tgindex
መልክዓ - ሃሳብ/ Melka'a Hasab

መልክዓ - ሃሳብ/ Melka'a Hasab

Статистика

መልክዓ-ሃሳብ በማህበረ-ሰብአዊያን ባለቤትነት ስር የሚተዳደር የሚዲያ አገልግሎት ነው፡፡ ማኅበሩ በኢፌዲሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ የተመዘገበ መንግስታዊ፣ ፖለቲካዊ፣ ሃይማኖታዊ ወይም ወገናዊ ያልሆነ ሀገር በቀል ድርጅት ነው፡፡ የማህበሩ አባል ለመሆን ወይም ለሌሎች ጥያቄዎችዎ በማህበሩ ስልክ ቁጥር 0974 082183 በመደወል ወይም የቴሌግራም መልዕክት በመላክ መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
2
Всего постов
26
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 660
+1 за 3 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
672
26 постов
Вовлечённость
40,5%
к подписчикам
Постов в день
0,3
всего 26
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
234
1/48двое суток
268
1/72трое суток
289

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • без подписи

  • без подписи

  • ለቆዳዎ የወጣትነት ፀዳል! አንደኛ ደረጃ የከርቤ ዘይት✨ ከጥንት ጀምሮ ለውበትና ለጤና የሚመረጠው የከርቤ ዘይት: • ለፊት ቆዳ፦ ጥቁር ነጠብጣቦችን ያጠፋል፣ ማድያትን ይከላከላል፣ ቆዳን ያጠራል • ለፀጉር፦ የራስ ቅልን ያክማል፣ ፎረፎርን ያጠፋል • ለጤና፦ ቁስልን በፍጥነት ያድናል፣ የድድ ጤንነትን ይጠብቃል፣ %100 ተፈጥሯዊ እና ምንም አይነት አርቴፊሻል ኬሚካል ያልገባበት! 👉 30 ሚሊ > ብር 1000 እንደገና እንታደስ፣ ከተፈጥሮ እንታረቅ! የከአ ፈውስ ውጤቶች ከቴን-ኔት የጣፋጭ ምግቦችና ዘይቶች ማምረቻ 💬 ያሉበት ሆነው ይዘዙን በሁሉም አቅጣጫ እናቀብላለን፦ 📞 0991163244 / 0913068026 / 0942731592

  • без подписи

  • https://forms.fillout.com/t/6Np9WWumcbus ከላይ ያለውን ሊንክ በመጫን በኦን-ላይን ፎርሙን ሞልተው ከጨረሱ በኋላ ‘አስረክብ / Submit)’ የሚለውን ተጭነው ያጠናቅቁ፡፡ ጥያቄዎች ካለዎት በ0988036818 ላይ ይደውሉ፡፡

  • ማኅበረ ሰብአዊያን ከሐምሌ 1 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ወደቴን ኔት የሀገር በቀል ጥበብ ምርምር ማዕከል መቀየሩ ይታወቃል፡፡ ይህ ለውጥ ከዚህ በፊት የሚታወቁትን አሰራሮችንና አካሄዶች ሙሉ ለሙሉ ቀይሯል፡- 1. ከምስረታ ጀምሮ በሥራ ላይ የቆየው የማኅበሩ መተዳደሪያ ደንብ ተሽሮ፣ በአዲስ መተዳደሪያ ደንብ በመተካት በፌዴራል የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን ፀድቋል፡፡ 2. ከዚህ በፊት ስምንት (8) የነበረው የቦርድ አባላት ቁጥር ወደ አምስት (5) ዝቅ እንዲል ተደርጓል፡፡ 3. ቀድሞ የነበረውን የአባልነት አሠራርንም ይሁን የአባልነት መዋጮ የመሣሠሉት ጉዳዮች በአዲሱ መተዳደሪያ ደንብ መሠረት ሙሉ ለሙሉ እንዲቀሩ ተደርገዋል፡፡ 4. ቴን ኔት የምርምር ማዕከል 5 የቦርድ አባላት፣ ሥራ አስኪያጅና የሂሳብ ሠራተኛ ያሉት ድርጅት ሲሆን መደበኛና ደጋፊ ተብለው የተመዘገቡ አባላት የሉትም፡፡ ከቴን ኔት የሀገር በቀል ጥበብ ምርምር ማዕከል ጋር እንዴት በጋራ መሥራት ይቻላል? ማዕከሉ በሚሠራቸው ማንኛውም አስተዳደራዊም ይሁን ቀጥተኛ የፕሮግራም ሥራዎች ውስጥ በጎ ፈቃደኛ ግለሰቦችን ማሳተፍ የሚያስችለውን የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች አሠራርን ይከተላል፡፡ በመሆኑም የትኛውም ግለሠብ የማዕከሉን የበጎ ፈቃደኛ ባለሙያዎችን ቅጽ በመሙላት ሙያዊ አስተዋጽኦ ወይም ፋይናንሻል ልገሳዎች ማድረግ ይችላል፡፡ የማዕከሉ የበላይ አመራር አካላት በየጊዜው የሚደርሱትን የበጎ ፈቃደኝነት ማመልከቻዎች በመገምገም ለማዕከሉ አስፈላጊ ያላቸውን ይቀበላል፣ እንዲሁም በተለያዩ ፕሮጀክቶች ላይ ያሰማራል፡፡ በጎ ፍቃደኞች ማዕከሉ በሚያወጣቸው ምርቶችና በሚዘጋጃቸው ዝግጅቶች ላይ የቅናሽ ወይም የነፃ ተጠቃሚ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ በመሆኑም የበጎ ፈቃደኛ ባለሙያዎች ቅጽ በመሙላት በማዕከሉ እንቅስቃሴዎች ጋር በጋራ መሥራት የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

  • የግዛዋ ከረሜላ • የሰውነት ጥንካሬንና ጉልበትን ይጨምራል • ጭንቀትንና የውስጥ መረበሽን ያስታግሳል። • ማስታወስን፣ ትኩረትንና የአእምሮን ብቃት ያሻሽላል • የሰውነት ጥንካሬንና ጉልበትን ይጨምራል የቡና ከረሜላ • አእምሮን ያነቃቃል፣ የማስታወስ ችሎታን ያሻሽላል • የደም ስኳር መጠንን ለማስተካከል ይረዳል • አድሬናሊን ሆርሞንን በመጨመር ለስፖርት እና ለሥራ ዝግጁ ያደርጋል • ድባቴንና የመንፈስ ጭንቀትን ይቀንሳል የዶቅማ ከረሜላ • የሰውነትና የአእምሮ መዝናናትን በመፍጠር መልካም እንቅልፍን ያጎናፅፋል፡፡ • በደም ውስጥ ያለውን የስኳር መጠን ለማመጣጠን ይረዳል። • ለሰውነት ጉልበት እና በሽታዎችን ለመቋቋም አቅም ይፈጥራል። • ለሆድ ድርቀት መፍትሄ በመሆን የምግብ መፈጨት ሂደትን ያቀላጥፋል። የግራዋ ከረሜላ • የደም ስኳርን ወይም የግሉኮስ መጠንን ለመቀነስ ይረዳል። • የጉበት ጤናን በመጠበቅ መርዛማ ነገሮችን ያስወግዳል፡፡ • የሆድ(የአንጀት)ጤናን ይጠብቃል:: • የሰውነትን በሽታ የመከላከል አቅም ያሳድጋል። ያሉበት ሆነው ይዘዙን በሁሉም አቅጣጫ እናቀብላለን፦ 📞 0991163244 / 0913068026 / 0942731592 ቴን-ኔት ጣፋጭ ምግቦችና ዘይቶች ማምረቻ

  • без подписи

  • https://youtu.be/qLQrrEWbO5w?si=Ka4bjGvMfNQEQ4jS

  • без подписи

  • የቴን ኔት ቤተ-ዕፅዋት አካውንቶች ቤተሰብ ይሁኑ   ውድ የቻናላችን ተከታታዮች፣ የሕብረተሰባችንን ጤና ለመጠበቅ በልዩ ጥበብ ያዘጋጀናቸው ተፈጥሯዊ የከአ ፈውስ ምርቶች (የእፅዋት ከረሜላዎችና አንደኛ ደረጃ ዘይቶች) ይበልጥ ተደራሽ እንዲሆኑ አሁኑኑ ማህበራዊ ገጾቻችንን ይጎብኙ፣ ሰብስክራይብ ያድርጉ፣ ላይክ እና ሼር በማድረግ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ፦   ·        🎵TikTok፦ https://www.tiktok.com/@tennet.fewus?_r=1&_t=ZS-98WiMsycGQu   ·        🔵 Facebook፦ https://www.facebook.com/share/1EBnpzJZ3k/   ·        📸 Instagram፦ https://www.instagram.com/ka_fewus?igsh=MXBta3hsbTVkMjJlaw==   📞 ለማንኛውም ጥያቄ በ 0988 036818 ይደውሉልን! እንደገና እንታደስ ከተፈጥሮ እንታረቅ!

  • без подписи

  • ⌛️ለነገው (ሐምሌ 25፣ 2018) የአድሜሽ ቤተ-ሐሳብ ዝግጅት ምዝገባ አቁመናል! ለተመዘገባችሁ ምስጋናችንን እያቀረብን በላኩልን ኢሜይል አድራሻ የzoom መግቢያ ሊንክ ይላክልዎታል። ዝርዝር ማብራሪያውን በኢሜይልዎ ከሊንኩ ጋር ያገኛሉ። አድሜሽ ቤተ-ሐሳብ

  • 27 июл.1 0018

    без подписи

  • https://youtu.be/RhIKjNHAE6w?si=kDv-ZLu96utDuNTr

  • без подписи

  • https://youtu.be/RT0ucK7Sp04?si=Bn5DrMGxxQS2WS91

  • ተከታታይ የጥበብ ትምህርቶች ከአድሜሽ ቤተ-ሐሳብ 🎥 በቀጥታ በዙም ይከታተሉ! ርዕስ: ምኞት በጤንነት ሰጠኝ የሐሳቡ ዘውግ፡ ምሥጢረ-ፍጥረታት 📆ቀን፡ ቅዳሜ ሐምሌ 18 ቀን 2018 ዓ.ም ⏰ የዙም ስርጭት ከቀኑ 9፡00 - 11፡00 ሰዓት (በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር) 💰ክፍያ፡ 1000ብር ለሀገር ውስጥ ተሳታፊዎች $25 በውጪ ሀገር ለሚገኙ ተሳታፊዎች ⏳የምዝገባ ቀነ ገደብ፡ እስከ ዓርብ ድረስ ብቻ! ሲመዘገቡ ይህን👇 በአግባቡ ይተግብሩ! 📝 ለሀገር ውስጥ ተመዝጋቢዎች፦ 1/ በቴሌ ብር ወደ 0911729553 ብር 1000 ይክፈሉ ። 2/ የሚከፍሉበት ስልክ በራስዎ ስም መሆን አለበት። 3/ የዙም መግቢያ ሊንክ ስለሚላክልዎ በከፈሉበት ስልክ ቁጥር ተጠቅመው ኢሜይልዎን ወደ 0911616155 በSMS ይላኩ የኢሜይል አድራሻዎን ሲልኩልን፦ - ከዚህ ፊት ሲመዘገቡ ልከውልን ከነበረ ደግሞ መላክ አይጠበቅብዎትም! - የቀድሞውን ኢሜይል መቀየር ወይም ማስተካከል ከፈለጉ ብቻ ይላኩ! - የሚልኩት ኢሜይል ትክክለኛና የሚሠራ መሆኑን ያረጋግጡ! 📝 በውጪ ሀገር ለምትገኙ ተመዝጋቢዎች፦ 1/ በPayPal አካውንት ወደ addmeshms@gmail.com USD 25 ይክፈሉ። 2/ የዙም መግቢያ ሊንክ በከፈሉበት የPayPal አካውንት እሜይልዎ ይላክልዎታል።

  • ሰላም የመልክአ-ሃሳብ ቤተሰቦች! 👋 ከዚህ ቀደም በ«መልክአ-ሃሳብ» ዩቲዩብ ቻናል ሲለቀቁ የነበሩ ዝግጅቶች አሁን በበለጠ ጥራትና በተሻለ አቀራረብ በቴን-ኔት የሀገር በቀል ጥበብ ጥናትና ምርምር ማዕከል (TEN-NET Indigenous Wisdom Research Center) አማካኝነት በየጊዜው እየተዘጋጁ ይቀርቡላችኋል። በመሆኑም እነዚህን አዳዲስና አስተማሪ ስራዎቻችንን በቋሚነት መከታተል እንድትችሉ፣ ስራዎቹ የሚለቀቁበትን አዲሱን የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ አብራችሁን እንድትሆኑ በታላቅ አክብሮት እንጋብዛለን። 🔗 አዲሱ የዩቲዩብ ቻናላችን፡ 👉 https://youtube.com/@ten-netindigenouswisdomresearc?si=DjcjZnfIvOJZBs6Q እናመሰግናለን! 🙏

  • без подписи