tgindex
ሊቅነት-የአስተሳሰብ ለውጥ (Likawunt Consultancy)

ሊቅነት-የአስተሳሰብ ለውጥ (Likawunt Consultancy)

Статистика
@liquismанглийский

ሊቅነት ለኢትዮጵያዬ This is a High Performance industry that creates ICON'S through SUCCESS SYSTEM that never never fails.I.e (Liquism/ሊቅነት) Consult Us +251910369257 +251929192323

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
2
Всего постов
166
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 248
+1 за 4 дн.
Сутки
−2
−0,16%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
275
40 постов
Вовлечённость
22,0%
к подписчикам
Постов в день
0,3
всего 166
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
82
1/48двое суток
93
1/72трое суток
101

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • ጋጥከን ምናለ ትንሽ ብትተወን!አሳርፈን!Pls! #digitalmarketing #motivationmindset #viralvideo #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #habeshatiktok

  • ምን እያረግኩ ነው ገምቱ! #habeshatiktok #contentcreator #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #digitalmarketing #viralvideo

  • видео или голосовое, без подписи

  • ሁለቴ ነው ምንወለደው!

  • ከመንገድ ስነ-ምግባር በስተጀርባ ያለው የገቢ ጥማት! ምንድነው አላማው እኔም ሁል ሚገርመኝ ነገር ነው?! ይህ ሁላችንንም ሰለባ ያደረገ የጋራ ስጋት ነው። በመንገድ ላይ ስናያቸው «ምን ይሉኝ ይሆን?» በሚል ፍርሃት በራስ መተማመናችንን የሚያሳጡን፣ በተለይም ቢጫ አንጸባራቂ ልብስ የሚለብሱት የትራፊክ ቁጥጥር ባለሙያዎች በርካታ የሥነ-ምግባር ጉድለቶች ይታዩባቸዋል። ዋና ተግባራቸው የትራፊክ ፍሰቱን ማሳለጥ መሆን ሲገባው፣ ተደብቀው በመቆም «ከፍጥነት በላይ ነዳህ፣ ምልክት እያለ ታጠፍክ፣ ቆምክ፣ አለፍክ...» በሚሉ ምክንያቶች (አንዳንዴም ያለ ምክንያት) አሽከርካሪዎችን በማመናጨቅ መቅጣት ላይ ብቻ ያተኩራሉ። በፀሐይና በዝናብ ክንዳቸው እስኪዝል መሀል መንገድ ላይ ቆመው ፍሰቱን የሚያሳልጡትን የትራፊክ ፖሊሶች ሲያግዙ አይታዩም። ይልቁኑ ትላልቅ ታብሌቶችን ተሸክመው፣ አስፓልት ዳር በቡድን በመቆም አሽከርካሪዎችን ማንገላታትና ያለምንም ሥርዓት መቀጣትን ይመርጣሉ። እንዲያውም ከመደበኛ የትራፊክ ፖሊሶች ይልቅ ከፍተኛውን የቅጣት ድርሻ የሚይዙት እነዚህ ናቸው። በዚህ አጋጣሚ፣ የትራፊክ ፖሊሶችን ሳላመሰግን አላልፍም። ሥራቸውን በቅንነት በመሥራት፣ የትራፊክ ፍሰቱ ሰላማዊ እንዲሆንና አደጋ እንዳይደርስ መፍትሔ ይሰጣሉ። 80% በሚሆነው ጥፋታችን ላይ መክረውና ገስጸው የሚያልፉ፣ መታገስ በማይቻለውና ከባድ በሆነው ጥፋት ላይ ብቻ ክስ የሚመሰርቱ በሳል ባለሙያዎች ያሉበት ተቋም ነው። ሁሌም ቢሆን የትራፊክ ማኔጅመንት ሥራ በፖሊሳዊ ሙያና ሥነ-ምግባር መመራት አለበት ብዬ አምናለሁ። በመሆኑም እነዚህ ወጣቶች (የከተማው ትራፊክ ቁጥጥሮች) በፖሊስ ተቋም ስር ተጠቃለው በፖሊስ ሙያ ቢመሩ የተሻለ ለውጥ ይመጣል የሚል ፅኑ አቋም አለኝ። ከእነሱ ይልቅ ጠዋትና ማታ በመንገዶች ላይ በጎ ፈቃደኞች ለትራፊክ ፖሊሶች አጋር በመሆን አደጋን ለመቀነስና ፍሰቱን ለማሳለጥ የሚያደርጉትን መልካም ጥረት ስንመለከት፣ ልዩነቱን በግልጽ መገንዘብ ይቻላል። ጠዋትና ማታ አደጋን ለመቀነስና ፍሰቱን ለማሳለጥ በነጻነት የሚተጉትን በጎ ፈቃደኞች አርአያ በማድረግ የአሠራር ዘይቤን ማሻሻል ጠቃሚ ነው እንላለን። ©Mesfin Worku

  • видео или голосовое, без подписи

  • ማንም አያድንህም! Part 2! #motivation #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #habeshatiktok #mindset #motivationmindset

  • ራስህን አትዋሽ Papa #mindset #habeshatiktok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #motivation

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • ምን ያመሳስላቿል!

  • видео или голосовое, без подписи

  • ደሀ መሆን ጥቅም ቢኖረው ኖሮ.... ምን አጋጋጠኝ!😂😂😂

  • 2ቱ ምርጫዎችህ! #mindset #motivationmindset #fyppppppppppppppppppppppp #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #habeshatiktok

  • https://youtu.be/vWhf4g0CQQ0?si=waXDI2FOJ2mKQuna

  • https://youtu.be/LR63kcTVDH4?si=yi0SRhufvFWD833v

  • ስራ መች ጀመራቹ? #viralvideo #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #habeshatiktok #mindsetmotivation #mindset

  • ትልቅ ሰው ሆንን በቃ! #mindset #mindsetmotivation #habeshatiktok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #viralvideo

  • THE MATRIX

ሊቅነት-የአስተሳሰብ ለውጥ (Likawunt Consultancy) — tgindex