tgindex
Roha Tv/ሮሃ ቴቪ

Roha Tv/ሮሃ ቴቪ

Статистика

ትኩስ ወቅታዊና ታአማኒ መረጃዎችን የሚያገኙበት ሮሃ ቴቪ የሀገሬው

Последний пост
28 мая
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
7 808
−17 за 2 дн.
Сутки
−4
−0,05%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
2 660
21 постов
Вовлечённость
34,1%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 28 мая4 169401

    ተጠናክሮ በቀጠለው ፍልሰት አራት የብልፅግናው መከላከያ መሀንዲስ ክፍለጦር አባላት ከነ ሙሉ ትጥቃቸው ጀግናው የራስ አበበ አረጋይ ክፍለጦርን ተቀላቀሉ! አፋብን ሸ/ጠ/ግ/አ/ዕዝ ተጠናክሮ በቀጠለው የአገዛዙ ሰራዊት ፍስልሰት በዛሬው ዕለት ግንቦት 20 ቀን 2018ዓ.ም መነሻቸውን ከሸዋ ጠቅለይ ግዛት ግራርያ (ፍቸ ሰላሌ) አውራጃ ያደረጉ የመከላከያ መሀንዲስ ክፍለጦር አባላት ከነ ሙሉ ትጥቃቸው የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ አፄ አምደ ፅዮን ኮር የራስ አበበ አረጋይ ክፍለጦርን መቀላቀላቸውን ኮሩ በላከው የግንባር መረጃ አስታውቋል። ፋኖን ከተቀላቀሉ የመከላከያ ሰራዊት አባላት መካከል:- 1ኛ. አንሙት ሽመልስ 2ኛ. አወቀ ሞላ 3ኛ. አዱኛ አይሸሽም እና 4ኛ. ሀብታሙ አማረ የተባሉ የአገዛዙ ሰራዊት ፋኖን ሲቀላቀላ:- ✅ 4 ዘመናዊ ክላሽንኮቭ መሳሪያ ✅ 12 ካዝና ✅ ከ 500 በላይ የክላሽ ተተኳሽ ✅ ትጥቅን ጨምሮ የተለያዩ ወታደራዊ ሰነዶችን በመያዝ ጀግናው የአማራ ፋኖን ተቀላቅለዋል ሳል ኮሩ ገልጿል። ''ክብር ለትግሉ ሰማዕታት'' ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ ህዝብ ግንኙነት መምሪያ ግንቦት 20/2018ዓ.ም

  • 27 мая3 805163

    ጀግናው አቤ ደርሶ አምሳ አለቃ ቢሻውን ጨምሮ 8 የአገዛዙ ወታደሮችን በመግደል በጀግንነት ተሰዋ! ‎ግንቦት 19/2018 ‎በአማራ ህዝብ ላይ የጅምላ ጭፍጨፋ እየፈፀመ የሚገኘው አገዛዙ በትናንትናው ዕለትበአነደድ ወረዳ ዝንቅር ቀበሌ ነዋሪ የሆነውን የግል ታጣቂ ጀግናው አቤ ደርሶን ለማፈን ከአምበር ከተማና ከሉማሜ ከተማ በርካታ የጠላት ሀይል ወደ ዝንቅር ቀበሌ በማምራት የጀግናው አቤ ደርሶን ቤት በመክበብ በቁጥጥር ስር ለማዋል ሙከራ ቢያደርጉም እንዳሰቡት ቀላል አልሆነም። ‎በአገዛዙ ወታደሮች አፈና እንደተፈፀመበት የተረዳው አቤ ደርሶ አገዛዙ በአማራ ህዝብ ላይ እያደረሰ ያለውን ግፍ ቀድሞ የተረዳ ስለነበር መኗሪያ ቤቱ ላይ ያዘጋጀው ምሽግ ላይ በመሆን አምሳ አለቃ ቢሻው የተባለውን ፖሊስ እና ብሬን ተኳሽ ግምባር ላይ ከንጋቱ 11:00 ሰዓት የመጀመሪያ ጥይቱን አሳረፈ። ከዚያ በኋላ ጦርነቱ በይፋ ተጀመረ ቤቱን ዙሪያውን የከበበውን ሚኒሻ ፦ፖሊስና አድማብተናን ያዝረከርከው ጀመር ‎ከዚህ በኋላ ጀግናው አቤን መያዝ እንደማይችል የተረዳው የጠላት ሀይል የሚስቱን ወንድም እጅ እንድሰጥ ሽማግሌ አድርገው ይልኩታል ነገር ግን ጀግንነትን ከአባቱ በላይ ዘለቀ ተምራልና እጀን አልሰጥም በማለት እና የመጠውን አማላጅ ቦታ እንድይዝ በማድረግ መታኮሱን በመቀጠል ጠላትን አስጨንቆት አረፈደ ‎ከፍተኛ ጉዳት ያስተናገደው አገዛዝ በቤንዚል እና ቦምብ ቤቱን ማቃጠል ሲጀምሩ እየተታኮሰ ቤቱን ለቆ በመውጣት አና 3 ክላሽንኮቭ በመማረክ ተጋድሎውን ይቀጥላል ይህን የሰሙት የ34ኛ ክ/ጦር አካል የሆኑት መብረቁ ሻለቃ እንድሁም ተድላ ጓሉ ሻለቃ እሱን ለማውጣት ከአገዛዙ ወታደሮች ጋር በአደረጉት ውጊያ ጠላት ላይ ከፍተኛ ኪሳራ አድርሰዋል። ‎ከንጋቱ 11:00 ሰዓት የጀመረው ውጊያ እስከ ቀን 11 ሰዓት ቆይቶ ጀግናው አቤ ደርሶ አምሳ አለቃ ቢሻው የተባለ የፖሊስ ብሬን ተኳሽ እና ቀሬ እጅግ የተባለ ሚሊሻን ጨምሮ በድምሩ8 የአገዛዙ ወታደሮችን እስከወዳኛው ሸኝቶ በክብር የወደቀ ሲሆን በዚህ የተበሳጨው የጠላት ሀይል ለእርሻ ስራ ይጠቀምበት የነበረ በሬውን በጥይት ደብድበው የገደሉ ሲሆን በጀግናው አቤ ደርሶ እና በ34ኛ ክ/ጦር ፋኖዎች ባደረጉት እልህ አስጨራሽ ውጊያ 11 አስከሬን እንድሁም በርካታ ቁስለኛ በመያዝ ወደመጣበት ፈርጥጧል። ‎ጀግናው አቤ ደርሶ ከኢትዮ ኤርትራ ጦርነት ለሀገሩ ኢትዮጵያዊ ያገለገለ ሲሆን አብይ አህመድ በአማራ ህዝብ ላይ የሚያደርሰውን ግፍ በመረዳት ለወገኑ ሲል የጫካ ኑሮን በመምረጥ በአነደድ ወረዳ በማደራጀትና አቢዮቱን በመቀላቀል ጉልህ አሻራውን ያስቀመጠ ጀግና ነበር። ‎ ‎ ‎ ‎አዲስ ትውልድ! አዲስ አስተሳሰብ! አዲስ ተስፋ! ‎የአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር 34ኛ ክ/ጦር ህ/ግንኙነት ‎

  • 27 мая2 669112

    81ኛ ክፍለ ጦር በአፓርታይዱ የአብይ አህመድ ወንበር አስጠባቂ ላይ ድል ተቀዳጀ! የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ወሎ ቤተ አማራ ምኒልክ ዕዝ የ303ኛ ግዙፉ አሳምነው ኮር 81ኛ ክፍለጦር የጨረባ ምርጫ አስፈፅማለሁ ብሎ በቀን ቅዠት ውስጥ በሚደናበረው የአፓርታይዱ የአብይ አህመድ ወንበር አስጠባቂ ሰራዊት ላይ በሰሜን ወሎ ዞን ገረገራ ግንባር በተጠና ኦፕሬሽን መብረቃዊ ጥቃት ሲፈፀምበት ወደ አግሪት የተንቀሳቀሰው ደመነፍሳዊ ኃይል እግሬ አውጭኝ ብሎ ወደ ተመለደው የአይጥ ጎድጓዱ ገብቷል። ግንቦት 19/2018 ዓ/ም ረፋዱን በተሰራው ኦፕሬሽን 12 ሲደመሰስ 17 ቁስለኛ ሁኗል። በጦር ጠበብቶቹ የ81ኛ ክፍለጦር አመራሮች የተመራዊ ኦፕሬሽን በኃይል የምርጫ ድጋፍ ውጡ እያለ ንፁሃንን ሲያሰቃይ የነበረውን የብልፅግና ስርዓት አቀንቃኞች ቅስም የሰበረ እንደነበር ከቦታው የደረሰን መረጃ ያመላክታል። መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲል የ303ኛ ግዙፉ አሳምነው ኮር ህዝብ ግንኙነት መምሪያ መረጃውን አድርሷል! ትግላችን በተባበረ ክንዳችን! አፋብን ወሎ ቤተ-አማራ ምኒልክ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ግንቦት 19/ 2018 ዓ.ም

  • 27 мая2 44682

    የእንኳን ለ1447ኛው ሂጅሪያ የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ውድ የተከበራችሁ የአማራ ህዝብ፣ የድርጅታችን አፋብን አባላት፣ ደጋፊዎችና መላው የእስልምና እምነት ተከታዮች፤ በመጀመሪያ በአፋብን ምኒልክ ዕዝ ወታደራዊ አስተዳደር እና በራሴ ስም፣ ይህንን ታላቅና ቅዱስ የሆነውን የ1447ኛውን የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል ምክንያት በማድረግ ከልብ የመነጨ ሞቅ ያለ አብዮታዊና ወንድማማችነታዊ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክቴን አስተላልፋለሁ። የዒድ አል-አድሃ በዓል ፍጹም ለአላህ የመታዘዝ፣ የፅናት፣ የራስን ጥቅም አሳልፎ የመስጠትና የመስዋዕትነት ተምሳሌት ነው። ነቢዩ ኢብራሂም (ዐ.ሰ) ለአላህ ትዕዛዝ ያሳዩት ፍጹም ታማኝነትና ታላቅ መስዋዕትነት፣ ዛሬም ድረስ ለእኛ ለሰው ልጆች ሁሉ በትግል፣ በፅናትና በታማኝነት ጎዳና ላይ ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ ነው። ክቡራትና ክቡራን! ይህንን ታላቅ በዓል ስናከብር፣ ሕዝባችን ያለፈባቸውንና አሁንም እየተጋፈጣቸው ያሉትን ዘርፈ-ብዙ ፈተናዎች እያስታወስን ሊሆን ይገባል። የአማራ ሕዝብ በታሪኩ የአንድነቱን፣ የጀግንነቱንና የማንነቱን ክብር ለማስጠበቅ እጅግ ውድ የሆኑ መስዋዕትነቶችን ከፍሏል፤ ዛሬም እየከፈለ ይገኛል። የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ፣ የሕዝባችንን መብት፣ ክብርና ዘላቂ ሰላም ለማረጋገጥ የጀመረውን ህጋዊና ፍትሃዊ ትግል አጠናክሮ ይቀጥላል። ይህ በዓል እርስ በእርሳችን የምንደጋገፍበት፣ ለአካባቢያችን ሰላምና ደህንነት ዘብ የምንቆምበት እንዲሁም በትግል ጉዟችን ውስጥ ይበልጥ የምንጠናከርበት ሊሆን ይገባል። በዚህ በተባረከ ቀን በተለይም፡- አቅም የሌላቸውንና የተቸገሩ ወገኖቻችንን በመጠየቅና በማካፈል ደስታቸውን ልናጋራቸው ይገባል። ለሕዝባቸውና ለሀገራቸው ሲሉ በየድንበሩና በየቀበሌው መስዋዕትነት እየከፈሉ ያሉትን ጀግኖቻችንን ልናስባቸውና ልናከብራቸው ይገባል። የአማራን ህዝብ ዘላቂ አንድነትና ጥንካሬ ይበልጥ ለማጠናከር ቃል የምንገባበት ወቅት ሊሆን ይገባል። ውድ ወገኖቼ! አንድነታችን መከታችን፣ ፅናታችን ደግሞ የነፃነታችንና የዕድገታችን መሰረት ነው። ይህ የዒድ ለአማራ ሕዝብ እንዲሁም ለመላው የሰው ልጅ ሰላምን፣ ፍቅርን፣ አንድነትንና ድልን ይዞ እንዲመጣ እንመኛለሁ። አላህ ትግላችንን በድል፣ ምድራችንን በሰላምና በበረከት እንዲሞላልን እንማጸናለን። በድጋሚ ለተከበረው የአማራ ፋኖ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የዒድ አል-አድሃ በዓል ይሁንላችሁ! ኩሉ ዓም ወአንቱም ቢኸይር! ዒድ ሙባረክ አርበኛ ትዝታ በዛብህ አፋብን ምኒልክ ዕዝ ወታደራዊ አስተዳደር መምሪያ ሀላፊ

  • 27 мая1 9611

    видео или голосовое, без подписи

  • 27 мая1 9156

    🌙 እንኳን ለ1447ኛው የዒድ ዓል‐ዓድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ሮሃ ቴቪ በኢትዮጵያም እና በዓለም ዙሪያ ለምትገኙ የእስልምና እምነት ተከታይ ወገኖቻችን እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል‐አድሃ (አረፋ) እንኳን አደረሳችሁ ይላል! ይህ በዓል የመስዋዕትነት፣ የመተሳሰብ እና የሰብአዊነት እሴቶችን የሚያስታውስ በመሆኑ፣ የሀገራችን ሰላም፣ የሕዝባችን ፍትሕ እና እኩልነት የሚረጋገጥበት እንዲሆን እንመኛለን! عيد أضحى مبارك تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال ኢድ ሙባረክ! ሮሃ ቴቪ የሃገሬው!

  • 23 мая2 788162

    📢 አስቸኳይ ጥሪ ለኢትዮ 251 ሚዲያ ቤተሰቦች! የሕዝብ ድምፅ የሆነው ሚዲያችን በአገዛዙ የሳይበር ሚሊሻዎች የተቀናጀ ሪፖርት ምክንያት በድጋሚ ተዘግቷል። ነገር ግን የእውነት ድምፅ በአገዛዙ የተቀናጀ ዘመቻ አይታፈንም! የነፃነት አንደበት የሆነው ኢትዮ 251 ሚዲያ በአዲስ ቻናል ተመልሷ ። ሁላችሁም የሚከተሉትን በማድረግ አጋርነታችሁን እንድታሳዩ ጥሪያችንን እናቀርባለን፡ 1. ሰብስክራይብ ያድርጉ፦ ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን አዲሱን ቻናል ይቀላቀሉ። 2. ለሌሎች ያጋሩ (Share)፦ መልዕክቱን ለወዳጅ ዘመድዎ በመላክ የሚዲያውን ተደራሽነት ያግዙ። 3. አስተያየት ይስጡ፦ በቪዲዮዎቹ ላይ አስተያየት በመስጠትና ላይክ በማድረግ ቻናሉ በሪፖርት እንዳይዘጋ ይከላከሉ። አዲሱ የዩቲዩብ ቻናላችን ሊንክ፦ 👉 https://youtube.com/@ethiomedia-v7p9p?si=T9nNjmqL5n4Jkt7N ኢትዮ 251 ሚዲያ የነፃነት አንደበት!

  • 23 мая2 5731

    видео или голосовое, без подписи

  • 23 мая2 719121

    መጽሔተ አማራ (Journal of Amhara) 2ኛው ዓመታዊ ዓለም አቀፍ ሳይንሳዊ ጉባኤ ከግንቦት 23–24፣ 2026 በአሜሪካ ሜሪላንድ ግዛት ሲልቨር ስፕሪንግ እየተካሄደ ነው። ጉባኤው “የአማራን ጽናት ጽንሰ ሃሳብ አመክንዮ ዳግም መመልከት፦ ከህልውና ትግል ጉዞ ወደ ፖለቲካ መር መጻኢ አሳቤ” በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀ ሲሆን፣ በአማራ ሕዝብ የህልውና ትግል፣ የጽናት ስልቶች እና የወደፊት ፖለቲካዊ፣ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ አቅጣጫዎች ላይ ያተኮሩ ውይይቶች እየተካሄዱ ናቸው። በመክፈቻ ንግግሩ፣ የመጽሔተ አማራ አመራር ተቋሙ የመጀመሪያ የምርምር ዕትሙን (Inaugural Issue) በይፋ ለንባብ ማብቃቱን እና ይህም በታዋቂው የአሜሪካ የኮንግረስ ቤተ-መጻሕፍት (Library of Congress) መመዝገቡን ገልጿል። ይህም መጽሔቱ በዓለም አቀፍ የምሁራን ዓለም ውስጥ እውቅናና ቋሚ አሻራ ለማሳረፍ የወሰደው ጠቃሚ እርምጃ መሆኑ ተጠቁሟል። እንዲሁም በጉባኤው ላይ ከ12 በላይ በተለያዩ ዘርፎች ላይ ያተኮሩ የምርምር ጥናቶች በአንጋፋና በወጣት ምሁራን ለውይይት እየቀረቡ መሆኑ ተገልጿል።

  • 23 мая2 133

    видео или голосовое, без подписи

  • 23 мая2 251

    видео или голосовое, без подписи

  • 23 мая2 613

    видео или голосовое, без подписи

  • 23 мая2 13810

    ትናንት በቤተ አማራ ምድር በከባድ መሣሪያ የተጨፈጨፉት ልጆቻችን እጣ ፈንታ ልብን ያደማል። የእነሱ ንጹህ ሕይወት በዚህ መልክ እየረገፈ፣ አረመኔዎቹ ግን 'ምረጡን' እያሉ በቁስላችን ላይ ጨው ይነሰንሳሉ። ወገን ሆይ፣ ልብ እንበል! 'ጥይት በሚዘንብበት ምድር ላይ የዲሞክራሲ ድራማ ሊሠራ አይችልም፤ የቆሰለ ሕዝብ የሚፈልገው የምርጫ ሳጥን ሳይሆን የህልውና ጋሻ ነው!' > ልጆቻችን እየታረዱ ዝምታን የመረጥን ዕለት የሕሊና ሞት ሙተናል። ይህንን በሕዝባችን ላይ እየተቀለደ ያለውን የፖለቲካ ሥላቅና ክህደት በአንድነት እንቃወም! ለተበደሉት ወገኖቻችን ድምፅ፣ ለተጨፈጨፉት ሕፃናት ደግሞ ፍትህ እንሁን!

  • 22 мая2 384131

    видео или голосовое, без подписи

  • 18 мая3 51392

    የሸዋውና የወሎው ተጋድሎና የፋኖ ድል! እነ ጌታቸውና ጻድቃን ወደ ትግራይ! ብናልፍ አንዷለም ምን ገጠማቸው? https://rumble.com/v79zjhs-440038000.html

  • 16 мая3 633134

    በካናዳ ኦታዋ በአማራ ሕዝብ ላይ እየተፈጸመ ያለውን የዘር ማጥፋትና የይስሙላ ምርጫ የሚቃወም ታላቅ ሰልፍ እየተካሄደ ነው! በአማራ ሕዝብ ላይ እየተፈጸመ ያለውን የዘር ማጥፋት ወንጀል ለማውገዝ እና በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ ሊካሄድ የታሰበውን የይስሙላ ምርጫ ለመቃወም የተጠራ ታላቅ ሰልፍ ዛሬ ግንቦት 8 ቀን 2018 ዓ.ም (እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር ሜይ 16 ቀን 2026) እየተካሄደ ይገኛል። የአማራ ማህበራት ከሌሎች ኢትዮጵያውያን ጋር በመተባበር ባዘጋጁት በዚህ ሰልፍ ላይ፣ በመገኘት ድምፃቸውን እያሰሙ ነው። በስፍራው ከሚገኙ መረጃዎች መረዳት እንደሚቻለው፣ ሰልፈኞቹ "ሰላም በሌለበት ሕጋዊ ምርጫ ሊኖር አይችልም" እና "የጦርነት ቀጠናዎች የድምፅ መስጫ ቀጠናዎች አይደሉም" የሚሉ ጠንካራ መልዕክቶችን እያስተላለፉ ይገኛሉ። ሰልፉ በዋናነት በጦርነትና አለመረጋጋት ውስጥ ምርጫ ሊካሄድ እንደማይችል፣ ከምርጫው በፊት የጥይት ድምፅ መቆም እንዳለበትና ለሰላም ቅድሚያ እንዲሰጥ ይጠይቃል። በተጨማሪም ምርጫን ሽፋን በማድረግ በአማራ ሕዝብ ላይ እየተፈጸመ ያለው የዘር ማጥፋትና የደም መፋሰስ እንዲቆም፣ እንዲሁም ከድምፅ መስጠት በፊት የሰው ሕይወት ጥበቃ ቅድሚያ እንዲሰጠው ግፊት እየተደረገ ነው። ነጻነት በሌለበት ነጻ ምርጫ እንደማይኖርና ሕዝብ በጭቆና ሥር ሆኖ ድምፅ ሊሰጥ እንደማይችል ያሳሰቡት ሰልፈኞቹ፣ ለትክክለኛ ዴሞክራሲ የሽግግር ፍትሕ እንዲሰፍን፣ ከምርጫው በፊት መተማመን እንዲገነባና ለሀገር ቅድሚያ እንዲሰጥ ጥሪያቸውን አቅርበዋል። "STOP AMHARA GENOCIDE!" (የአማራ የዘር ማጥፋት ይቁም!) የሚለው መሪ ቃል በጉልህ የሚታይበት ይህ ሰልፍ፣ በኢትዮጵያ ያለውን ወቅታዊ ቀውስ ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ለማሳወቅና ፍትሕን ለመጠየቅ የታለመ መሆኑ ተገልጿል።

  • 16 мая2 3244

    видео или голосовое, без подписи

  • 16 мая2 5724

    видео или голосовое, без подписи

  • 16 мая2 2824

    видео или голосовое, без подписи

  • 16 мая2 32034

    видео или голосовое, без подписи

Roha Tv/ሮሃ ቴቪ — tgindex