- Последний пост
- 11 мая 2025 г.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
Behind every successful individual is a mother who believed in them first. —Happy Mother's Day!
አሁንን መኖር ከልጆቻችን ከምንማራቸው እጅግ በጣም ብዙ የህይወት ትምህርቶች አንዱ ነው አሁንን መኖር የትልቅ ሰው መገለጫ ከሆኑት ነገሮች አንዱ እና ትልቁ ማለት ይቻላል አሁንን መዘንጋቱ ነው።የምንኖረውበትናንት ገጠመኞቻችን፣ትዝታዎቻችን፣ቁስሎቻችን እንዲሁም በነገ ምኞታችን መዳረሻችን ላይ ሆነን ነው።ዛሬን የምንኖራት ባለፈ እና እንደሚመጣ እርግጠኛ ባልሆንበት ነገ ውስጥ ነው። የተሰጠችን ከቀኖች ሁሉ ውብ የሆነችውን ዛሬ ባለማስተዋል እናልፋታለን። የተሰጠችን ዛሬን መስሪያችንን፣መዝሪያችንን፣መደሰቻችንን፣ፍቅር መስጫችንን እንዲሁም መቀበያችንን፣በረከትን የምንሰበስብባትን ዛሬ በተሳሳተ ትናንት እና በተናፈቀ ነገ እናጠፋታለን። ዛሬ ላይ አሁን ላይ መኖር ምስጋና ውስጥ እንድንሆን ያደርገናል።ምክንያቱም አሁን ላይ ያለው መተንፈስ ነዋ፣አሁን ላይ ያለው ፈጣሪ ተጨማሪ ቀን ሰጥቶህ ይሀው በህይወት አለህ፣አሁን እዚች ደቂቃ ላይ የምትወደው ሰው ካጠገብህ አለ፣አሁን እዚች ግዜ ላይ የምትሳሳላቸው ልጆች አሉህ.....አሁን ላይ መኖር ህይወትን እንድናስተውል ይረዳናል አሁን ላይ መኖር ጥልቅ የምስጋና ምንጭ ነው አሁን ላይ መኖር ሀሴት ነው አሁንን መኖር ከማን እንማር ከልጆች ልጆቻችንን ከምናስተምራቸው የምንማርባቸው ይበልጣል ፍቅር አስኳላ የልጆች ምቾት የወላጆች እረፍት ፍቅር አስኳላ በ2035 በኢትዮጵያ ሙሉ የተስፋፋ እና ከዓለም ቀዳሚ እና ተመራጭ ስርዓት ነው ፍቅር አስኳላ የልጆች ምቾት የወላጆች እረፍት ለበለጠ መረጃ/1 0905272829/0979991198 https://t.me/fikeraskuala http://www.fikeraskuala.com አድራሻ: ቦሌ ካርጎ ፊት ለፊት፤ የ"World Food Program" ኢትዮጵያ ቢሮ፤ ወይም ቦንሮያል ሆቴል አጠገብ
FIKER ASKUALA SCHOOLS pinned Deleted message
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
የፍቅር አስኳላ አክስዮን ማህበር ዛሬ የካቲት 22 ቀን 2017 ዓ.ም የባለአክስዮኖች 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን አካሂዷል። Today, march 1, 2025 Fiker Askuala share company held its 2nd ordinary assembly meeting of share holders. ፍቅር አስኳላ የልጆች ምቾት የወላጆች እረፍት ፍቅር አስኳላ በ2035 በኢትዮጵያ ሙሉ የተስፋፋ እና ከዓለም ቀዳሚ እና ተመራጭ ስርዓት ነው ፍቅር አስኳላ የልጆች ምቾት የወላጆች እረፍት ለበለጠ መረጃ/ 0905272829/0979991198/0919374326 https://t.me/fikeraskuala http://www.fikeraskuala.com አድራሻ: ቦሌ ካርጎ ፊት ለፊት፤ የ"World Food Program" ኢትዮጵያ ቢሮ፤ ወይም ቦንሮያል ሆቴል አጠገብ
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
ሕይወት ዘር ነች መሬት የዘራንባትን ታበቅላለች የሰው ልጅ መሬት አእምሮ ነው ስንዴ ከዘራህ ስንዴ ታበቅላለህ ጤፍ ከዘራህ ጤፍ ታጭዳለህ አዎንታዊ ነገር አእምሮህ ላይ ከዘራህ ያንኑ ታጭዳለህ አሉታዊ ነገርንም ከዘራህ እንዲሁ መሬት ላይ ዘር ካልዘራህበት አረም ይበቅላል የእኛም አእምሮ ዝም ካልነው አረምን ያበቅላል ተፈጥሮ ካጤናት ትምህርት ቤት ነች ፍቅር አስኳላ ግቢ ውስጥ ልጆቻችን ዘርን ዘርተዋል። ዘር መዘራት ብቻ ሳይሆን መኮትኮት እና መንከባከብን ይፈልጋል።ሀላፊነትም አለው። የሰው ልጅ አእምሮም እንደዛው ልጆቻችን በእዚህ ሂደት የሚማሩት ዘር መዝራት የሕይወት ዘመን ጉዞ መሆኑን ነው ፍቅር አስኳላ የልጆች ምቾት የወላጆች እረፍት ፍቅር አስኳላ በ2035 በኢትዮጵያ ሙሉ የተስፋፋ እና ከዓለም ቀዳሚ እና ተመራጭ ስርዓት ነው ፍቅር አስኳላ የልጆች ምቾት የወላጆች እረፍት ለበለጠ መረጃ/ 0905272829/0979991198/0919374326 https://t.me/fikeraskuala http://www.fikeraskuala.com አድራሻ: ቦሌ ካርጎ ፊት ለፊት፤ የ"World Food Program" ኢትዮጵያ ቢሮ፤ ወይም ቦንሮያል ሆቴል አጠገብ