tgindex
Halal islamic profile

Halal islamic profile

Статистика
Последний пост
8 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
774
+4 за 3 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
559
20 постов
Вовлечённость
72,2%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
181
1/48двое суток
207
1/72трое суток
223

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ከሁለት እጆችህ የበለጠ እንባህን አሳምሮ ሚጠርግልህ ማንም የለም ።በእጆችህ ጥረግ!!

  • Sometimes people don’t need someone to fix everything, they just need someone who stays long enough to prove they’re not alone.

  • ሁሉም ንግግር ወይ በሸታ ወይ በእንቢታ አያልቅም አንዳንዴ አለመነጋገር ሌላጊዜ ደሞ ጥቂት የምላሽ ቃል ይህም ከበዛ ደሞ ጥቂት የአይን ንግግር ብዙ የሚያወራው ታሪክ መልስና ማረጋገጫ    አለው ለገባው ህይወት ፍርድቤት አደለችም ሁሉን ተሟግተህ ሁሉን ረተህና ተረተህ ፍትህን አይተህ አጨርስም ድል የማይኖርበት ቀን አለ።

  • ለካ እያልን ብዙ ትላንትን አስታወስን አደል🤔😊 ቀኑ ወደ ኋላ ሲሮጥ ለኛ ለሰነፎቹ አሀሀ..ነበር ለካ ...የሚል የእውቀትም የፀፀትም የቀንም ሸክም እየጣለብን ባለፈ ቀን ስሌት እድሜ እየቆጠርን እዚ ላይ ደረስን ግንኮ ግንኮ ይሄም የጊዜ ስጦታም በረከታችንም አደለ..? ለካ...እንደዚ ነበር ማለት  😐 የጊዜ ጌታ ተመስገን🙏

  • መጥፎ ሰዉ ላለመሆን በዝምታ አብረናቸዉ ሆንን እንጂ ስንፈትናቸዉ ከወደቁ ቆይተዋል ምንጭ : ማህበራዊ ሚዲያ

  • . እኔ ባልኖር ስራው ይጎዳል፤እኔ ባልኖር ህይወቱ ይበላሻል፤እኔ ባልኖር አይስቁም ነበር ምናምን የሚል አስተሳሰብ ልክ አይደለም፡፡ አንተ ሳትኖር ሁሉም እንደነበረው አንተ ሄደህም ይቀጥላል፡፡ ልክ እንደዚህ ማሰብ ስንጀምር ምንኖረው ለራሳችን እንጂ ለሰው አይሆንም !

  • 🌑ሌሊት ጸጥ ሲል… ሀሳቤ ድምፁን ይጨምራል።

  • መለያየት ቀላል ቢሁን  ኑሮ የኛ ውድ ነቢይ ከከጂጃ ጋር የተለያዪበት አመት የሀዘን አመት ተብሎ ባልተጠራ ነበር ❤️‍🩹🥹 ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • አላህን በምን አወቅሽ?" አሏት። እኔ ካሰብኩበት ቀርቶ እርሱ ያሰበበት ስውል!" - አለች።

  • ራሱን ጥፋተኛ ከማድረግ ተጎጂ አድርጎ ማቅረብ ላይ የተካነ ስንት አለ መሰላችሁ።ጉዳታችሁ ቢያሳዝነንም የጥፋታችሁ ማስተባበያ ግን በጭራሽ አይሆንም🙅‍♀️ https://t.me/Rumiyeeee

  • የሆነን ጉዳይ መተው አለብኝ ብሎ የወሰነ ጉዳዩን ማሰብና ትዝታዎቹን ማሰላሰል አያስፈልግም። ለመራቅ የወሰነበትን ነገር ከማየትና ከመስማት መቆጠብም አለበት። ‏﴿وَلا يَلتَفِت مِنكُم أَحَدٌ} ⁩ ቀልብንም አይንንም ጆሮንም ከጉዳዩ ማራቅ ያስፈልጋል። ካለበለዚያ በታሰበ፣ በታየና በተሰማ ቁጥር ዳግም ትዝታን ይቀስቅሳል፣ ሊተውት የወሰኑትን ዳግም ማስታወስ ደግሞ ፈተና ነው።

  • ጌታዬዋ ጥራት የተገባህ ነህ።ባንዲት ጥግ ተወሽቄ እንደ ኤሊ የድንጋይ ቤት ብቸኝነት በተጣባኝ ሰአት።ላንተ ብለው ከሚወዱኝ ጋ እያገናኘህ ተስፋዬን ትቀጥለዋለህ። ላንተ ብለው የወደዱኝን አንተ ውደድልን አላህዬ...... ድካማቸው ላይ እልፍ ብርታት፣ ነውጣቸው ላይ ሰላም፣የችግርና ጭንቀት ማዕበላቸው ላይ የትዕግስት፣ስክነትና ብስራት ታንኳን ጣልላቸው።

  • ለይሉ ጁመኣ ነው ከኢሻ እስኪመለስ በርበሩን ስጠብቅ አይኖቼ የጊቢውን አጥር ተደግፎ የቆመውን መሰላል አየሁት ለምን እንደሁ እንጃ ሄድኩ ወጣሁት ጫፉ ላይ ደርሼ ልቀመጥ ስል እቅፍ አበባ ከወረቀት ጋ ተቀምጧል።የኔ 👸 አውቃለሁ መውጣት ትወጃለሽ በፍቅር ስለሆነ የወጣሽ ወደታችሽም ብታዪ ያው ፍቅር ያው መውደድ ነው ምታስተውዪ፣ሀያቲ እንኳን ቀጥ ብዬ እንድቆም አገሺኝ የሙሀመድ እናት እወድሻለሁ ።እኔም ከማለቴ ኢኩ አውቅ ነበር እንደምትመጪ አለኝ ይኸው ከራሴ ወደራሴ በአጥር ዘልዬ ወጥቻለሁ።።።

  • I remember አጎቴ ሲሞት ከሁላችንም በተሻለ ቶሎ የተፃናናቸው እናቴ ነበረች ።  የሷን መፅናናት ስናይ በረታን ። አጎቴ  ከሁላችን ጋ ቅርብ ነበር  ከናቴ ጋ ግን በጣም ቅርብ ነበር። ታናሽ ወንድሟ ስለነበር ብዙ በድሜ ትበልጠው ስለነበር እንደ መጀመርያ  ልጇ ነበር የምታየው እኛም ታላቅ ወንድማችን ይመስለን ነበር። አብርሽ ተወዳጅ ነበር ፣ታዛዥ ነበር ፣ ሰው ይወዳል አመስጋኝ ነበር ፣ ቤት ውስጥ እሱ ካለ ደስ ይለን ነበር ይላፋን ነበር ፣ይቆጣን ነበር ፣ያስጠናን ነበር  ። መሞቱን ስንሰማ እናታችን ትሞታለች አልን  ። ይሄን ሃዘን አትችለውም አልን ፦ ሰማች ። ለአንድ ቀን ያህል ብቻዋን አወራች ጮኸች ሁኔታዋ ያስፈራ ነበር ። ቤታችን ሞት በቅርበት ሲመጣ የመጀመርያው ነበር ። ቤታችን  ፍርሃት ነገሰ ፣ፀጥ አለ ፣ሀዘን ርብርብ አለ ። እናታችን በንጋተው በርትታ ተነሳች ። የመበርታቷ ፍጥነት ዶፍ ዝናብ አየዘነበ ሃሩር ፀሃይ እንደ መውጣት አይነት ነበር ። ብርታቷ ቢያስደነግጠንም መበርታቷ አበረታን ። ጌዜ ሄደ .... እናቴ የበረታች የተፅናናች መስሎን ነበር ። የገጠማት ከእምባ በላይ ሆኖባት ነበር ለካ ከትከት ብላ የምስቀው ሳቅ  ጠፋ ፣አንቅልፍ ያስቸግራት ጀመር ። ህይወት አስፈራት፣  ወጥተን ስንመጣ ተመስገን ማለት ጀመረች፣  ለቅሶ ስቴድ እምባዋ ውስጥ የአብርሽ ስም ታስገባ ጀመር። እኛ ስንበረታ እሷ ሆደ ባሻ ሆነች  እርም ብታወጣ ኖሮ ፤ አንብታ ቢወጣላት ኖሮ  ብዙ አዝና ብትፅናና ኖሮ ፤ በርትታለች  ባንል ኖሮ አልኩኝ እናቴ በርትታለች ስል እየተብሰለሰለች በሽታ እየሸመተች  ነበር  ። በርትቻለሁ የሚል ሰው እፈራለሁ ፣ብርቱ ነው የሚባል ሰው ያሳዝነኛል ። በሂደት መፅናናት ይሻላል በርትቶ በሂደት ከመሰበር !!      ©  Adhanom Mitiku

  • የሆነ ቀን አንገኝም ያልንበት ቦታ ላይ እራሳችንን አጊንተን እንታዘበዋለን የዛኔ ሊሰማን አይችልም ያልነው ስሜት ውስጣችን ይፈጠራል ደንዳና የተባለ ልባችን ይለሰልሳል ሰውን ማየት የናቀው አይናችን የሆነ ሰው ላይ ተተክሎ ይቀራል ብቻ የሆነ ቀን እራሳችንን ስናየው እንደ አዲስ መተዋወቅ ይኖርብናል 🥺አንውልም ባልንበት የዋልን አናረገውም ያልነውን ያደረግን አንረታም ባልንበት ሜዳ የተረዳን ስንቶቻችን እንሆን ይሆን😔

  • እነሱ :- " አንቺማ ምን አለብሽ " እኔ :- ከብዙ…..   ማጣት   መገፋት   መሸሽ   ብቸኝነት በኋላ  የመጣን መረጋጋት እና ፈገግታ በጥቂት ቃላት ለማስረዳት አልሞክርም❤️‍🩹 ….አልሃምዱሊላህ ማለት እንጂ 🙌 ✍hayhaf

  • Sometimes when I say I'm okay". I want someone to look me in the eyes. hug me tight, and say "I know you're not".🥹

  • —••• ደስታ መጣ ሄደ ፥ አየኹት አየኹት ኀዘን መጣ ሄደ ፥ አየኹት አየኹት ሰውም መጣ ሄደ ፥ አየኹት አየኹት እኔ ነኝ ሳልሰለች ፥  ከእኔ ጋር ያለኹት

  • ቻው ለማለትማ ዝግጁ ሁን።እንድትታገል የሚያደርግ የፍላጎት ፍም በውስጥህ ሳይኖር ብልጭ ድርግም እያልክ ቻው ለማለት ወኔ ማጣት የለብህም።ህይወት በብዙ ትግሎች የተሞላች ነችና ይህን አስተካክዬ ሳበቃ ሚባል ነገር የለም።ሰው ከተወዳጁ ከሸሸ ከባድ ትግል ውስጥ ነውና ግልፅነት ያሻው ነገር። ✍የሩሚ ባለ ብእሩዋ

  • без подписи