ግጥም 🇪🇹
Статистика✔በየቀኑ ምርጥ ምርጥ ግጥም እና የጥበብ ስራዎችን ለማግኘት የቻነላችን ተከታይ ስለሆኑ እናመሰግናለን።🙏🙏🙏 👏👏👏👏👏👏 ግጥሞቻችሁን ለመላክ እንዲሁም ለአስተያየት ይችን ይጠቀሙ @kidus15👍 ግሩፓችንን ይቀላቀሉ @kidapoimgroups
- Последний пост
- 28 июн.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ያሬዳዊ ግጥም) ያሬድ ከበደ ✍️✍️✍️✍️ ብዕር ባስለቀሰው የቅኔ ፊደላት እምባህን አብሰህ ቀን እስኪያልፍ ቢያለፋም የከፋው ገፅህን በፈገግታ አልብሰህ ወርቅ ማንነትህ በመዳብ የቃኙት ክብርህን ባይለካም ጠቢብ ካደላበት የውስጥህን ዓለም ህሊናህ ባይረካም ከፅናት ማህደር ጠብቀህ ያኖርከው ጥበብ ቢገነፍል የእውነት ልብ እንዳይሞት ስጋ ይንገላታል ነፍስ ዋጋ ሲከፍል
( ያሬዳዊ ግጥም ) ያሬድ ከበደ ፖለቲካ አይደለም ✍️✍️✍️✍️ ትዝታ አንቺ ሆዬ በባቲና አምባሰል ቃኝተህ አፈ ሙዙን ከዘመነ ጊልዶ አሻግረህ እንድናይ ዘመነ ካሙዙን ሰምና ወርቅ ቅኔ ህልምም ይሁን ቅዠት ነውና እንደ ፈችው የፓርላማን አባል ከእቅልፉ ቀስቅሳ ጥበብ ከጠራችው በቀን ሶስት ጊዜ ባስማት የሚመግብ እስኪሰጠው መሪ የፖለቲካን መልክ በከፊልም ቢሆን መቀየር ከቻለ አንድ አቀናባሪ የነ እከሌን ዘፈን ሲሰማ ለኖረ ዳባ ለባሽ ጆሮ ምን ቢሰቀጥጥም መንግስት ዜማ ካለው ላድማጭ ነፃነት ሲል ህዝብ ይፅፋል ግጥም
My teacher Teacher I have no word You are the best in all the world ####### From the explanation To the description ####### From the experiment To the excitement ####### From the example To the collection of sample ####### You are the first not the last Your speech make us fast ####### May God give us another chance To thanks live in balance ✍pharez
ያሬዳዊ ግጥም) ያሬድ ከበደ ✍️✍️✍️✍️ ታሳ ጋሞ 😭😭😭😭😭 😭😭😭😭😭😭 እንደ ሐምሌ ወራት የሀዘን ጥል አጥልቶ ከጋሞ ሰማይ ስር ሞትም ከነ ጓዙ እያጉረመረመ ቁልቁል ጣት ሲቀስር መቼም አንዳንድ ቀን ሰኔና ሰኞ አይነት እንደ ገጠመ እጣው ሰው ፈልጌ ብሄድ ዛሬ ግን ሰው አጣው አውድማውን ብቃኝ በሬ'ሳላይ መጣው ታዲያ በዚህ መሀል,,,,, ያየሁትን ሁሉ ውስጤ አላምን አለኝ ደስታን የሚሰጥ ህዝብ በሀዘን ሲቀበለኝ ትህትና ፍቅራቸው መልካምነታቸው እጅጉን የበዛ እንደ ባህል ወጉ ፈትሎና ሸምኖ ሚያለብሰው ድንጉዛ ዛሬ ምን ገጠመው ቅን ልቡ ሲሰበር በሀዘን ስንክሳር ጌታ ሆይ እባክህ በቶሎ ታረቀን ይላል የጋሞ ህዝብ ቀንጥሶ እርጥብ ሳር
ያሬዳዊ ግጥም) ያሬድ ከበደ ✍️✍️✍️ " " እኔ በፊትህ መቆሞ ባልችልም በፅድቅ ሚዛን እየፀፀታት ልቤ ተሰብራ በርጠሚዎስን ከንቱ ይመስል ዛሬ ካልሆነ ብዬ ማስቸግር አይኔ ካልበራ ከምኞት ይልቅ ፈቃድህ ሆኖ ትፈፅመው ዘንድ እስከምታደል ምርኩዝ ጨብጬ ጭፍን ስራመድ ዳር ዳሩን እንጂ ባላይም ገደል ጥውልግ ተስፋዬን አለምልመኸው ከወደኩበት እንደተነሳው እንደ መፃጉ እልፍ ውለታህን ቀለል አድርጌ ስለምረሳው ከተሳሳቱ እርምጃዎቼ ቀናውን መንገድ በል ምራኝና የእውነት አቅጣጫን አንተ ጠቢብ ሆይ ታምር የሰሩ ውብ እጆችህን በራሴ ላይ ጫን
፡ ሆነሽ ሳለ ቆንጂዬ ልጅ 'ምታሳሳ 'ምትወደድ ቢኖርሽም አፍቃሪ ልብ መልካም ሀሳብ ቀና መንገድ ወትሮ እኔን መንከባከብ ባይታክትሽ ማስደሰቱ እውነት እውነት እልሻለሁ ማፍቀር ላልችል ደከምሽ እቱ እያሰብኩኝ የሆንሽውን እየታየኝ ውበት መልክሽ ያለሽን ግልፅ ፅኑ አቋም የሚደነቅ ፀባይ ልክሽ እየጣርኩኝ ላለማጣት ካንቺ ደጃፍ እግሬ እንዳይቀር ላይሆንልኝ ደከምኩ እንጂ አይቻልም ታግሎ ማፍቀር Join 👇👇👇👇 https://t.me/getmtg
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
Selam family ye gtem group hack tdergual eza ly post bidereg nger yga adlm
видео или голосовое, без подписи
ያሬዳዊ ግጥም) ያሬድ ከበደ ✍️✍️✍️ የከረመ ናፍቆት ###### " " " ልክ እንደ ህፃናት የዋህ ሁን የሚል ቃል ሰመመን ያነቃው *** የሞተች እናቱን ገበያ እንደ ሄደች ቆሞ ሚጠብቃት እስክትመጣ ናፍቃው **** ደጅ ደጁን ሲቃኝ ልቡ ያላረፈው በምንም ባይተካት * የሚያሳሳ ገፁን በእምባ ዶፍ አጅቦ ይጠብቃት ነበር ቀሚሷን ለመንካት **** ደሞ,,,, ሀዘን ላጠላበት የዘመናት ፍቅሩን ላልገደበው ወሰን * እንዲህ ሲል ጠየቀው ግድ የለም እማዬን ህይወት እንዝራባት በጭቃ ለውሰን ** ለጥያቄው ክብደት የሚመጥን ቃላት ቢያጣ በቂ መልስም * ከእንግዲህ በኃላ እናትህ ፈፅሞ በቃ አትመለስም * ብሎ እንዳያረዳው መቼም ያባት ነገር የልጅ ገላ አሳሳው *** እንዳይዋሸው ደሞ መሸከም ከበደው ጉልበት አቅም ነሳው * ታዲያ በዚህ መሀል,,,,,,, የተነገረውን የማይካድ እውነት በውስጡ አዳፍኖ ያከረመው ሚስጥር * አንድ ነገር ያውቃል ከአፈር እንደ ሆነ አምላክ ሰው ሲፈጥር **** ተፈጥሮ ብትቸረው የመውደድን እውቀት የፍቅርን ጥልቀት *** ደርሶ እንደሚባለው ከያዘ እንደማይለቅ ልጅ እና ወረቀት *** ከመፍጠርህ በፊት እልፍ ዘመናትን እንደ ተቀዳጀህ **** ካፈር ብናኝ ዘግነህ በጭቃ ለውሰህ ፍጥረትን ያበጀህ *** የሰናፍጭ ታህል እምነት ባይኖረውም እንዳይጠራጠር *** ለህፃን ልጅ ስትል ሁለት እናት ፍጠር **** ሁሉን ቻይ ነህና ስለምታውቅበት ካንዷ ሽጉጥ ይበል አንዷ ስትሞትበት
ያሬዳዊ ግጥም) ያሬድ ከበደ ✍️✍️✍️ ". " " መጨረሻው ይሆን ????? ✍️✍️✍️✍️ መንግስትም በመንግስ ላይ እንዳሻው እየተነሳ በክፋት ደርሶ ቢያምፅም ### ዘላለም ያለና ሚኖር ቃልህም በተግባር ታየ ትምቢቱን በኛ ልትፈፅም ### ጥላቻ እያደባየ ነፃነት ፍቅርና ሰላም ሰንብቷል ከደፈረሰ ### ምድሪቷም ጭንቅ ብሏታል ማምለጫ መግቢያ የጠፋት ምፀአት እንደ ደረሰ ### ባቢሎን በኛ ሲደገም ተመልከት ዓለም ታምሳ ሲያጋያት ግዙፍ ሚሳኤል ### ኢትዬጵያ እጇን ዘርግታ ትማፀን ትለምን ነበር ኃያሉን ቅዱስ ሚካኤል ### አውቃለው ትወደን የለ በከንቱ ጠፍተን እንዳንቀር ልጅህን ጠብቅ ከክፉ ### ሰይፈኛን የሚያንበረክክ አብሳሪ መልአክ ልከህ ከልለን ጋርደን በክንፉ ### ወይ እንደ ሰብዓ ሰገል በተስፋ ምርኩዝ ተመርተን በዳዊት አመልካች ኮከብ ### ይህንን የጥፋት ዘመን በጥበብ ዳግም አሻግረን ተውሰህ የኖህን መርከብ
(ያሬዳዊ ግጥም) ✍️✍️✍️✍️ የስመኘው ማስታወሻ " " " ግሽ አባይ ግሽ አባይ ግድ የለሽም ተይ ግሽ የሞተልሽ ጀግና እያለ ክፉ ገዳይ ምታንግሽ እድሜ ጠገብ የሆንክ አንተ ማደሪያህን አርገህ የትም ስንት ዘመን ስትባክን ያልቀለስከው ጎጆ ቤትም አንድ ቦታ የማይረጋ ቅጠል አልባ ስር የለሽ ግንድ ስንት ዘመን ስትዞረው ተሸክመህ በተስፋህ ክንድ ስትማስን ስባክነው ላንዱ ሲሳይ ሆነህ ጌጥም በምሳሌ ተረት ተረት ያባይን ልጅ ሲገለው ጥም እንዲ ሲባል አለሰማህም እርግጥ አንተ አልጠማህም ሆድ አደሮች ሲያደባዩ ላንተ ጅረት ካራ ስለው የሚፋፉ ያረም እምቦጭ በቀጤማ ተመስለው ለመንገድህ ተነጥፈው ከሳሎንህ ተጎዝጉዘው ባሙቁልኝ ያሆ እጃቸው ላንተ መጥፊያ ስለት መዘው አላየህም አልሰማህም? በርግጥ አንተ አልጠማህም ለሀገሩ ለወገን ሲል አንድ ህይወቱን ለገበረ በመጠየቅ ለሚያምን ልብ ምላሽህስ ምን ነበረ ልጠይቅህ መልስልኝ እርሜን ላውጣ ባንዲት ስንኝ ክንደ ብርቱ ሳይበገር ከተሰዋ ለቢሊዮን የዚን ሰው ሀቅ መልስ እባክህን አንተ ግዮን
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ያሬዳዊ ግጥም) ያሬድ ከበደ ✍️✍️✍️ የተሰበረ ልብ "።።።።።።።" " በታካሚ ጫማ ረጅሙን ጉዞ ላልተራመደ እግር ### በሐኪም መነፅር አሻግሮ ላላየ መከራና ችግር ### በሞት'ና ህይወት መካከል ላለ ሰው ተስፋ እየለገሰ ### ከፈጣሪ በታች ህሙማን ለመርዳት ሐኪም ከደረሰ ### በኑሮ ውድነት አቅሉን ያጣ ሰው ማወቅ መች ይገዳል ### ሰማይ የቀረበው ዙፋን ላይ ተቀምጦ በጭፍን ይፈርዳል ### ቢሆንም ግን ዳሩ,,,,, " " ደከመኝን ሳያውቅ ቀን ከሌት ሲለፋ ለሀገር ለወገን እያሰበ ነገን ### ላቡን ጠብ አድርጎ አንድም ሳይጠየፍ የተሰበረውን አሽቶ ለመጠገን ### ግዳጁን ተወቶ መብቱን በጠየቀ እንዲፈፀምለት ### ያን ጊዜ ነው መፍራት ከታካሚው ይልቅ ሐኪም ያመመው ለት ### በየ ጤና ጣቢያው በየሆስፒታሉ ታሞ ከሚያጣጥር ### በኑሮ ውድነት የሚሞተው ሐኪም ይበዛል በቁጥር
ያሬዳዊ ግጥም) ያሬድ ከበደ ✍️✍️✍️ የተሰበረ ልብ "።።።።።።።" " በታካሚ ጫማ ረጅሙን ጉዞ ላልተራመደ እግር ### በሐኪም መነፅር አሻግሮ ላላየ መከራና ችግር ### በሞት'ና ህይወት መካከል ላለ ሰው ተስፋ እየለገሰ ### ከፈጣሪ በታች ህሙማን ለመርዳት ሐኪም ከደረሰ ### በኑሮ ውድነት አቅሉን ያጣ ሰው ማወቅ መች ይገዳል ### ሰማይ የቀረበው ዙፋን ላይ ተቀምጦ በጭፍን ይፈርዳል ### ቢሆንም ግን ዳሩ,,,,, " " ደከመኝን ሳያውቅ ቀን ከሌት ሲለፋ ለሀገር ለወገን እያሰበ ነገን ### ላቡን ጠብ አድርጎ አንድም ሳይጠየፍ የተሰበረውን አሽቶ ለመጠገን ### ግዳጁን ተወቶ መብቱን በጠየቀ እንዲፈፀምለት ### ያን ጊዜ ነው መፍራት ከታካሚው ይልቅ ሐኪም ያመመው ለት ### በየ ጤና ጣቢያው በየሆስፒታሉ ታሞ ከሚያጣጥር ### በኑሮ ውድነት የሚሞተው ሐኪም ይበዛል በቁጥር
видео или голосовое, без подписи