EPS (Ethio-Parents' school)
СтатистикаEthio-Parent's School Student Resource Center
- Последний пост
- 3 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- am
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 7 245
- 1/48двое суток
- 8 302
- 1/72трое суток
- 8 954
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ለገርጂ፤ ጉለሌ እና ጉርድሾላ ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤቶች እስካሁን ልጆቻችሁን ያላስመዘገባችሁ መደበኛ ተማሪዎች ወላጆች በሙሉ፡፡ የ2019 ዓ.ም ትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባ ጊዜን ባሳወቅነው መሰረት አብዛኛው ወላጆች ያስመዘገቡ ቢሆንም ቁጥራቸው ውስን የሆኑ ወላጆች ምዝገባውን ያላከናወኑ መሆኑን ለመረዳት ችለናል፡፡ በዚሁ መሰረት ከዛሬ ሐምሌ 27 ቀን 2018 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ ጀምሮ እስከ ሀምሌ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ እንድታስመዘግቡ እያሳሰብን ይህ ሳይሆን ቀርቶ ቦታው በአዲስ ተመዝጋቢ ተማሪዎች ቢያዝ ሀላፊነቱን የማንወስድ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ኆኅተ ጥበብ አክሲዮን ማህበር
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ለጉርድሾላ ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤት የአዲስና ነባር ተማሪዎች ወላጆች በሙሉ፡፡ የ2019 ዓ.ም ትምህርት ዘመን የትምህርት አገልግሎት ክፍያ ጭማሪ ውሳኔ የደረሰን ስለሆነ ተማሪ ልጆቻችሁን ከነገ ሀምሌ 10 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ሀምሌ 17 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ እንድታስመዘግቡ እናሳስባለን፡፡ ኆኅተ ጥበብ አክሲዮን ማህበር
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
https://docs.google.com/forms/d/17em1KheRkcUCR9kyKxhHrsMWWLMBib3pQhn-kmSYS50/viewform?edit_requested=true
ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች ወላጆች/አሳዳጊዎች በሙሉ ትምህርት ቤታችን ለሚቀጥለው ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን አዲስ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር የቅድመ-ዝግጅት ስራ በማከናወን ላይ፡ ይገኛል። በዚህም መሠረት ከጀማሪ 1 (KG 2) እስከ 8ኛ ክፍል ላሉ ደረጃዎች አዲስ ተማሪዎችን በመጠባበቂያ መዝገብ (Waiting List) ከሰኔ 16 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ የምናካሄድ መሆኑን እንገልፃለን። ለምዝገባ የሚያስፈልጉ ማስረጃዎች 1. የአካዳሚክ ውጤት፦ የተማሪው/ዋ የዓመቱ አጠቃላይ አማካይ ውጤት 75% እና ከዚያ በላይ መሆን አለበት። 2. የስነ-ምግባር ደረጃ፦ የተማሪው/ዋ ጠባይ (Conduct) በሪፖርት ካርዱ ላይ "A" መሆን አለበት ። ማሳሰቢያ • ለ 2019 የትምህርት ዘመን ከ9ኛ እስከ 12 ኛክፍል ምንም ዓይነት ቦታ የሌለን መሆኑን እንገልፃለን። ትምህርት ቤቱ
видео или голосовое, без подписи
ለገርጂ፤ጉለሌ እና ጉርድ ሾላ ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤቶች ተማሪዎች ወላጆች/አሳዳጊዎች በሙሉ፡፡ ለ2019 ዓ.ም ትምህርት ዘመን ለቅድመ መደበኛ(መዋዕለ ሕፃናት) ጀማሪ ደረጃ ለማስመዝገብ እቅድ የያዛችሁ ወላጆች/አሳዳጊዎች በየት/ ቤቶቹ ባለን ቦታ ከውጭ ከመቀበላችን በፊት ለነባር ወላጆች ቅድሚያ ስለምንሰጥ ከግንቦት 27 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ሰኔ 05 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ በየትምህርት ቤቶቹ ቅድመ መደበኛ ት/ቤቶች በመገኘት በማቆያ(Waiting list) ላይ እንድታስመዘግቡ እናሳስባለን፡፡ ኆኅተ ጥበብ አ/.ማ
видео или голосовое, без подписи
Check out the new sports jersy for Ethio-Parents School!
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи