tgindex
Ethio news _ ኢትዮ ዜና

Ethio news _ ኢትዮ ዜና

Статистика

Contact me @Kejoo1289

Последний пост
12 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
5
Всего постов
24
Тип
открытый
Язык
am
Категория
Новости и СМИ
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
9 132
−18 за 3 дн.
Сутки
−12
−0,13%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 315
24 постов
Вовлечённость
14,4%
к подписчикам
Постов в день
0,7
всего 24
Упоминаний
2
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
649
1/48двое суток
743
1/72трое суток
802

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • https://youtu.be/k0M_Nh5j5ns

  • https://youtu.be/nfwp9kgvGSk?is=YSr9siRkD9LPfcCf

  • https://youtu.be/reZ1mo1-DHs?is=OefKLi6KKZI2iqzC

  • በሳውዲ አረቢያ 8 ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ አንድ የሳውዲ ዜጋ በቁጥጥር ስር ዋሉ እንደ Saudi Gazette መረጃ መሰረት፣ የሳውዲ የፀጥታ አካላት ባካሄዱት ኦፕሬሽን ስምንት የድንበር ደንብ የጣሱ ኢትዮጵያውያንን እና አንድ የሳውዲ ዜጋ በቁጥጥር ስር አውለዋል። በእነዚሁ ኦፕሬሽኖች በአጠቃላይ 293 ኪሎ ግራም ጫት፣ 16 ኪሎ ግራም ሀሺሽ እና 37,290 አደንዛዥ ኪኒኖች ተይዘዋል። 1. 160 ኪሎ ግራም ጫት በህገ-ወጥ መንገድ ለማስገባት ሲሞክሩ የነበሩ 8 የኢትዮጵያ ዜጎችን በቁጥጥር ስር አውሏል። 2.በሌላ ኦፕሬሽን፦ 133 ኪሎ ግራም ጫት በተሽከርካሪው ውስጥ ደብቆ የተገኘ አንድ የሳውዲ ዜጋ በቁጥጥር ስር ውሏል።

  • https://youtu.be/sJ6fN-8LfCQ

  • https://youtu.be/7yqqRAJipno

  • https://youtu.be/1R4wklZeKDU

  • 6 авг.1 247

    https://youtu.be/URilk7Fcesg?is=EpnBZihDcXnkJYEz

  • https://youtu.be/zGLqbZvwEzU?is=VyfRUDiKRepbYTJp

  • 31 июл.1 3992

    https://youtu.be/0BG8YRM3i8U?is=dwoKsRIDXT9MVg7d

  • 31 июл.1 1791

    ሰበር ሚዲያዎችን ማዋከብ ቀጥሏል

  • https://youtu.be/IDAnAC3vFoU

  • የቀድሞ የሲዳማ ክልል የፀጥታ አመራሮች በጽኑ እስራት ተቀጡ via#FastMereja I የቀድሞው የሲዳማ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ አቶ አለማየሁ ጢሞቴዎስ በ10 ዓመት ከአምስት ወር ጽኑ እስራት፣ የቀድሞው የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽነር ሽመልስ ቶማስ ደግሞ በአንድ ዓመት ከስድስት ወር ጽኑ እስራት እንዲቀጡ የሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዛሬ ውሳኔ አስተላለፈ። የሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በዛሬው ዕለት ባዋለው ችሎት በሰጠው ውሳኔ፣ በክልሉ ፍትህ ቢሮ ከሳሽነት የተመሰረተባቸውን ክስ መነሻ በማድረግ የቀረቡ የሰውና የሰነድ ማስረጃዎችን መመዘኑን ገልጻል። ፍርድ ቤቱ ተከሳሾቹ ስልጣናቸውን አላግባብ በመገልገል "የሲዳማ ነፃነት ሠራዊት (ሲነሠ)" የተባለ ታጣቂ ቡድን በማደራጀትና ተደራራቢ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን በመፈጸም ጥፋተኛ ሆነው አግኝቷቸዋል። በዚህም መሰረት አንደኛ ተከሳሽ አቶ አለማየሁ ጢሞቴዎስ በ10 ዓመት ከአምስት ወር ጽኑ እስራት እና በ4,000 ብር የገንዘብ መቀጮ እንዲቀጡ ተወስኗል። ሁለተኛ ተከሳሽ የቀድሞው የፖሊስ ኮሚሽነር ሽመልስ ቶማስ በበኩላቸው በአንድ ዓመት ከስድስት ወር ጽኑ እስራት እና በ1,000 ብር የገንዘብ መቀጮ እንዲቀጡ ፍርድ ቤቱ ብይን ሰጥቷል።

  • https://youtu.be/xMmqlf3fSKM

  • https://youtu.be/1wC1vRUj3bU?is=LvQaOMCdu946T9cT

  • 22 июл.1 4681

    https://youtu.be/5BzGGiXsKQE

  • https://youtu.be/X8bOVqPJ57c

  • 18 июл.1 7371

    https://youtu.be/PP3rETNWNAI

  • 14 июл.2 06221

    https://youtu.be/i0sGlCi1-JY

  • 13 июл.1 9552

    በሳውዲ እስር ላይ ለነበሩ 1,971 ኢትዮጵያውያን ምሕረት ተደረገላቸው‼ ​ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዛሬ ሐምሌ 6 ቀን 2018 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ፣ በሳዑዲ አረቢያ በሕግ ሂደትና አስገዳጅ እርምጃዎች ውስጥ የነበሩ 1,971 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ባለሥልጣናት የንጉሣዊ ምሕረት አዋጅ (Royal Amnesties) ተጠቃሚ መሆናቸውን አስታወቀ። ​በሪያድ ከሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲና በጅዳ ከሚገኘው ቆንስላ ጄኔራል ጋር በመተባበር የተደረጉት ዲፕሎማሲያዊ ጥረቶች አዎንታዊ ውጤት ማምጣታቸውን የገለጸው ሚኒስቴሩ፣ በምሕረቱ የተካተቱ ዜጎችን ወደ ሀገር ለመመለስ የሚያስችሉ ሥራዎች መጀመራቸውን ጠቁሟል። የኢትዮጵያ መንግሥት በውጭ ሀገራት የሚገኙ ዜጎቹን ደኅንነትና መብት ለማስጠበቅ ከሳዑዲ ባለሥልጣናት ጋር የሚያደርገውን ከፍተኛ የዲፕሎማሲ ንግግር አጠናክሮ እንደሚቀጥልም አረጋግጧል።

Ethio news _ ኢትዮ ዜና — tgindex