* •በሰገራ ውስጥ ደም ካለ •ከባድ የሆድ ህመም ወይም ሆድ መነፋት •ማስታወክ ካለ •ያልተጠበቀ ክብደት መቀነስ •ከ50 ዓመት በኋላ በድንገት የጀመረ የሆድ ድርቀት •ሰገራ ወይም ጋዝ ፈጽሞ ካልወጣ ©Dr.Kifle Alamirew, Internist

  • 2 июл.1 13121

    видео или голосовое, без подписи

  • 27 июн.1 5733

    የእንቅርት ቀዶ ህክምና

  • 25 июн.1 37431

    በዛሬው ዕለት ለምትመረቁ የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ እንኳን ደስ ያላችሁ!!! ሰንላይት ክሊኒክ

  • 19 июн.2 28824

    видео или голосовое, без подписи

  • 13 июн.1 7082

    ሰላም ቤተሰብ ይህ የሰንላይት ክሊኒክ ይፋዊ የፌስቡክ ገፅ ነው። ተወዳጁት። https://www.facebook.com/share/18gF9UB6hK/

  • 13 июн.1 5881

    видео или голосовое, без подписи

  • 10 июн.412из DrEneyew

    እንቅርት!!!

  • 7 июн.1 04111

    በምስሉ ላይ የሚታየው የጤና ችግር ምንድን ነው? መልሳችሁን በአስተያየት መስጫው ላይ ፃፉ። ሸጋ ቅዳሜ! ሰንላይት ክሊኒክ

  • 6 июн.1 1101

    በምስሉ ላይ የሚታየው የጤና ችግር ምንድን ነው? መልሳችሁን በአስተያየት መስጫው ላይ ፃፉ። ሸጋ ቅዳሜ! ሰንላይት ክሊኒክ

ሰንላይት ክሊኒክ (SunLight Clinic) — tgindex