- Последний пост
- 6 февр.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
The owner of this channel has been inactive for the last 11 months. If they remain inactive for the next 20 days, they may lose their account and admin rights in this channel. The contents of the channel will remain accessible for all users.
The owner of this channel has been inactive for the last 11 months. If they remain inactive for the next 28 days, they may lose their account and admin rights in this channel. The contents of the channel will remain accessible for all users.
https://youtu.be/zIz7kD1eUGM?si=y37C9gWLa-75YwBU
ለፈረሰው ቤት ግብር ክፈሉ ተባልን‼ በኮሪደር ልማት አሳበን አማራን ማፈናቀል‼ ➖➖➖ ሰውን የሚያህል ፍጡር ቤቱን አፍርሰው ሜዳ ላይ ጣሉት እሱ አልበቃ ብሎ ሌላ ዜና ተሰምቷል። በኮሩደር ልማት ምክንያት ቤታቸው ፈርሶ ወደ ዳር የተጣሉ ተፈናቃዮች ለፈረሰባቸው ቤት ግብር ክፈሉ እየተባልን ነው ብለዋል። ቤታችን ከፈረሰ ወራት ተቆጥሯል፣ ነገር ግን ለፈረሰው ቤት ግብር ክፈሉ እየተባልን ነው ሲሉ በምሬት ተናግረዋል። ይህ በእንዲህ እንዳለ ለካሳንቺስ ተፈናቃዮች የሚሰፍሩበት ቤትን የሰሩ 400 ኮንትራክተሮች መንግሥት አልከፈለንም ብለዋል። የኦሮሞ ብልጽግና አማራዎችን ከአዲስ አበባ ለመንቀል የሰራው ስትራቴጂ ነው ይባላል ኮሪደር ልማቱ። በኮሪደር ልማት አሳበን ወደ ዳር ማስፈር ከዚያ በመዋጮ እና የአስተዳደር በደል በማድረስ ተማሮ ወደ መጣበት ይሄዳል ብለው ስትራቴጂ ነድፈዋል። አቶ ሽመልስ አብዲሳ የተፈናቀለው ኦሮሞ ይሰፍራል ማለታቸው አይዘነጋም!
ከድልልል በኋላ የነበረውን ደስታ ተመልከቱት VPN ተጠቀሙ👇👇👇👇👇 https://youtu.be/F8vhNrStP4M https://youtu.be/F8vhNrStP4M
без подписи
без подписи
👉 JOIN
ሰበር ዜና! በቅዱስ ላሊበላ የሚከበረዉን የልደት በዓል ለማስተጓጎል አስቦ በብዙ አቅጣጫ ዉጊያ የከፈተው የምርኮኛው ብርሃኑ ጁላ ጦር ከባድ ሽንፈት ገጠመው:: ከሶስተ ቀን በፊት ከተኩለሽ ከተማ ተነስቶ በወንዳች በኩል የግዳን ወረዳ ዋና ከተማ ሙጃ ከተማን ረግጦ በቀን 18/2017 ዓ.ም ወደ ኩልመስክ አቅጣጫ ያቀናዉ የጠላት ግትልትል ሰራዊት የአማራ ፋኖ በወሎ ላስታ አሳመነዉ ኮር መንትዮቹ የተከዜ ክፍለጦር እና ጥራሪ ክፍለጦር በጋራ ደፈጣ በመያዝ ከባድ ኪሳራ ያደረሱበት መሆኑ መዘገባችን ይታወቃል። ይሄዉ 101ኛ ኮር የጠላት ጦር በሁለቱ ክፍለጦሮች ብርቱ ክንድ የተቀጠቀጠዉና በርካታ ሃይሉን በየሸለቆው የቀበረው ከተኩለሽ ተነስቶ በሙጃ አድርጎ ከመጣው በተጨማሪ ከድልብ፣ አሁንተገኝ እና እስታይሽ ሃይሉን አሰባስቦ ወደ ኩል መስክ ከተማ ገብቶ የነበረ ሲሆን በቀን 19/2017 ዓ.ም ጠፈለማይ የተባለች ቦታ ላይ በኮማንዶ #ዘላለም በምትመራዉ #ተከዜ ክፍለጦር ቀን ሙሉ ሲቀጠቀጥ ዉሎ ከባድ ኪሳራ ደርሶበት ወደመጣበት ተመልሶ የፈረጠጠ ሲሆን የተወሰነው ነብስ ዉጪ ነብስ ግቢ ሆኖ ወደ ላሊበላ ከተማ ገብቷል። መብረቋ ተከዜ ክፍለጦርም የኩልመስክ ከተማን ከእንደጋና ተቆጣጥራለች። በዚህም የላስታ አሳመነዉ ኮር አንድ ክፍለጦር የሆነችዉ የተከዜ ክፍለጦር የእነ ብርሃኑ ጁላ መከላከያ ሰራዊት አንድ ሙሉ ኮር የጠላት ሃይልን ለሶስት ተከታታይ ቀናት በጀግንነት በመፋለምና ጠላትን በማሸነፍ ቀጠናዉን ጠላት ተቆጣጥሮ እንዳይቆይ በማድረግ ታላቅ ጀብዱ የሰራች አይደፈሬ ክፍለጦር መሆኗን አስመስክራለች። ሆኖም በጀግኖቹ ምት አይቀጡ ቅጣት የተቀጣዉ ወራሪ ሃይል "አህያውን ፈርቶ ዳዉላዉን" እንዲሉ ጠፈለማይ ቀበሌ ግራራይ የሚባል መንደርን በዙ23 በመደብደብ የአራት አርሶ አደሮችን ቤት አቃጥሎ ሸሽቷል። ይህ በእንዲህ እንዳለ ላሊበላ ከተማ ሹምሽሃ ኤርፖርት የመሸገው ጠላት በየእለቱ ሌሊት ጨለማን ተገን በማድረግ ወደ ገለሶት አቅጣጫ ለማስፋት ሲሞክር በጀግኖቹ የእሸት ልጆች በየጊዜዉ ተለብልቦ እየተመለሰ ነው። በዚህም የሞት ሽረት አድርጎ የቅዱስ ላሊበላ አመታዊ የልደት በዓልን ለፖለቲካ ፕሮፓጋንዳ ለመጠቀም እየተፍጨረጨረ ያለዉ ፋሽስታዊ የብልፅግና አገዛዝ በአማራ ፋኖ በወሎ ዋና አዛዥ ዋርካዉ ምሬ ወዳጆ ትዕዛዝ፣ የላስታ አሳመነዉ ኮር አመራሮች የትግል ብስለትና ስሌት እንዲሁም በሁሉም ክፍለጦሮች አመራሮችና ሰራዊቱ የዉጊያ ጀግንነት የጠላት የሴራ ፍላጎት አልተሳካለትም። በቀጣይም መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! "አሳመነዉነት ርዕዮታችን፣ ፋኖነት ክንዳችን!" የአማራ ፋኖ በወሎ ላስታ አሳምነው ኮር ህዝብ ግንኙነት ክፍል ወሎ ቤተ- አምሐራ ታህሳስ 20/2017 ዓ.ም
በድሮን ተመቶ ክፉኛ ቆስሏል፣ የተባለው አርበኛ ዘመነ ካሴ ከዶክተሩ (Doctor) ጋር ያደረገውን ቆይታ ከስር ZEMENE KASE AND DOCTOR STAY የሚለውን በመንካት ከላይ ምስሉ ላይ በቀይ እንደተከበበት Start የሚለውን በመንካት፣ ያደረጉትን ቆይታና አሁን ስላለበት ሁኔታ ተመልከቱት። እውነት ዘመነ ካሴ ቆስሏል?? ተመልከቱት👇 ይሄንን 👇👇👇ንኩና ተመልከቱት ZEMENE KASE AND COCTOR STAY ZEMENE KASE AND COCTOR STAY 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
እያመመው መጣ
ለትውስታ ☝️ እንደራጅ💪 ሼርርር ይደረግ https://t.me/zemenekase1
без подписи
без подписи
ግር አለን ላላችሁኝ፣ ሙሉውን አላላክ ከፎቶው ላይ ተመልከቱ☝️☝️ ከ11 ብር ጀምሮ መደገፍ ትችላላችሁ👇 የድጋፍ ማሰባሰቢያ ሊንክ👇👇 https://ye-buna.com/AMSUPPORT
ለመላው አማራውያንና የፋኖ ደጋፊዎች በሙሉ የቀረበ የሰብዓዊ ዕርዳታ ድጋፍ ጥሪ ፋኖ የአማራ ሕዝብ የገጠመውን የህልውና አደጋ ለመቀልበስ የማይተካ ሕይወቱን እየገበረ ለነፃነት፣ ለፍትሕና እኩልነት በመፋለም ላይ ይገኛል። በቀዳሚነት የሚታገልለት አማራ ሕዝብም በየአካባቢው ራሱን እንዲከላከልና የህልውና አደጋ ምንጭ የሆነውን የብልጽግና አገዛዝ ሰራዊትን በደፈጣ እረፍት እንዲነሳ የትግል ስትራቴጂ እየሰጠ ያነቃቃል ያስተባብራል። በዚህም ከራሱ ከሕዝቡ የወጣው ፋኖ፣ የሕዝብ ትግል መሪነቱን በተግባር በማሳየት ላይ ነው። በዚህ የተናበበ ትግል ከፍተኛ ድንጋጤ ውስጥ የገባው የብልጽግና አገዛዝ ሕዝባችንን በፖሊሲ ደረጃ በመቅጣት ላይ ይገኛል። አገዛዙ በሕዝባችን ላይ የከፈተው ጥቃት መልከ ብዙ ሆኖ ዋነኛው ጥቃቱ ግን ረሃብን እንደጦር መሳሪያ በመጠቀም የትግል ማሸነፊያ መንገድ ለማድረግ በማሰብ የጀመረው ሰብዓዊ እርዳታን የመንፈግ ጅምላ ጨራሽ ውሳኔው ላይ ደርሷል። በአጠቃላይ በተከዜ ተፋሰስ ስር በሚገኙ አካባቢዎች ብቻ ሳይሆን በተለያዩ የአማራ አካባቢዎች የብልጽግና አገዛዝ አማራን የማጥፋት ፖሊሲ አካል በሆነው በዕለት ደራሽ ምግብ ዜጎችን መቅጣት (ረሃብን የጦርነት ማሸነፊያ መሳሪያ ማድረግ) ፖሊሲው ሚሊዮኖች የዕለት ሰብዓዊ ዕርዳታ ጠባቂ ለመሆን ተገደዋል። በዚህም ምክንያት ሕፃናትና ወላድ እናቶች በረሃብ ሕይወታቸው እያለፈ ይገኛል። ስለሆነም በመላው አለም የምትኖሩ አማራና የፋኖ ደጋፊዎች በሙሉ፣ ከ11 ብር ጀምሮ ሁላችሁም የአቅማችሁን እንድትረዱ፣ የድጋፍ ማሰባሰቢያ አካውንት ከፍተን እየጠበቅናችሁ እንገኛለን። በመሆኑም ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን፣ ከ11 ብር ጀምሮ መርዳት የሚቻልበትን አማራጭ ይዘን ቀርበናል፣ ከሀገር ውጪ ለምትኖሩ የ paypal አማራጭ አቅርበናል። ረሀብን የጦር መሳሪያ በማድረግ የሚቀለበስ ትግል የለም፣ አይኖርም! ድጋፍ ማሰባሰቢያ ሊንክ👇👇 https://ye-buna.com/AMSUPPORT
ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ ከቃሊቲ እስር ቤት! እስር ቤት ውስጥ ሆኜ ብዙ የዩቱብ ሚዲያዎቻችን ተዘጉ ሲባል እየሰማሁ ነው። ሁሉም ለማለት በሚያስችል ሁናቴ የአማራን ህዝብ የህልውና ትግል የሚዘግቡ ሚዲያዎች ናቸው። እነገሌ እየሠሩ ነው? ብለን እስር ቤት ያለነው ሰዎች ስንጠይቅ "ሠሞኑን ጠፍተዋል ተዘግቶባቸው ይሆናል ። ባለፈውም አስራ አንደኛ ነው አስራ አምስተኛ ጊዜ ተዘግቶባቸው ነበር አሁንም ይሄው መንግስት አዘግቶባቸው ይሆናል የማናያቸው" የሚል ነው የምናገኘው ምላሽ። በእየለቱ ሲዘጋብን ተከታትሎ ሰብስክራይብ አድርጎ እንድንነሳ ከማድረግ ይልቅ "ሰሞኑን ጠፍተዋል ። የሉም " በሚል እየሰለቸ ነው። መሬት ላይ ወርደው ባሩድ እያሸተቱ የሚዘግቡት ሳይደክሙ ተከታትሎ ሰብስክራይብ ማድረግ መታከቱ ያሳዝናል። ፋሺስቱ ደግሞ ይህንኑ ስልቹ መሆናችንን እና በእልህ ተባብረን የምንደጋገፍ አለመሆናችንን በመረዳት የዲጅታል ወታደር አዘጋጅቶ እያዘጋ ከዩቱብ ላይ እንድንጠፋ እያደረገን ነው ። በጦር ሜዳ ሽንፈት የተጋተው አቢይ አህመድ ወደ ሚዲያ የዲጂታል ጦርነት ዞሯል። ትክክለኛ መረጃ የሚያቀብሉ እና መሬት ካለው ፋኖ ባልተለየ ህዝቡን የሚያነቁ ሚዲያዎች ላይ ነው ያነጣጠረው። ታዲያ እንዴት ይህንን ሁሉ በአገር ውስጥ እና በውጭ አገር ለቴክኖሎጂ እጅግ የቀረበ ህዝብ እያለን ያአልተማረ ካድሬ ስብስብ የዲጂታል ወታደር ሆኖ ለመፋለም ሲመጣ ለምን እናፈገፍጋለን ? ወንድሞቻችን ደምና አጥንታቸውን እየከሰከሱ እኛ አንድ ደቂቃ በማይሞላ ጊዜ ውስጥ ሰብስክራይብ እና ላይክ ማድረግ እንደት እንቦዝናለን ? ይህ አድራጎት ቀላል ሊመስል ይችላል። ጠላት ግን ይህንን በማድረግ ሁላችንንም ከህዝባችን እየለየን ነው። አንዳንዶቻችን ሰብስክራይብ ላይክ እና ሸር አድርጉ ሲባል ከገንዘብ ጋር የሚያይዙት አሉ። ስህተቱ ይሄ ነው። ጠላትም በተደጋጋሚ ማስቆምና መቆጣጠር የማይችለውን ጋዜጠኛ ወይም የዩቱብ ቻናል "ከዩቱብ በሚገኝ ገንዘብ" በሚል ያሸማቅቃል። በዚህ ጉዳይም ምላሽ ከመስጠት ይልቅ ችላ ስለምንል ሠውም ከዩቱዩብ ገንዘብ በቁና የሚታፈስ እየመሠለው የዩቱብ ሸቃዮች እያለ ይከተላል። አብይ አህመድ ግን ከውጭ ሳይቀር የሳይበር ደህንነት ባለሙያዎችን ቀጥሮ ከዚያም አለፍ ሲል የዩቱብ ካምፓኒ ሰራተኞች ጋር በመመሳጠር ጋዜጠኞቻችንን እና አንቂዎቻችንን ከህዝብ ጋር እንዳይገናኙ ብዙ ሚሊዮን ዶላር እያፈሰሰ ነው። ጦርነቱ ሁለት አለም ላይ ነው እየተካሄደ ያለው ። አንዱ መሬት ላይ ሌላው ሳይበር ላይ። መሬት ላይ ያለውን በቆራጥ የአማራ ልጆች መስዋትነት ጠላት በሀይል እየተመታ ነው። ልክ እንደ ጉንዳን በሁሉም ቦታ ቁንጥጫው በዝቶበት የሚሆነውን አጥቷል። በሳይበር ጦርነት ግን ይህንን ህዝብ ይዘን ያለምንም ደም መፍሰስ እና ላብ አንድት ደቂቃ ብቻ ሰብስክራይብ ሸር እና ላይክ ባለማድረግ ጋዜጠኞቻችን : ህዝብን የሚያነቁ እና እንቁ ምሁራኖቻችን ሀሳባቸውን የሚያቀርቡበት የዲጂታል ሚዲያ ቻናል እየተመናመነ ነው። በመሆኑም ጠላት አምርሮ እየሄደበት ካለው መንገድ አንጻር እኛ በቀላሉ መቀልበስ የምንችለውን ስራ እየሰራን ባለመሆኑ ይህንኑ የሳይበር ጦርነት በርተተን ያለመታከት መመከት አለብን። ከእንግድህ በዃላ የሚዘጋ ሚዲያ ሳይሆን እንደ አዲስ ሌሎች ጋዜጠኞች እና አክቲቪስቶች የሚቀላቀሉበትን ሚዲያ መክፈት እና እንዳይቸገሩ መደገፍ ይኖርብናል። የአማራ ድምፅ ሚድያ መስራችና ዋና ስራ አስኪያጅ ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ ከቃሊቲ እስር ቤት 👇እሲቲ ሁላችሁም ከስር ያለውን ሊንክ በመንካት ኢትዮ 251 ሚዲያን እየገባችሁ subscribe አድርጋችሁ ብቻ ውጡ🙏 ከነገ ጀምሮ መረጃ ይቀርብበታል👇 ሊንኩ👇👇👇👇👇👇👇👇ይሄው https://www.youtube.com/@ethio251media44
የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ መሃመድ ቢሆነኝ ክፍለጦር ቃል አቀባይ ፋኖ ስንታየሁ ደመቀ ጋር የተደረገ ቆይታ @ኢትዬ 251
የምርኮኛው ብርሀኑ ጁላ የባህር ኃይል ጦር በሸዋ አሰማርቼዋለሁ ያለው "የባህር ኃይል" ወንዝ ለወንዝ በፋኖ እየተማረከ ይገኛል። በሸዋ ቀወት ወረዳ ሰውር ወንዝ በተደረገ ውጊያ በርካታ የአገዛዙ የባህር ኃይሎች ምርኮኛና ቁስለኛ ሆነዋል። አገዛዙ የባህር ሀይሌን ወደ ሸዋ አስገብቼበታለሁ ካለበት ዕለት ጀምሮ በርካታ የሰራዊቱ አባላት በአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ምርኮኛ መሆናቸውን። የሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ቃል አቀባይ ፋኖ አበበ ሙላት ገልፆአል።
👉ያለምንም እንጥፍጣፊ ርኅራኄ በየቦታው ለሚገደለው ሕዝቤ፤ አፈር ፈጭቶ፣ ውኃ ተራጭቶ፣ በመስኩ ቦርቆ ካደገበት፣ ተኩሎና ተድሮ ለቁም ነገር በቅቶ ወልዶ ከሳመበት፣ ሠርቶ ሃብት ንብረት ካፈራበት፣ ከልጅነት እስከ እውቀት ከኖረበት ቀየው ለሚፈናቀው ወገኔ ልታገል ጫካ ስወጣ እድለኝነት ይሰማኛል። ነፍሰ ጡር ሆና ተፈናቅላ በምድረ በዳ እንደ ወፍ ለምንተንከራተት እናት ሲባል እንደመታገል ያለ ዕድለኝነትስ ከወዴት ይገኛል? ለማንኛውም የላሊበላ ተረተሮች፣ የጋሸና ሸለቆዎች፣ ከቅዱስ ላሊበላ ውቅር አብያተክርስቲያናት በነፋስ የሚመጣው የነፍስ ማዕዛ ከኛ ጋር ናቸው። ያለጥርጥር ድሉም የኛ ነው። በመጨረሻም የፋኖ ድምፅ የሆነውን የጎጃም ዕዝ የቴሌግራም ቻናልን ቢያንስ ለ10 ሰው (ጓደኞቻችሁ) forward በማድረጌ ሚዲያውን አሳድጉት👇👇 https://t.me/gojjamcommand