tgindex
ETV መዝናኛ

ETV መዝናኛ

Статистика

ይህ በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ትክክለኛው "የኢቲቪ መዝናኛ" የቴሌግራም ቻናል ነው!! @etvafaanoromoo1 @ETVkidschannel @EBCWORLD1

Последний пост
29 мая
Последнее чтение
12 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
138
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
12 авг.
Подписчики
4 670
−7 за 3 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
2 295
40 постов
Вовлечённость
49,1%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 138
Упоминаний
4
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 29 мая1 68517

    ሪያል ማድሪድ ጆዜ ሞሪንሆን ዋና አሰልጣኝ አድርጎ ሾመ **************** ፖርቹጋላዊው አወዛጋቢ አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆ ሪያል ማድሪድን በድጋሚ ለማሰልጠን ተስማምተዋል። አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆ ሪያል ማድሪድን ለሚቀጥሉት ለሶስት አመታት ለማሰልጠን ፊርማቸውን አኑረዋል። ጆዜ ሞሪንሆን አ ከዚህ ቀደም ከ 2010 እስከ 2013 ሪያል ማድሪድን ማሰልጠናቸው የሚታወስ ሲሆን በ2012 የላሊጋ ዋንጫን ከሪያል ማድሪድ ጋር ማሳካት ችለዋል። @EBC SPORT ኢቢሲ ስፖርት #ሞሪንሆ #ማድሪድ

  • 16 апр.2 7757

    без подписи

  • 16 апр.2 7527

    без подписи

  • 16 апр.2 6967

    без подписи

  • 16 апр.2 0397

    без подписи

  • +2
    16 апр.1 979197

    የአንድ ዶሮ ዕድሜ ምን ያህል ነው? ******************* በአሜሪካ የተገኘችው ዶሮ 15 ዓመት ከ100 ቀናት ዕድሜ ላይ መገኘቷ በዓለም ላይ በሕይወት ያለች በዕድሜ ትልቋ ዶሮ አስብሏታል። እንዲህ ያሉትን ያልተለመዱ እና አስደናቂ ጉዳዮችን የሚመዘግበው የዓለም ድንቃድንቆች መዝገብም ይህችን ዶሮ በመዝገቡ ላይ አስፍሯታል። ‘ጌርቲ’ በሚል መጠሪያ የምትታወቀው ይህች ዶሮ በአሜሪካ፣ ቴክሳስ የምትኖረው እና ‘ፐርል’ በሚል መጠሪያ የምትታወቀው ዶሮ ከዚህ ቀደም ይዛው የቆየችውን ክብረ ወሰን በ6 ወራት ማሻሻሏ ተገልጿል። ባለፉት 15 ዓመታት አራት የዶሮ ትውልዶች ሲያልፉ፣ በቡናማና ጥቁር ነጠብጣብ ላባዎች የደመቀችው ‘ጌርቲ’ ግን ረጅም እድሜ በሕይወት መቆየት የቻለች ብቸኛዋ ዶሮ ሆናለች። ‘ጌርቲ’ አሁን ላይ እንቁላል መጣል ማቆሟን እንዲሁም ዓይኖቿ መታወራቸው በሌሎች ዶሮዎች እንድትጠቃ እንዳደረጋት የዶሮዋ ባለንብረት ፍራንክ ቱሬክ ተናግሯል። በሀና ምንዳሁን #GuinnessWorldRecords #oldestchicken #USA #EBC

  • 16 апр.2 1942

    без подписи

  • 16 апр.2 2022

    без подписи

  • 16 апр.1 9162

    без подписи

  • 16 апр.1 4732

    без подписи

  • 16 апр.1 4282

    без подписи

  • +4
    16 апр.1 40142

    በአንድ ደቂቃ ውስጥ የአልዛይመር ቅድመ-ምልክቶችን የሚለየው ሰው ሠራሽ አስተውሎት ************************ በአሜሪካ ተመራማሪዎች ባካሄዱት ጥናት ሰው ሠራሽ አስተውሎትን በመጠቀም የአልዛይመር ሕመም ቅድመ-ምልክቶችን በአንድ ደቂቃ ውስጥ መለየት እንደሚቻል ተገልጿል። እንደ ተመራማሪዎቹ ገለጻ፥ ቴክኖሎጂው ሰዎች በቃላት ምርጫቸው፣ በንግግር ፍሰታቸው እና በዓረፍተ ነገር አወቃቀራቸው ላይ የሚያሳዩዋቸውን ለውጦች መሠረት በማድረግ የመለየት አቅም አለው። በተለምዷዊው መንገድ የሚካሄዱ የአልዛይመር ቅድመ-ምልክት ምርመራዎችን ይተካል ተብሎ ተስፋ የተጣለበት ይህ የሰው ሠራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ እጅግ ቀላል፣ ፈጣን እና ለአጠቃቀም ምቹ መሆኑም ተነግሮለታል። እስካሁን በሕክምናው ዘርፍ ለአገልግሎት እየዋሉ ያሉ የአልዛይመር መመርመሪያ ዘዴዎች ረጅም ጊዜ የሚወስዱ ከመሆናቸውም በላይ፣ አልፎ አልፎ በባለሙያዎች የግል ምልከታ ላይ የሚመሠረቱ መሆናቸውን ጥናቱ አመልክቷል። አልዛይመር ቀስ በቀስ የሰውን ልጅ የማስታወስና የማሰብ ችሎታ በመቀነስ የዕለት ተዕለት የሕይወት ዘይቤን የሚያዛባና በተለይም በዕድሜ የገፉ ሰዎች ላይ የሚስተዋል ሕመም ነው። አዲሱ ቴክኖሎጂ በሽታው አስቀድሞ እንዲታወቅ እና አስፈላጊው ሕክምና በወቅቱ እንዲጀመር ምቹ ሁኔታን እንደሚፈጥር የሳይቴክ መረጃ ያመላክታል። በዓለም ዙሪያ በዚህ ሕመም የሚጠቁ ሰዎች ቁጥራቸው ከፍተኛ እንደሆነ የሚገመት ሲሆን፣ በአሜሪካ ብቻ ዕድሜያቸው ከ65 ዓመት በላይ የሆኑ ከ7 ሚሊዮን በላይ ሕሙማን እንዳሉ ጥናቱ ጠቁሟል። በልዩ እሸቱ #EBC #AlzheimersDetection #AI #HealthInnovation #MedicalTechnology

  • 10 апр.2 3232

    без подписи

  • 10 апр.2 4262

    без подписи

  • 10 апр.1 9692

    በግሪክ ከ15 ዓመት በታች የሆኑ ሕፃናት ማህበራዊ ሚዲያ እንዳይጠቀሙ የሚከለክል ሕግ ተግባራዊ ሊሆን ነው ********************** በቴክኖሎጂ ዕድገትና በማኅበራዊ ሚዲያ መስፋፋት ምክንያት የዓለም ወጣቶችና ሕፃናት ለአዕምሮ ጤና መታወክና ለተለያዩ ማኅበራዊ ጫናዎች መጋለጣቸው አሳሳቢ እየሆነ መጥቷል። ይህን ችግር ለመቅረፍ የተለያዩ ሀገራት ጠንከር ያሉ እርምጃዎችን እየወሰዱ ሲሆን፣ ግሪክ…

  • 10 апр.2 19315

    በግሪክ ከ15 ዓመት በታች የሆኑ ሕፃናት ማህበራዊ ሚዲያ እንዳይጠቀሙ የሚከለክል ሕግ ተግባራዊ ሊሆን ነው ********************** በቴክኖሎጂ ዕድገትና በማኅበራዊ ሚዲያ መስፋፋት ምክንያት የዓለም ወጣቶችና ሕፃናት ለአዕምሮ ጤና መታወክና ለተለያዩ ማኅበራዊ ጫናዎች መጋለጣቸው አሳሳቢ እየሆነ መጥቷል። ይህን ችግር ለመቅረፍ የተለያዩ ሀገራት ጠንከር ያሉ እርምጃዎችን እየወሰዱ ሲሆን፣ ግሪክ ዕድሜያቸው ከ15 ዓመት በታች የሆኑ ሕፃናት ማኅበራዊ ሚዲያ እንዳይጠቀሙ የሚከለክል አዲስ አዋጅ ለማውጣት መዘጋጀቷን አስታውቃለች። የግሪክ ጠቅላይ ሚኒስትር ኪሪያኮስ ሚትሶታኪስ እንደገለጹት፣ እገዳው ከ2027 የአውሮፓውያን ዓመት መባቻ ጀምሮ ተግባራዊ ይሆናል። መንግሥት እንዲህ ያለውን ውሳኔ ለመወሰን የተገደደው በማኅበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም ምክንያት በሕፃናት ላይ እየጨመረ የመጣውን ጭንቀት፣ የእንቅልፍ መዛባትና የአዕምሮ ጤና ችግሮችን ለመከላከል በማሰብ እንደሆነ ጠቅላይ ሚኒስትሩ አብራርተዋል። ልጆቻቸው በደንብ እንደማይተኙ፣ በቀላሉ እንደሚጨነቁና በስልካቸው ላይ ረጅም ሰዓት እንደሚያሳልፉ የገለጹልኝ ወላጆች ቁጥር እጅግ ብዙ ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ ሕጻናት እና ታዳጊዎች በየጊዜው ከሌሎች ጋር በሚደረግ ንፅፅርና በኦንላይን በሚሰነዘሩ አሉታዊ አስተያየቶች ምክንያት ለከፍተኛ ሥነ-ልቦናዊ ጫና እየተጋለጡ እንደሆነ ተናግረዋል። የግሪክ መንግሥት ውሳኔ በሀገሪቱ ሕዝብ ዘንድ ሰፊ ድጋፍ እያገኘ መሆኑ ተገልጿል። በሕዝብ አስተያየት ጥናት መሠረት ከግሪክ ወላጆች መካከል 80 በመቶ ያህሉ እገዳውን እንደሚደግፉት ገልጸዋል። አውስትራሊያ ባለፈው ዓመት ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች ለሆኑ ሕፃናት ማኅበራዊ ሚዲያን በመከልከል በዓለም ቀዳሚዋ አገር መሆኗ ይታወሳል። እንደ ብሪታንያ፣ ስሎቬንያ፣ ኦስትሪያ፣ ስፔን፣ ፈረንሳይና ዴንማርክ ያሉ ሀገራትም ተመሳሳይ ሕጎችን ለማውጣት በዝግጅት ላይ ናቸው ተብሏል። በላሉ ኢታላ #Greece #under15 #socialmedia #screenaddiction #ban #EBC

  • ወደ ውቧ አርባምንጭ ዙሪያ ደጋኦቾሎ ቀበሌ እንወስዳችኋለን። በወይዘሮ ይመኙ ጓዳ እንግዳ ሆነን፣ የአካባቢው ጥሬ ዕቃዎች እንዴት ወደ ማራኪ የባህል ምግቦች እንደሚቀየሩ እናያለን። የማህበረሰቡን መስተንግዶ እና የጓዳ ጥበብ እንቃኛለን #ውሎአዳር #wuloadar #EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna

  • ቤት ለእንግዳ የፓን አፍሪካኒስቱ ከተማ ይፍሩ ልጅ መኮንን ከተማ ይፍሩ በእሑድ ቤት የአፍሪካ አንድነት ድርጅት አመሰራረት አቶ ከተማ እንደ አባት እና ሌሎች ሃሳቦችን በእሑድ ቤት #ebcdotstream #እሑድቤት #EBC #etventertainment #EbcEntertainment #Ethiopian

  • 18 янв.3 44431

    እንኳን ለ2018 ዓ.ም የጥምቀት በዓል አደረሳችሁ! AYYAANA CUUPHAA GAARII ርሑስ በዓል ጥምቀት! Happy Ethiopian Epiphany! #ebcdotstream #etv #ጥምቀት #Ethiopia #Epiphany https://web.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid02Yz67RqGqkXdi4G1HTa168CxHH5zZWDk58NmUpmB3yQEynFDxaDkra9pmCnhGxuKLl

  • 18 янв.2 8351

    እንኳን ለ2018 ዓ.ም የጥምቀት በዓል አደረሳችሁ! #ebcdotstream #etv #ጥምቀት #Ethiopia #Epiphany