tgindex
Ethio Book Review

Ethio Book Review

Статистика

The largest Ethiopian Digital Book Platform. Visit https://ethiobookreview.com

Последний пост
6 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
22
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Книги
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
20 150
+22 за 3 дн.
Сутки
+9
+0,04%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
9 973
22 постов
Вовлечённость
49,5%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 22
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
3 665
1/48двое суток
4 200
1/72трое суток
4 529

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 6 авг.2 432263

    በስታንፎርድ ዩኒቨርሲቲ '2026 AI Index Report' የወጣው አንድ አስደናቂም አስፈሪም እውነታ አለ! በታዋቂው 'New England Journal of Medicine' ላይ የቀረቡ እጅግ ውስብስብ የሕክምና እንቆቅልሾችን ለመፍታት በተደረገ ሙከራ፣ የዓለማችን ምርጥ ሐኪሞች ለብቻቸው ትክክለኛውን በሽታ መለየት የቻሉት ከ10ሩ 2ቱን (20%) ብቻ ነበር። በተቃራኒው እንደ OpenAI o3 ባሉ አዳዲስ Reasoning ቴክኖሎጂዎች የተገነባው 'Diagnostic Orchestrator' የተባለው የAI ሲስተም 85.5% የሚሆኑትን በከፍተኛ ትክክለኛነት በመለየት የሰው ሐኪሞችን በ4 እጥፍ የሚበልጥ አስደናቂ ውጤት አስመዝግቧል። ይህ አስገራሚ ስኬት ሊገኝ የቻለው AIው እንደ አንድ ግለሰብ ሳይሆን እንደ 'የዲጂታል አማካሪዎች ስብስብ' (Multi-agent AI system) ተደራጅቶ መስራት በመጀመሩ ነው። አዲሱ አሰራር አንዱ AI መረጃ ሲፈልግ፣ ሌላው ምርመራ እንዲያነብና እርስ በርስ በመከራከር ስህተታቸውን እንዲያርሙ (Self-correction) ያደርጋቸዋል። ይህም ቴክኖሎጂው ሳያስብ የሚሰጣቸውን የተሳሳቱ መልሶች በ60% በመቀነስ፣ ልክ በሆስፒታል ውስጥ ያሉ ልዩ ልዩ ባለሙያዎች ተባብረው እንደሚሰሩት ሁሉ በከፍተኛ ቅንጅት እንዲሰራ አስችሎታል። AIው በሰከንዶች ውስጥ በሺዎች የሚቆጠሩ የሕክምና መጻሕፍትን አጣርቶ የምርመራ ግብዓት ሲያቀርብ፣ ሐኪሙ ደግሞ ዋናውን የሕክምና ውሳኔ፣ ርህራሄና የሞራል ኃላፊነት ይወስዳል። ወደፊት AIን በትክክል መጠየቅ (Prompting) የሕክምናው አካል የሚሆን ሲሆን፣ ቴክኖሎጂው ዓይናችንን ሳይሆን አጥርተን እንድንመለከት የሚረዳን መነጽር ሆኖ ያገለግላል። እናንተስ ጤናችሁን ለAI ምርመራ አሳልፋችሁ ትሰጣላችሁ? ሀሳባችሁን በኮሜንት አጋሩን!

  • 3 авг.3 376911

    በተለይ AIን በትክክል መጠቀም ፈልጋችሁ መነሻ ሀሳብ ለምትፈልጉ ሰዎች በጣም ጥሩ ቪድዮ ነው: https://youtu.be/nMwYtkMKVvU

  • 28 июл.4 889261

    የፎዶር ዶስቶየቭስኪ ድንቅ የስነ-ልቦና ልብወለድ የሆነው ወንጀል እና ቅጣት (Crime and Punishment) በ3ኛ ዕትም በሙሉ-ብርሃን ጥላሁን ተተርጉሞ በደማቅ ሁኔታ ለንባብ በቅቷል። በጥፋት፣ በበደል እና በንስሃ መካከል ያለውን ጥልቅ የሰው ልጅ ህሊና ውጊያ በምርጥ አማርኛ የተረከውን ይህን ዓለም አቀፍ ድንቅ መጽሐፍ አሁኑኑ ያንብቡት!

  • 23 июл.6 12618

    አዲስ መጽሐፍ በገበያ ላይ ከዚህ ቀደም ሶስት ወጥ ረጅም ልብወለዶች እና አንድ የአጫጭር ልብወለዶች ስብስብ (በድምሩ አራት መጻሕፍት) ለንባብ ያበቃው ደራሲ ቃልኪዳን ኃይሉ ገብሬ፣ ከአምስት ዓመታት የጽሕፈት ማቆም (ዝምታ) በኋላ «ፌርማታ» የተሰኘውን አምስተኛ መጽሐፉን ለአንባቢዎች አቅርቧል!

  • 4 июл.8 597292

    አዲስ መጽሐፍ በገበያ ላይ፦ "እነሆ መቆያ" (ቅጽ 1) በጋዜጠኛ እሸቴ አሰፋ ለዓመታት በሸገር ኤፍኤም 102.1 የሬዲዮ ሞገድ በሚያማልለውና ጥልቅ በሆነው የአተራረክ ስልቱ በሚሊዮን የሚቆጠሩ አድማጮችን ልብ ሲገዛ የቆየው ዝነኛው ጋዜጠኛ እና ተራኪ እሸቴ አሰፋ፣ አሁን ደግሞ በብዙሃን ዘንድ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረውን "እነሆ መቆያ" (ቅጽ 1) መጽሐፉን በይፋ ለንባብ አብቅቷል። ይህ አዲስ መጽሐፍ በዓለም ታሪክ፣ በዓለም አቀፍ ፖለቲካ፣ በስለላ ድርጊቶች እና በታዋቂ ግለሰቦች ዙሪያ በሬዲዮ ሲተላለፉ የነበሩትን እጅግ ማራኪ ታሪኮች በጽሑፍ አቀናጅቶ የያዘ በመሆኑ፣ ለአንባቢያን አዲስና ጥልቅ የሆነ የንባብ ልምድ ያበረክታል። የታሪክ፣ የፖለቲካ እና የጥበብ ወዳጆች የሆናችሁ ሁሉ ይህንን ልዩ የሥነ-ጽሑፍ ስራ በማንበብ የዓለምን አስገራሚ ሁነቶች በምርጥ የአማርኛ ስነ-ቃል መቃኘት እንድትችሉ መጽሐፉን ገዝታችሁ እንድታነቡ እንጋብዛለን። መጽሀፍን ማንበብን መለማመድ ለሚፈልጉም ይህ መጽሀፍ በጣም ጥሩ ነው ብለን እናስባለን!

  • 26 июн.8 558151

    °°° ደግሞ እንደ ገና በእግዚአብሔር ቸርነት በሦስተኛ የልብ ወለድ ድርሰት ተመልሰናል። ምስጋናው የቤተሰብ፥ የወዳጅ እና የእናንተ የአንባቢያን ነው። «ጠይም ፡ ትውስታዎች» ቀጣይ ሳምንት ሐሙስ (ሰኔ 11) በጃዕፈር መጻሕፍት አሳታሚና አከፋፋይ በኩል በገበያ ላይ ይውላል።

  • 14 июн.10,5 тыс139

    ሰሞኑን ብዙ የቴሌግራም ተጠቃሚዎች ጉድ ተሰራን ብሎ በጣም የሚያስደነግጥ ሁኔታ ውስጥ ይገኛሉ። ካልታወቀ ሰው ሊንክ ተልኮላቸው አንዴ ያንን ሊንክ ከከፈቱ በኋላ አካውንታቸው ተጠልፈው በነሱ ስም ለብዙ ሰዎች እነሱ ያላሰቡትን የብልግና ቪድዮና ፎቶ እየላከባቸው ይገኛል። ይህንን ነገር ከዘመኑ የAI ቴክኖሎጂ ጋር ተያይዘው እንዴት አደጋው እየሰፋ እንደመጣና መከላከያ ዘዴዎቹን ከዚህ ቪድዮ መመልከት ትችላላችሁ። ሁሌም ቢሆን በማህበራዊ ሚድያ የሚላክላችሁን ሊንክ በፍጹም አትክፈቱ! https://youtu.be/hOUg-2GaewY

  • 11 июн.10,2 тыс152

    አዲስ መጽሐፍ ጥቆማ የቀድሞው ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊ የክቡር አቶ አባዱላ ገመዳን የሕይወት ታሪክ አጠቃልሎ የያዘ ና በልጃቸው በቤኪ አባዱላ እና በዐቢይ ፈቅይበሉ አጋዥነት የተዘጋጀው የዚህ መጽሐፍ የመጀመሪያ ቅጽ በአማርኛ፣ በኦሮምኛ እና በእንግሊዝኛ ቋንቋዎች ታትሟል። መጽሐፉ የአቶ አባዱላን የቤተሰብ ታሪክ፣ የሥራ ዘመን ተሞክሮ እና የፖለቲካ የሕይወት ውጣ ውረድ ከቅርብ ወዳጆቻቸውና የትግል አጋሮቻቸው ምስክርነት ጋር በማዋሃድ በሰፊው ይተርካል። https://www.ethiobookreview.com/book/abadula-gemeda-legacy-and-indentity-through-the-lens-of-others-beki-abadula-gemeda

  • 7 июн.9 204125

    ደረሰ ደረሰ! AAU: Where Readers become Leaders #AAUBookFair2026

  • 29 мая10,7 тыс311

    ባለፈው April 2026 Anthropic የተባለ የAI ካምፓኒ 4ኛ version AI ሞዴላቸውን እየሰሩ ባሉበት ሁኔታ በታሪክ ታይቶ የማይታወቅ በጣም ጠንካራ AI model ሰራ። ሞዴሉም አስደንጋጭ ውጤት አሳየ። ከዛም ለህዝቡ የመልቀቅ ሀሳባቸውን ተውት። አሜሪካንና የአሜሪካ ካምፓኒዎችን ጥቅም ሊያስከብሩበት ወሰኑ ፣ ይህ ውሳኔ ደግሞ ቻይናን ጨምሮ ሌሎችን አለማት ጭንቅ ውስጥ ከተታቸው። አስደንጋጭነቱ ከሲስተሙ ጉድለት ወይም ችግር ኖሮበት ሳይሆን ካሰቡት በላይ በጣም "ጎበዝ" ሞዴል መሆኑ ነው። በተለይ ደግሞ የአለማችንን top የሚባሉ ሶፍትዌሮች ውስጥ ያለውን ክፍተት እና ድክመቶችን በሚገርም ሁኔታ መለየት ማስቻሉ ተወዳዳሪ ያልተገኘለት አደረገው። ይህ እየነገርኳቸው ያለሁት Theory ወይም scifi አይደለም። ስለዚህና እንደዚህ አይነት መረጃዎች ላይ ፍላጎት ይኖራችሁ ይሆን? ካላችሁ እባካችሁ አሳውቁኝ!

  • 23 мая10,7 тыс23

    “ዮቶር”የተሰኘዉ “የአለማየዉ ደመቀ” መጸሀፍ በድጋሜ ታትሞ ለንባብ ቀርቧል

  • 11 мая12 тыс273

    Kitaabni Zufaan Urgaatiin barreeffame kun seenaa jireenyaa fi qabsoo Leencoo Lataa, bu’uureessaa fi hayyuu siyaasaa Oromoo gameessa irratti xiyyeeffata. Jireenya isaa isa ijoollummaa magaalaa Dambi Doollootti eegale irraa kaasee, hanga falmii dippiloomaasii fi siyaasaa Adda Bilisummaa Oromoo (ABO) keessatti taasiseetti gadi fageenyan dhiyeessa. Keessattuu, garaagarummaa ilaalchaa fi rakkina hogganummaa bara 1990moota keessa ABO keessatti uumamee fi deemsa inni qabsoo hidhannoo irraa gara falmii dimookiraasii hunda- galeessaatti itti jijjiirame dhalootaaf ibsa. https://www.ethiobookreview.com/book/lencho-leta-zufan-urga

  • 10 мая10,6 тыс1212

    ChatGPTንም ሆነ ሌሎች AI ሲስተሞችን በነጻ ነው የምንጠቀመው ብላችሁ የምታስቡ ሰዎች እስቲ እቺን የ 5 ደቂቃ ቪድዮ ተመልከቱ! https://youtu.be/rFg8pHizUPk

  • 30 апр.11,8 тыс14

    🔥 ዘጠነኛው የመጽሐፍት ጥቆማ ኢትዮጵያ ቡክ ፎረም የምዕራፍ 8ን የመጻሕፍት ዳሰሳ አጠናቀቆ እረፍት ላይ መሆኑ ይታወቃል። በቅርቡ ምዕራፍ 9ን የምንጀምር ሲሆን ተከታዩን ማስፈንጠሪያ በመጫን የመጻሕፍት ምርጫዎን ከእሮብ፣ ሚያዝያ 21 እስከ እሮብ፣ ሚያዝያ 28 ድረስ ያከናውኑ። 👉🏾 የሚጠቁሟቸው መጻሕፍት ስለ ኢትዮጵያ ወይም በኢትዮጵያውያን የተጻፉ መሆን አለባቸው። 👉🏾 የሚጠቁሟቸው መጻሕፍት አማርኛ ከሆኑ በአማርኛ ይጻፉ። 👉🏾 የፈለጉትን ያህል መጻሕፍት መጠቆም ይችላሉ። 👉🏾 የተነነበቡ መጻሕፍትን ማየት እንዲሁም ፈልገው ማግኘት ይችላሉ። የመጠቆሚያ ሊንክ ፡ https://cutt.ly/UtLWnvXq

  • 28 апр.11,6 тыс3712

    ማንም ሰዉ ድሀ እንዲሆን ወይም የሌሎች ባሪያ ተከታይ እንዲሆን የተበየነበት እጣ ፋንታ የለም። የውድቀቱም ሆነ ስኬቱ ሙሉ ምክንያት ራሱ ነው። በራሱ ላይ ያለው መረዳት አናሳ በመሆኑ እንጂ ማንም የሆነውን እንዲሆን ቀድሞ የወሰነበት ነገር የለም። የትናንት ግንኙነታችን የሚናፍቀንን ያህል ደግመን ማሰብና ማስታወስ የማንፈልገው  የምንፈራዉና የምንጠላውም ትዝታ ይኖረናል። የታሰርንበትን የተደበደብንበትን የምንወደውን ሰው  ያጣንበትን የታመምንበትን ተቸግረን የተሰበርንበትን የመሳሰሉ ብዙ የተጎዳንባቸው ትናንቶችን ለማስታወስ አንደፍርም። በተቃራኒው ደስ የሚለንንና ብልጫ  ያየንባቸውን ትናንቶች ደግሞ እንናፍቃለን ለሰዎች ብናወራቸው ሞላ ያለ ክብር የሚያጎናጽፉን ለመሳሰሉት ትዝታዎች ናፍቆት ይኖረናል። እንደ ሀሳብ ደግሞ ተሽለን ያለፍንበት የእውቀትና የሙያ ጊዜ ይኖራል በሙያም ጥሩ የሰራንበት በእውቀትም የተሻለ መረዳት እንዳለን ማስታወስ የምንችለው የትናንት ልምድ ይኖረናል። እርሱንም ማሰባችን አይቀርም ሁለቱም የትናንታችን እኛነቶች ናቸው። ዛሬን ያደረጉን የየግል እድሜዎቻችን ናቸው። ሰዉ በተፈጥሮው በእነዚህ ሁለት የትናንት እሴቶቹ ይገነባል። ከሰዎች ጋር በኖራቸው ትዝታዎቹ ውስጥ የማኅበራዊነት ተፈጥሮውን ይማራል። በኖራቸው የየእለት ልምዶቹ ደግሞ በእውቀት ራሱን የሚያሳድግ አሳቢ ፍጡር መሆኑን ይመለከታል።

  • 17 апр.12,5 тыс1610

    በአሁኑ ሰዓት ዓለምን እያነጋገረ ያለውና Altera በተባለ የቴክኖሎጂ ኩባንያ የተሰረው Project Sid AI አለማችንን ወዴት እየወሰደ እንደሆነ ቁልጭ አድርጎ ያሳየ Research ነው። ሙሉውን አስገራሚ መረጃ በዚህ ቪዲዮ ይመልከቱ። እርግጠኛ ነኝ ትገረማላችሁ! https://youtu.be/IDQYtTsEVD8 👇

  • 9 апр.13 тыс317

    የ Robert Kiyosaki "Rich Dad Poor Dad" ቁልፍ ሃሳቦች በቀጣይ ይትኛውን መጽሐፍ እንስራላችሁ?

  • 7 апр.12,9 тыс281

    без подписи

  • 6 апр.13,8 тыс52

    https://youtu.be/7qzIMRVUB0A?si=ueettbCkf_Ef72gh

  • 14 мар.16,1 тыс164

    Ethiopian Artificial Intelligence Institue ከ EhudAI ጋ በመተባበር ያዘጋጁት በAI በተሰራ ሙዝቃ አድዋን የመግለጽ ውድድር እየተካሄደ ነው። እናንተም እንድትሳተፉ እየጠቆምናችሁ ይህንን የኛን ስራ ከወደዳችሁ በዚህ ሊንክ ገብታችሁ Vote እንድታደርጉልን በአክብሮት እንጠይቃችኋለን። https://www.creativeaward.ai/submission/d605c3cf-0104-4c16-8c45-13eefd3ec40c